@hayilemariym.demeke: #ዝሙትና የተለያዩ ሱሶች ያለበት አንድ ሰዉ ነበር። ምን ጊዜም አንድ ቀን እተዋለሁ እያለ ገና በሃያ አምስት አመቱ የጀመረዉ ሱስ እስከ አርባ አመቱ ዘለቀ። የሆነ ቀን በጠዋት ይነሳና ቤተክርስቲያን ልሂድ ብሎ ሲያስብ 🤔ይሄን ሁሉ ሀጢያት ተሸክሜ እንዴት ንስሀ ሳልገባ እደጁ እሄዳለሁ አይ ይቅርብኝ አንድ ቀን እሄዳለሁ ይላል ደግሞ። መዳን እየፈለገ ሁሌ ለህመሙ ቀጠሮ ይሰጥ ነበር። የሆነ ቀን በጠና ይታመምና ይተኛል። በቃ አንድ ቀን እንዳልኩ ልሞት ነዉ ብሎ ያዝናል 🥺🥺በተኛበትም ህልም አየ። ህልሙ እንዲህ ነበር"በቀኝ በኩል ነጫጭ የለበሱ በግራ በኩል ደግሞ እሳት የመሰለ ነገር የለበሱ በመሀላቸዉ ግርማዉን በፁሁፍ ለመግለፅ የማይቻል ዳኛ ቁጭ ብሏል የሚፈረድባቸዉ ሰዎች ሁሉ አንዳቸዉ ወደ ቀኝ አንዳቸዉ ወደ ግራ ይወረወራሉ ሁሉም ዳኛ ፊት እየቆሙ ይፈረድባቸዋል የሱ ተራ ይደርስና ለፍርድ እቆማለሁ ሲል ጠባቂዎች አንተ ለፍርድ አትቀርብም እረፍዷል ብለዉ አንጠልጥለዉ እሳት ከለበሱ ሰዎች መሀል ይወረዉሩታል ቢጮህ ቢለምናቸዉ እሺ ለፍርድ እንኳን አቅርቡኝ ብላቸዉ አልሰማ አሉት"ልክ እየጮኸ እያለ ከእንቅልፉ ነቃ። በጣም ደንግጦ ላብ በላብ ሆኖ ከመኝታዉ ተነስቶ የሆነዉን ሁሉ ለአባቱ ነገረዉ 🥺አባቱም ፈገግ አለና እንዲህ አለዉ። ያየህዉ ህልም ጥሩ ነዉ ምክንያቱም በህይወት አለህ ስለዚህ ዛሬ ማስተካከል የምትችለዉ ብዙ ነገር ስላለ ደስ ይበልህ ዛሬዉኑ ንስሀ ግባና አዲስ ሰዉ ሁን ከስህተትህ ተማር ታሪኩን መቀየር የማይችል በሕይወት የሌለ ሰዉ ብቻ ነዉ አንተ ደግሞ እሱ እድል አለህና ተጠቀምበት አለዉ። ልጁም ፈገግ ብሎ ነገሮች ቀላል እንደሚሆኑ ስለነገርከኝ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነገ ብሎ ነገር የለም ዛሬ ንስሀ እገባለሁ ብሎ ቃል ገባና የዛኑ እለት ንስሀ ገባ። ነገር ግን ነገን ማየት ሳይታደል ቀረና በማግስቱ ሞተ 🥺😢 መልክቱ፦ ለንስሀና ለመልካም ነገር ቀጠሮ መያዝና ነገ ማለት ለፍርድ እንኳን ሳንቀርብ ያስቀረናልና ባላየነዉ ነገ ተስፍ አድርጎ ቀጠሮ ከመያዝ በተሰጠን ዛሬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብንጠቀምበትና ብንመለስ መልካም ነዉ ባይ ነኝ 🥰🙏እግዚአብሔር እረፍዷል ብሎ ፊቱን እንዳያዞርብን የሱ የራሱ ፍቃድ ይሁንልን 🙏🥰 ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🏻አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ✍✍✍ ➳ሼርር አድርጉት🙏🏻🤌🤌🤌 በየቀኑ እንዲህ አይነት ታሪኮችን ለማግኘት ፎሎ ያርጉ🙏
Haile Maryam
Region: AE
Tuesday 20 October 2026 16:36:11 GMT
Music
Download
Comments
ይፋቴዋ💐💐💝💝💞💞ሙሉ ሸዋ👌👌💪💪 :
እኛንም ስደተኞችን ሀገራችን ገብተን ለንስሃ ያብቃን እግዚያብሄር🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-21 03:38:22
26
Queenሚካኤልአባቴ12 :
abetu getahoy lenshe mot abkagn[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-21 21:08:48
0
Wude Debebe :
ለንስሀ ያብቃን[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-21 18:23:05
0
❥🅑༆●───𝄞✞✟𝄢 :
ማነው እደኔ ጨርሶ ያነበበ😭😢🥺
