@ethiopian.electri: የSTS ቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎን ምልክቶች እና ጠቀሜታቸው በትክክል ያውቃሉ? #ውድ ደንበኞቻችን በተሰጣችሁ የከስተመር ኢንተርፌስ ዩኒት (CIU) ላይ የሚታዩት የቀለም ምልክቶች የሚከተሉትን መልእክቶች ያስተላልፋሉ፦ 🟢 አረንጓዴ ቀለም ➡️ ቆጣሪዎ በቂ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ያለው እና በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መሆኑን ያሳያል። 🟠 ብርቱካናማ ቀለም ➡️ የቀሪ ሂሳብዎ መጠን ዝቅተኛ መሆኑን ጠቁሞ፣ በተመቸዎ የዲጂታል ክፍያ አማራጭ ቅድመ-ዝግጅት አድርገው እንዲገዙ ያሳስባል። 🔴 ቀይ ቀለም ➡️ የገዙት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ሙሉ በሙሉ ማለቁንና አስቸኳይ ግዢ መፈጸም እንደሚገባዎ ያመለክታል። ⚠️ ልብ ይበሉ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ገዝተው መብራት ካልመጣላችሁ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል በመገኘት ወይም በ 905 ነፃ ጥሪ ማዕከላችን ደውላችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን። 🎆 ኤስቲኤስ ስማርት ቆጣሪዎች ለዘመናዊ አኗኗር ለላቀ አገልግሎት!! #ኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_አገልግሎት #STS_SmartMeter #የዲጂታል_ክፍያ #EEU

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 06:12:25 GMT
12221
529
9
89

Music

Download

Comments

melat3188
ya 28 ✨ :
ክሬዲት አለዉ እንዴ
2026-10-25 17:20:49
1
muman.tube
የልጅ ማኛ ከዳለስ :
እኔ ያልገባኝ መጀመሪያ 50 kW ነባር የገዛሁት ድጋሚ በወሩ በመቶ kW ስሞክር ክፍያው ከፍ ይላል ለምንድነው???
2026-10-21 19:38:22
1
hiskel950
cash :
ቆጣሪው በራሱ ጊዜ አገልግሎት መስጠት ካቆመ ምን መደረግ አለበት ማለትም ኤሌክትሪክ ካልበራ ምን መደረግ አለበት?
2026-10-26 15:22:00
0
hailepixel
Haile Pixel :
maintenance token lemn online ayesetem ?
2026-10-21 06:32:32
0
kidus_jon
jon :
በአቅራቢያ ማዕከል አመልክቱ ትላላችችሁ ማዕከል ስትሆድ አንመዘግብም 905 አስመዝግቡ ይላሉ 905 ደግሞ ክላሲካል ጋብዞ አይመልስም እባካችሁ ተግባቡ ተገላታን
2026-10-24 00:23:26
0
4730thth
Ninaye :
በጣለው ፓወር አናሳ አከባቢ ላይ አይሰራም መፍትሄ ምን ይሁን!
2026-10-21 19:50:19
0
warkiyebagashaw
ወርቅነህ ❤️❤️🙏 :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-21 07:38:04
0
user7420739081854
wond :
🥰🥰🥰
2026-10-21 06:22:52
0
ha12no1
ሁሉም በጊዜው ይሆናል!! :
🙏🙏🙏
2026-10-27 01:35:57
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About