@yohanestechbytes: ✨ያልተገደበ ዳታ ጥቅል በ26 ብር ብቻ! 🌐 በደስታ ሌሊት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ⏰ ከሌሊት 6፡00 ሰዓት – ንጋት 12:00 ሰዓት 🔴 የዳታ ማለቅ ሳያሳስብዎ የቀጥታ ስርጭት ማድረግ ወይም መታደም ይችላሉ፡፡ 👉 በቴሌብር፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በኢትዮ ገበታ *999# ላይ ያገኙታል፡፡#TechHabesha #HabeshaTech #Ethiopia #TechTipsAmharic #ethiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #yohanestechbytes #EthioTelecom #EthiopianTikTok #TechUpdates #ethiopiantech #Telebirr #DigitalEthiopia
Yohanes Tech Bytes
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 17:14:28 GMT
Music
Download
Comments
Melaku :
አይይይይይይ [Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-10-20 19:19:19
0
Bantu Z Bulki :
ye maysera new chigru bro
2026-10-20 19:58:53
0
zeleke :
success
2026-10-20 20:24:23
0
🎧🌘.....ZÂZÂ.....👑🔥 :
Yooooooooooo
2026-10-20 19:36:09
0
samisha7942 :
በነጻ አልጠቀምም ምን ለመሆን ነው እንቅልፌን ማጣው
2026-10-20 18:17:27
44
Sintayehu Keyo :
ልብ ካላቸው በ ጊዜ አያደርጉትም
2026-10-20 17:46:16
125
youngsami :
Le 30 minutes yemaysera Unlimited 😡😡😡😏
2026-10-20 19:48:30
0
@Im_Huze720 :
connected👍 without enternet
2026-10-20 18:03:42
0
Adnan Dialo ╾━╤デ╦︻ :
be temari package be
189 birr werun mulu unlimited
2026-10-20 17:49:34
6
ተሜ አራዳው :
እኛ በነፃ እዬተጠቀምን ነው
2026-10-20 18:11:23
9
ኢስራፊል :
ሁሁይ አረ ጭዌ ካለኝ ንፁህ ሀብቴ አንዱ እንቅልፌ ነው እሱንም በሀያ ስድስት ብር ብቻ ሊነጥቀኝ 😂😂😂😂 ተነቃቃን
2026-10-20 17:36:44
64
𝓐𝓱𝓶𝓮𝓭 𝓽𝓲𝓴 :
አረ በጣም አሪፍ ነው
2026-10-20 20:19:22
1
ELO POGBA :
አረ ጨዌ
2026-10-20 17:17:54
22
𝑀𝒶𝓂𝑒.𝒜 💞⚽💫 :
ሌሊት ለሰይጣን ነው ዝቅ ያረገው ቀን እያጠበን 🤣🤣🤣
2026-10-20 17:36:24
7
ዳሞቴው የዝናቡ ወንድም :
ያልተገደበ ሞልተን መከራችን እያየን
2026-10-20 20:03:57
1
Addis :
እር ለመን ለቀን አያደርጉትም😏
2026-10-20 18:26:22
3
paulos :
ሌሊት ለማነው ጅቡም በቀን ነው እሚጠቀም
2026-10-20 18:05:47
7
JOKER :
ከዛ ኔትወርክ ዘግታቹ በለሊት ወጥቼ ልጩኽ ከዛ የሰፈር ሰው ሴጣን ኢዞታል ብሎ በጠዋት ወደ ፀበል
2026-10-20 18:01:24
5
ጌታ ቅርብ ነው :
ውሸት ነው
2026-10-20 19:49:38
1
jemss boss👈 :
weshat new
2026-10-20 17:53:21
1
Helu @ANUR :
ምነው በጊዜ??[Big LOL][Big LOL]
2026-10-20 18:54:37
1
Ethiopia First :
ግርም የሚለው አሁን ከሌሊቱ 6 ስዓት ማን ይጠቀመው ብለው ነው አስመሳይ ተቋም ቲሽ ።
2026-10-20 18:51:52
1
ወዲ ሰርሃ :
f👑👑👑
2026-10-20 17:22:09
1
hiwot :
thanks
2026-10-20 17:19:05
1
To see more videos from user @yohanestechbytes, please go to the Tikwm
homepage.