ለንሳሐ ሞት ያብቀን🤲😇
2026-10-21 11:13:54
15
ቅዱስ ገብሬል ጠባቂየ :
ለንስሃ ሞት ያብቃን😥😥😥😥👏👏👏
2026-10-21 02:47:05
4
Raju :
[Heartwarming][Heartwarming] አሜን
2026-10-21 12:31:54
1
⛪⛪የገብርኤል ልጅ⛪⛪ :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺አምላኬ ለንሳህ ቀንብቻ ሰጠኝአዳራህን🥺
2026-10-21 03:33:36
2
የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሄር ይመካ🙏 :
አቤቱ ጌታየ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢😢😢💔💔🙏🙏🙏🙏
2026-10-21 21:11:18
1
ወለተ :
ፈጣሪሆይ እባክህን ልቤን መልሰዉ[Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-20 23:10:33
2
🌻🌻ቅን ነው ልቧ✝️💒🛐🌻 :
አምላከ ቅዱሳን ለንስሐ ሞት ያብቃን🥺🥺
2026-10-21 01:06:09
1
ሙሉወርቄ🌎🔐 :
እግዚአብሔር ሆይማሰታዋልንሰጠኝ
2026-10-21 00:53:44
1
ዮርዲ (21) ✝️❤️💒 :
😔😔🥺🥺ኡፍፍፍ
2026-10-20 22:57:05
1
Ⓜ❥የሚካኤል༆ፍሬ♰❣️ :
አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ደካማ ልጅህ ነኝ🤲🥺🥺🥺🥺
2026-10-21 00:58:08
5
ፎሎለማኟ :
እኔም ሀገሬ ልገባ ነው እንደ እግዚያቤር ፍቃድ ከሁለት ወር ቡሀላ እሄዳለው ትልቁ እቅዴ ንሳሀ መግባት ነው እና ዛሬ ነገ ብዬ እንዳል ሰነካከል በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ🥹🥹🥹🥹
2026-10-21 04:36:47
2
ሽፍታዉ🇨🇬➰🍾➶ :
ለንሰሀ ሞት ያብቃን😭
2026-10-21 08:52:49
0
Yቾ✝️ባለማህተቧ💒🛐 :
አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ልጅህን ለንስሀ ሞት አብቃኝ 🤲🤲😢😢
2026-10-21 10:00:32
1
Enate shi amet nurilign❤❤❤❤ :
ዋናው ንስሀ ገብቶ መሞቱ ነው እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን🙏
2026-10-21 04:50:27
1
mekdes :
ለንሰሀ ሞት አብቃን😥😥😥😥😥😥😥
2026-10-21 04:11:23
1
ዮርዲ (21) ✝️❤️💒 :
🥺🥺እደቀላል ሊታየን ይችላል ግን ትልቁ እውነታ ይህ ነው በንስሃ የማንመላለስ ከሆነ የሲኦል እራት መሆናችን አይቀሬ ነው ✝️😔🥺
2026-10-20 23:02:18
3
lij tiji😎💝👑 :
አሜን😰🙏
2026-10-20 23:21:31
1
ወንድሜ.ስብራቴ😭😭😭😭💔💔💔 :
🥺🥺🥺🥺🥺አምላኬ ለንሰሀ እድሜ አብቃኝ
2026-10-20 21:10:16
2
🚦መነሻ🚦💚💛❤ሸዋ ጠቅላይ ግዛት✅🔐 :
ፈጣሪይ ለንሰሐ ሞት የብቃን 🙏ከነ ሐፃቴ እሰው አገር እዳልቀር😭😭
2026-10-21 12:32:21
2
ፌልተር ባይኖር🦍😁🤗 :
እኛም ስደቶኞችን ከሀገራችን ለንስሀ ያብቃን 🙏
2026-10-21 05:38:28
2
ምስጥር እያ ንሳ ልበይወሪሳ :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺ኣምላኤ ስዴትንኣሳፅሮው
2026-10-21 01:39:47
1
Genet ጎንደሬዋ :
መጨረሻችንን ያሳምርልን
2026-10-20 21:58:59
1
To see more videos from user @hayilemariym.demeke, please go to the Tikwm
homepage.