@ermi.king_boy:

𝐄𝐫𝐦𝐢.𝐤𝐢𝐧𝐠.𝐀𝐬𝐦𝐚𝐫𝐚
𝐄𝐫𝐦𝐢.𝐤𝐢𝐧𝐠.𝐀𝐬𝐦𝐚𝐫𝐚
Open In TikTok:
Region: LU
Wednesday 21 October 2026 07:29:07 GMT
348308
24934
727
3103

Music

Download

Comments

nurali6787985747
nur نور :
ልጅ እያለን ወንድሜን ሲመቱት እኔ ነበርኩ የማለቅሰው😁 እሱም ሲመቱኝ ያለቅስ ነበር
2026-10-21 08:59:37
76
medinam262
መዲና :
እህትእኮ ለወንድሟ ሁለተኛ እናት ናት
2026-10-21 08:38:18
321
bansint
bansin :
What a love. No word. Speechless. PURE HEART
2026-10-23 06:46:51
0
jossiyosefadonemusics
jossiyosef :
Tanash ehet btnorlgn neber🥰🥰🥰🥰mn larg yelegnm🥰
2026-10-23 10:45:54
0
yenenesh.ayele3
y͟e͟n͟u͟👑🌸 :
የነን አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል😭😭
2026-10-21 11:19:05
75
tesfa.setegn7
ንጉሱ 💪💪💪💪💪 :
የኔ ውድ እህት እወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-21 09:26:34
175
elsa.belayhne
ቀናችሁ በክርስቶስ ደም የተሸፈኔ ይሁን! :
yene malikasi min yibalali😭🥺
2026-10-21 08:47:19
30
newtsegay
Tsegay 1 :
berther😁
2026-10-21 09:26:54
8
abicho383a
Abi Bushana 🤴 ☝️ :
wow very good 🥰🥰🥰🥰
2026-10-21 16:15:51
0
__ag155
@ሙሽራዬ ባትኖርም አለህ በልቤ :
የኔ ውድ ወንድም በልጅነቱ ስገረፍ ይመታልኝ ነበር ለዛውም ታናሼ ሆኖ 😭😭😭😭ግን ለምን ጨክነህ ራስህን እንዳጠፋህብኝ አላውቅም ብቸኛ አድርገህኝ ውድ ወንድምዬ😭😭😭😭 መቸም አረሳም የሳይካ መሪ ተበጥሶብኝ የሰው ልጅ ላይ ወድቄ የልጁ ቤተሰቦች በፖሊስ አስዘውኝ እስር ቤት😭😭😭ሲወስዱኝ እኔን እሰሩኝ እያለ ሀገር ይያዝልኝ ስል እሽ ኢድና ቤተሰብህን ጠርተና ስሉት በምን ፍጥነት አባዬን ይዞ 😭😭😭😭እንደመጣለኝ አላውቅም የኔ ትንሽዬ ዛሬ ኮ ህይወት አይከብደኝም ነበር ካጠገቤ ብትኖር ኖሮ በህይወት 😭😭
2026-10-22 06:01:32
5
ofcourse987
ofi ta.i jiradhuu N.. :
my brother 😍😍🥺🥺🥺
2026-10-21 16:53:08
1
sabontu.jimma02
umi abduselam :
እንኳን አልቅሶ ከፍቶት እንዳላይ ያራቢ
2026-10-21 09:59:21
18
hannahanna7572
Hanna :
ወድም ቢኖረኝ አሰብኩት እዴት እደምሆንለት ግን😌😥
2026-10-21 09:24:48
10
user51457058766834
የድሀው ልጅ :
ወድም የሌለን እባ ብቻ ትርፋችን😭😭😭😭
2026-10-21 13:34:14
10
babi065051
Babi :
Brother
2026-10-23 06:14:52
0
h7768115
H❤ M ብቸኛዋ❤ :
አብሬ አለቀስኩ አይ የኔ ነገር😢
2026-10-21 09:16:22
10
mercy.ay0www.tiktok.com
Mercy የመሲ ልጅ 🇪🇹🇸🇦🇶🇦💞 :
እኔም ለወድሜ ብዬ እራሴን ተፈንካቻለዉ 🥺🥺🥺ግንኮ እሱ ነው ታላቄ 😄😄😄😄እሱ በተፈጥሮ ዝምተኛ ስለሆነ ብመቱትም ዝም እኔ ደግሞ እናደዳለዉ አንድ ቀን መተዉት ሲያለቅስ አይቼ ከትምርት ስኖጣ ተበቀልኩለት 💪💪በሌላኛዉ ቀን ደግሞ ሳላስበው ከኃላዬ በድጋይ መቱኝ 🥺🥺🥺እልህ ግን ከባድ ነው ስደት ግን ብዙ ነገር አስተማረኝ ትግስተኛ ፌሪ የዋህ.. አደረገኝ 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-21 09:18:09
6
habibamlgta
Habiba Mlgta :
እናቴ ስታርፍ እኔ ም ወድሜ ትንሽ ነበርን በሀያቴ ብርታት አደግን አዝየው እተኛ ነበር እደያለቅስ አሁን ትልቆች ሆነናል የልጆች እናት እሱም አባት ሆኖል እረጅም እድሜ ለሀየቴ በሉሉኝ አለፈ ስቱ
2026-10-21 14:36:37
7
mamaye53163
Mamaye5316 :
ine gin yelegnim mini lihuni motabigni😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-21 12:03:47
2
abi.declan41
𝘈𝗯i 𝟰1🔐1𝟬🇧🇷𝘊𝗿𝟳🔥 :
እህት የሌለንስ😥
2026-10-23 04:45:44
2
redi535
Redu 🦋🦅⚡️⚡️ :
እኔና ወንድሜ
2026-10-21 10:54:25
2
hiyab___19
🫳🏽ደሰታ ልበይ🦅 :
cheers 🥂 Ehte Lelin✌🏻🥹
2026-10-21 08:38:03
4
seadiiii62
ሱበሀንአላህ :
አብሪያቸው ነው ያለቀስኩት....
2026-10-21 13:11:39
2
To see more videos from user @ermi.king_boy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About