@neba_101: የእናት ልብ- True Crime story-4 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #addisababa #ethiopia

neba_101
neba_101
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 21 October 2026 04:59:00 GMT
307601
28501
470
3024

Music

Download

Comments

kidu.g2
kidu🦋🦋 :
አንተ ግን እንዴት ነው የምታምረው🤔🤔
2026-10-21 15:01:01
108
emieyhbell
Haymi Abebe :
ተረጋግቼ እንድሠማ ያደረገኝ ተረጋግተክ ማውራትክ ነው ታሪኩም ገራሚ ነው
2026-10-21 07:08:28
696
elsabete8
ኤልሲ :
ከታሪኩ ይልቅ የገረመኝ የአንተ እርጋታ ነው 🥰
2026-10-21 10:21:57
111
mesi1921
መሲ አክሰንት 21👑🦁 :
እሳቱን የለኮሱት ሰዎች ናቸው ህፃኗን የሰረቁት😳😳😳
2026-10-22 03:42:55
11
ekulol10
The Bandit Queen :
የቆየ ፊልም ነው እንደ አሁን አድርገክ የምታወራው😳😳😳
2026-10-21 13:14:11
13
zayanethio
ጽዮን :
እንዴት ነው የ10ቀን ልጅ ከስድስት አመት በኋላ ልታውቃት የቻለችው!????
2026-10-21 12:59:09
78
trustyourself.1
Eyes never lie :
I will find you ይሄን film እዩት ተመሳሳይ ተሪክ ነው
2026-10-21 06:29:12
67
murshedamurshedajehad
kemer 💚 :
አቀራረብክ አደኛ👏
2026-10-21 10:36:21
119
aynesh444
ከም ፋኑስ🌼 :
ኣንተ የሚገርም ታሪክ እንደዚ ነው እጂ ለህብረተሰቡ እንደሚገባው ኣጠር ኣርገህ ማስረዳት ኣሉ ደግሞ ኣንጠልጥሎ የሚተው ኣንተግን👏👏👏👏ጎበዝ ጀግና በዚው ቀጥል🥰
2026-10-21 08:07:04
43
bezina51
bezina✝️ :
እቸኩላለሁ ቶሎ ቶሎ አውራ
2026-10-21 15:08:04
13
docnatu0
natu 💙 :
ሚሚ እንበላት ብለህ ከዛ ለምን ህፃኖ ትላለህ
2026-10-22 08:14:40
9
bethi.assefa
Evamom👩‍❤️‍👩✝️♥️🙏 :
U look like Melat perfume😊
2026-10-22 11:38:41
14
meseret.geremew
hany ye messi :
ካሜራ ባለበት አገር ? ተረት ነው በለን
2026-10-21 10:22:03
12
moor274
Eyrusalem💕 :
እናትየዋ ግን ቃል አጣሁላት🥰
2026-10-21 06:12:10
67
mes3464
D.A :
ተረጋግተህ ስለምታወራው ከልብ ነው የምናዳምጥ ህ እናመሰግናለን
2026-10-21 12:04:00
8
merkebenawsenbad
መርከበኛው ሲንባድ :
አተራረክህ ግሩም ነው።
2026-10-21 16:31:45
14
user1327376375601
Hiwi :
ተረጋግቶ የሚያረጋጋ አቀራረብ
2026-10-21 12:50:28
7
mfkfz.pflege
mf-kfz pflege :
ye Ai tarik
2026-10-25 20:37:48
0
ho_du2
Andy☦️ :
Story telling
2026-10-21 05:30:02
8
asnis177
asnis :
የሚገርም ታሪክ ነዉ
2026-10-21 10:10:50
7
ayub_umer
Ayub Umer :
8k 🙂🙂
2026-10-21 19:15:07
6
selam.mickey1
Selam Mickey :
Beyond the story I really appreciate your way of storytelling 👏👏👏
2026-10-21 11:12:10
7
1234566899900ppp
king :
ታሪክ አገላለፅ ትችላለህ ቀጥልበት በርታ
2026-10-21 13:59:37
5
yordanostassew
yordanostassew :
እኔ የገባኝ እግዛብሔር በሒወታችን እንደገና እድልን ይስጠና ያን እድል መጠቀም እንዳለብን ነው
2026-10-21 12:51:11
6
yodit253
yodit253🇪🇹🇬🇧 :
ይህንን ታሪክ Ray Williams Johnson ላይ አይቼዋለው
2026-10-21 09:26:28
8
To see more videos from user @neba_101, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About