@shema0072: #ኮሚዲያን ያሲኖ በሳቅ የሚያስተምር፣ ማኅበረሰቡን የሚያንጸባርቅ አርቲስት! ​ኮሜዲ ማለት ሰዎችን ማሳቅ ብቻ ሳይሆን በሳቅና በቀልድ ታጅቦ ጥልቅ መልእክት ማስተላለፍ እንደሆነ ኮሚዲያን ያሲኖ በተግባር ያሳየን ድቅቅ ያለ አርቲስት ነው! ​በተፈጥሯዊ አጨዋወቱ፣ በልዩ የቀልድ አቀራረቡና የማኅበረሰባችንን የዕለት ተዕለት ሕይወት በሚያንጸባርቁ ሥራዎቹ የብዙዎቻችንን ቀልብ መሳብ ችሏል። ​ አሁን ደግሞ የእኛ ድጋፍ የሚያስፈልግበት ትልቅ መድረክ ላይ ይገኛል! 🌟 ​የ 20 ሚሊዮን ብር ሽልማት ያለውን የዘንድሮውን የቲክቶክ አዋርድ (TikTok Award) በግንባር ቀደምትነት እየመራ ለሚገኘው ለኮሚዲያን ያሲኖ አሁኑኑ ድጋፋችንን እንስጥ! ​በቀልዶቹ ፈገግታን የለገሰንን አርቲስት እኛ ደግሞ በድምፃችንና በድጋፋችን ልን 👍 በላይክ 🔄 በሼር ወይም 🗳️ በድምፅ (Vote) ​ድሉ የኮሚዲያን ያሲኖ እንዲሆን ሁላችንም የእጃችንን በማድረግ የድሉ አካል እንሁን! 💪❤️

ሸ ነኝ የናቴው የበራሀዉ ልጅ
ሸ ነኝ የናቴው የበራሀዉ ልጅ
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 21 October 2026 06:58:59 GMT
3693
212
11
3

Music

Download

Comments

.nuradein
nuradeni :
2026-10-21 12:59:24
0
fklr3355
StrOng woman :
2026-10-21 13:29:50
0
ridwa4299
ቃልዳኛ ያማድፋኘው ዳጋፍ# :
🥰🥰🥰🥰💪
2026-10-21 13:33:26
0
setena112
የአለሀ :
[Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like]
2026-10-21 12:58:37
0
dghdddd1
ament :
🥰🥰🥰
2026-10-21 12:50:53
0
reim525
reim :
🥰🥰🥰
2026-10-21 12:50:22
0
m1147426
➲ልጅ◎ሙቤ➲ፀዴዉ◎➲🦅🦅⭐️💫 :
🥰🥰
2026-10-21 12:10:34
0
selahadin061
σѕкαя _💱🔙 :
🥰🥰🥰
2026-10-21 11:30:57
0
lebomvulane
A,,Z,,SHA :
[Like][Like][Like]
2026-10-21 11:10:13
0
user9793938473742
user9793938473742 :
🙌🙌🙌🙌
2026-10-21 13:48:24
0
To see more videos from user @shema0072, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About