@veronicaadane: የቴክኒክ ዳይሬክተራችን ፒተር ጁበርግ ከደቡብ አፍሪካ አዲስ አበባ ደርሷል! 🇪🇹🇿🇦❤️ ፒተር ጁበርግ የ@gearhouse_sds ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሲሆን፣ ድርጅቱ በአፍሪካ ትልቁ የቴክኒክና የኢቨንት ፕሮዳክሽን ኩባንያ ከሆነው @gearhousegroup ስር የሚገኝ ነው። ከ@bridgeafriq ጋርም በአጋርነት ይሰራሉ። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። ህልማችንም ቀስ በቀስ እውን እየሆነ ነው! 🙏🏽❤️ መጠሪያዬ ቱር በአዲስ አበባ 🇪🇹 ክፍል 3 Our technical director, Pieter Juberg has touched down in Addis Ababa from South Africa! 🇿🇦🇪🇹❤️ Pieter Juberg is the Managing Director of @gearhouse_sds a subsidiary of @gearhousegroup one of Africa’s leading technical production companies and a partner of @bridgeafriq With God on our side this dream is taking shape 🙏🏽❤️ Meteriyaye Tour in Addis 🇪🇹 Part 3 ….. THE JOURNEY CONTINUES!