@alexo.orto: #creatorsearchinsights #fypシ゚viral__ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Adonaymada444 @VIRONICA ADANE🥰🥰🥰🥰🥰🥰👠👠 @ye_lij_magna @ቤተ ተዋሕዶ በዓታ ለማርያም መንፈሳዊ ማህበር

alexo✝️orto
alexo✝️orto
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 09:45:06 GMT
205452
37818
1565
11261

Music

Download

Comments

dhcrc
Dhcrc :
እኛ ክረስቶስ በመስቀል ተስቅሎ ፍቅርን ነው የስጠን እኛም በክረስቶስ ክረስቲያን ነን እኛ ጋር ፍቅር ብቻ ።ገድለን ገነትን እንውርሳልን የሚባል ነገር ይለም
2026-11-10 03:58:39
0
melese6863
melese :
we thank You
2026-11-09 20:15:10
1
desalegnassefa905
Desie/G.Slasie :
እስልምና ሰላም ነው ሲሉን የምንስማማበት ምክንያት እንደ አንች አስተዋይ እህቶቻችን ስናይ ነው !! ስለ ተረዳሽን እናመሰግናለን !
2026-10-21 14:40:15
312
shinkorit
ሸንኵሬ💓❤️❤️ :
አንቺም አራዳ ነሸ አቦ ይመቸሸ
2026-10-21 13:42:05
198
user7354434919491
#### :
ፈተና የሚበዛበት እውነትን የያዘ ነው
2026-10-21 15:10:58
141
senayitmitiku367
ሰኒሾ :
አባታችን ያስተማረን ዝቅ ብሎ ማሸነፍን ነው ሞቶ ማዳንን
2026-10-23 20:09:50
50
fekadu9706
Fikadu duryew :
ተከበሪልኝ መድዬ ያክብርሽ
2026-10-21 16:39:53
61
user1769581248173
ንጋቱጎንደሬው :
እግዚአብሄርበአለሽበትቦታሁሉይጠብቅሽእህቴ🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏
2026-10-21 18:11:47
23
kidunaz
kidu🦋 :
ታድለን
2026-10-28 14:11:58
8
alexoorto
alexo✝️21.ENATE :
ላንቺስ ቃላት አጣሁ። ሰላምሽ ብዝት ይበል🙏🙏🙏
2026-10-21 09:53:18
48
salidividers
@sali dividers :
ተባረኪ
2026-10-21 16:41:50
6
122teddy19
teddy@1921 :
ስላከበርሽን እናመሰግናለን እኔ ያደኩት በዚ ስነስርዓት ዉስጥ ነዉ።🥰🥰🥰
2026-10-22 06:56:32
12
beti121419
beti121r :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
2026-10-22 09:12:24
14
hinaha8
hina :
እናመሰግንሻለን እውነት ስለምትናገሪ
2026-10-21 17:10:56
11
hirutesayas2li02
Lina :
ተከበሪ አላህ ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ
2026-10-21 13:58:18
14
seblezfdbd3
Seble Alemu :
እህቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
2026-10-29 13:00:41
6
armegdion
𝖍𝖚𝖒𝖆𝖓 :
ፈራጅ እግዚአብሔር አለን ያሳየናል
2026-10-21 19:53:22
6
naola738
Naol :
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏
2026-10-21 18:10:02
7
zekarias.tibit
Zekarias Tibit :
አላህ ይጠብቅሺ እኔ ክርስቲያን ነኚ
2026-10-21 18:58:24
6
jora.tadese
jora tadese :
የኔ ምርጥ እህት እንዳትፈሪ እውነቱ ካንች ጋር ነው
2026-10-21 20:49:59
6
solcity7
ሲፓራ ሰለሞን ኢተፋ :
እንዲሁ ሳይሽ የትልክ የተከበረ ሰው ቤተሰብ ያሳደገሽ ነሽ ዘርሽ ይባረክ አቦ
2026-10-23 16:13:46
9
user9095619735293
𝙜𝙚𝙘𝙝 የተክልየ ልጅ🙏🙏🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-21 19:20:11
9
fikir_220
only.me :
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እናቴ 💖 ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ 💖💖💖
2026-10-28 04:32:05
7
genet.06
user05993852572 :
ሁሉም እንደአንች ቢሆን መልካም ነበር
2026-10-23 05:57:53
20
shemeles.gizaw1414
ከቅድህ ላይ ሞት ጨምርበት :
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏
2026-10-23 05:30:51
7
To see more videos from user @alexo.orto, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About