@besufekad59: Warning for parents #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 06:26:41 GMT
168308
8609
54
7190

Music

Download

Comments

cantona4786
ጣቀረስ meme :
እሺ እንጠብቃለን
2026-10-21 06:29:28
13
azebnegash30
Azeb yekidus :
በርገር በቤት ውስጥ የተሰራስ ?
2026-10-21 07:41:57
2
almaz.abebe54
Almaz Abebe :
ጆሮ ያለዉ ይስማ
2026-10-21 12:04:16
4
yodd..judi
Y👌dit E :
ቢታሸግ ባይታሸግ ሁሉም ምግብ በሽታ ሁሉም ነገር አርተፊሻል ሆነ እኮ 😥😥😥😥
2026-10-21 18:45:59
2
lemlem049
lemlem049 :
በትክክል ሁሉም ወላጅ ያቁም
2026-10-21 06:50:29
6
sisayabiya
Sisay @Huluka :
ከወደድናቸው እንጠብቃቸው። ልክ ነህ ። ኤኔ የማውቀው የቅርብ ግዜ ገጠመኝ አለኝ። ጎሮቤቴ busy የሚያደርግ ስራ ነው የምትሰራው እና የ4 አመት ልጇን ብዙ ግዜ የታሸጉ ምግብ ና መጠጥ እየሠጠች ስራ ትሄዳለች (ስንቃወማት ብዙም ደስ አይላት)። ድንገት ግን ይሄንን ምልክት ልጅቷ ላይ አይተን ተናገርን እናትም ስትከታተል ስለደነገጠች Hospital ወሠደቻት የዛውኑ ቀን አልጋ ያዘች። እሄው አሁን የ 4 አመት ልጅ መዳኒት ጀምራ በየቀኑ እየተወጋች መከራ ለይ ነች። pls ወላጆች በተለይ እናቶች የወላጅነት ሀላፊነታችውን ተወጡ። 'ስናደርገው ቀላል ነው ግን አሠቃቂ ውጤት አለው, ከወደድናቸው እንጠብቃቸው።'
2026-10-21 15:58:12
2
offecial.jamaica
adonay🔥 :
2026-10-21 07:18:49
2
atnsiya1221
አትናሲያ🦋 :
ወድሜ አትድከም አብዛኛው ወላጅ አይሰማም
2026-10-21 07:32:54
1
kuku0678
🦋kuku✝️🎵💟 የኢየሱስ 🖤💛❤️ :
ሙሽራው ኢየሱስ በክብር ይመጣል🔥🙌
2026-10-21 18:06:27
0
tesfayek25gmail.com
tesfayek25gmail.com :
🥰🥰ewinet new🥰🥰
2026-10-21 07:39:33
0
bereketeberekete
ፍቅር ያሸንፍል Bk Bk :
እውነት
2026-10-21 07:29:08
0
blacky16508
king :
50,000 አበድሩኝ?
2026-10-21 16:28:49
0
nasirfaris1
Nasir Faris :
ዜጎችን አደገ ላይ የሚጥል መንግስት ለምን አየስወግድም 🤔
2026-10-21 15:15:57
0
yared20164
yaredo :
አድናቂህ ነኝ ሁሌም የምትናገረው እውነት ነው።በርታ ብሮ አሺ።
2026-10-21 09:48:07
0
fantawen.aya
ይሁን ለበጎ ነው :
ስሙልን ወተት ያልታሸገ እንዳትጠቀሙ እያሉ የሠው እንጀራ ለሚዘጉ ድምፅ ሁልልን
2026-10-21 07:24:12
0
mesraet4
Meserate :
እሺ እቤት እከታተላለው ውጪስ በርገርም ነው ምንከለክለው
2026-10-21 07:16:42
0
tibletsgashaw
Tiblets Gashaw :
ወላጆች ስሙ
2026-10-21 07:14:27
0
negalgn32
ልጀ መን ??😲 :
እሽ
2026-10-21 06:29:49
0
ribato.abdela8
Ribato Abdela :
2026-10-21 06:31:08
0
adisu1959
❤Don't worry about the last ❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-21 06:30:23
0
ab.man4308
ab man :
አየር አትዝጉብን ዋ
2026-10-21 07:00:15
0
ashu.wanji
Ashu Wanji :
👍👍👍
2026-10-22 00:34:01
0
yimu.omar
OMAR 🇪🇹❤🇵🇸 :
ሰዉ ጨካኝ ሁኗል አንድ የሚገድለኝ አጣሁ😢😢
2026-10-21 07:34:26
1
harrisonford005
harrison :
2026-10-21 08:02:15
0
abel1982love
ABELቻይና444 :
2026-10-21 21:26:11
0
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About