@mekdiwalt: ከበሮ: የሚለው ቃል አታሞ፣ ነጋሪት፣ የሚመታ፣ ትእምርተ ክብር፣ ጯሂ፣ ተሰሚ ማለት ሲሆን ምሥጢራዊ ትርጉሙም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው።ከበሮ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ መመሰሉ እንደምን ነው ቢሉ ፡ 👉 የከበሮ ማንገቻ፦ ጌታችን የተገረፈበትን ጅራፍ ምሳሌ 👉 በከበሮ ላይ ያለው ርብራብ፦ የጌታ አካል ላይ የወጣው ሰንበር ምሳሌ 👉 የከበሮ አፍ (ስፊው እና ጠባቡ) ፦ ጌታ ሲንገላታ ነገስታት፣ ተራ ሰዎች እና ህፃናት እንደመቱት የሚያሳይ ነው። አንድም ሰፊው እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ መገኘቱን ጠባቡ ደሞ ወልደ እግዚአብሔር በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት መመላለሱን 👉 ከበሮ ውስጥ የሚደረጉ ጠጠሮች፦ *3* ከሆኑ ምስጢረ ሥላሴን *5* ጠጠሮች ከሄኑ ደግሞ አምስቱ አእማደ ምስጢራትን ያስረዳል። 👉 የከበሮ ልብስ ቀይ መሆን፦ የጌታ ልብስ በደም መጨማለቁን ምሳሌ 👉 የከበሮ አክባሪዎች እንቅስቃሴ፦ ጌታ ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ቀራንዮ የተንገላታው እንግልት ምሳሌ #viral #animation #ከበሮ #ንዋያተቅዱሳት @eyasu waltengues @Hele Walt @Mekdi @marthina21 @saymen kibrom
Ephani
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 18:04:14 GMT
Music
Download
Comments
ምቾት አንቀልባ :
Tergumum yekemetelen❤️❤️
2026-10-21 05:14:31
2
Habtam :
ዋው🙏🙏
2026-10-31 05:30:25
2
ዲ/ን አይንሸት :
🥰🥰🥰
2026-10-30 06:24:39
1
boyika💕💕🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-30 17:20:47
1
D/N YOHANIS DEMEKE :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-31 05:16:22
1
mimi my :
🙏🙏🙏
2026-10-30 19:10:03
1
@Kanu 12 :
🥰🥰🥰
2026-10-29 12:31:21
1
Selam ema ko🌍S❣️D🔐 :
🙏🙏🙏
2026-10-20 20:41:12
1
user6276492244483 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-20 18:47:07
1
Muley seyoum :
🥰🥰🥰
2026-10-29 15:55:33
0
m⃠s̶t̶i̶r̶ ℮†Ѧ 𝐥𝐞𝐲†ї℘🛌 :
🙏🙏🙏
2026-11-01 18:54:01
1
🥀ქპlႩო, 🎀 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-30 10:29:07
1
Arsenal 👑🤴 :
🙏🙏🙏
2026-10-30 12:31:08
1
SHITAHUN GETU :
🥰🥰🥰
2026-10-31 08:28:37
1
Mekeber :
🙏❤
2026-11-02 06:20:12
1
Hailu k.. :
🥰🥰🥰
2026-11-02 10:57:17
0
Yonii :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-03 04:53:54
0
To see more videos from user @mekdiwalt, please go to the Tikwm
homepage.