@seble1993: እዋይ ተዋረዲና...🤭🤣 እናንተ ምንም ቢሆን አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ ነው። በዚህ ደረጃ ክብር ሲነሳው ማየት ይገርማል። በነገራችን ላይ፣ ኢትዮጵያችን ትልቅ ታሪክና ክብር ያላት አገር ነበረች። በፊት የኢትዮጵያ መሪዎች ወደ ሌላ አገር ሲሄዱ በታላቅ ክብር አቀባበልና ሽኝት ይደረግላቸው ነበር። ተመልከቱ፤ አብይ አህመድ በኬንያ የጀግኖች በዓል ላይ በእንግድነት ተጋብዞ ተገኝቶ ነበር። በእንግድነት የጠራው የኬንያው ፕሬዝዳንት ትቶት ወደ መኪና ገብቶ ሄደ 🤭። አብይ በስታዲየም.......🤭🤭
Seble
Region: US
Wednesday 21 October 2026 03:10:19 GMT
Music
Download
Comments
abudi :
ጀግናችን ነዉ 100 ያኖርሻል ውደድሽም ጠላሽም
2026-10-21 05:36:50
10
Binam :
ህዝባችን የናቀ ደደብ መንግስት
2026-10-21 04:17:42
58
Boontuu :
💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
2026-10-21 05:59:28
7
ስለወደደኝ አዳነኝ !!!💪💪ጠባቂዬ ከላይ ነው :
2026-10-21 05:28:44
11
Haile Baikedan :
እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
2026-10-21 04:20:47
17
Good :
2026-10-21 04:10:39
15
Aderaw@1986 :
እሱን እንደ ሀገር መሪ ቆጥረው መጥራታቸው ነው የሚገርመው?
2026-10-21 05:39:26
10
ጆ ጆ :
አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ ይንቃል ያልሽው ነገር ማንንም ባገኘው ቁጥር ለሰው የምናገረው ነገር ነው። 100000% ትክክል ነሽ
2026-10-21 04:51:23
12
nazirt :
Gena forward yargunal
2026-10-21 07:24:21
0
Abdi Pele :
🤣🤣🤣 ereee bakish 😂
2026-10-21 07:39:16
0
Raazee Gaattira👑🦁 :
2026-10-21 04:18:47
6
Tsi 🌸🌞 :
King 👑
2026-10-21 06:25:25
4
saira :
tested waire
2026-10-21 05:54:05
0
ዶጋሊ 🔥🇪🇹 :
እሱን ምን አሳየሽ 🤣🤣🤣
2026-10-21 03:59:37
3
mesfin bayu :
ena saytera eyhede why they respect him😂😂😂😂
2026-10-21 04:48:46
3
king :
@
2026-10-21 03:44:20
3
Sumoal :
yas
2026-10-21 03:18:41
5
1234 :
hesan.eko.new
2026-10-21 05:44:04
1
Zarah Ali Jimmaa🇪🇹 :
2026-10-21 04:58:28
1
በሸነና :
ግን ኮ ሁለቱም በኦሮምኛ እያወሩ ነው😂
2026-10-21 04:52:14
1
Joe :
2026-10-21 03:25:19
0
ጸረ ሁኩያት (ዓዲ ውዒል) :
ክክክክክክክክክክ
2026-10-21 07:59:26
0
ድማሙ :
ተዋርዶ አዋረደን [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-21 08:02:30
0
T.T :
የኔ ዘናጭ መሪ ምንም ብትሉት አይሰማችሁም 💪💪💪😂😂😂
2026-10-21 07:51:57
0
To see more videos from user @seble1993, please go to the Tikwm
homepage.