@mekdiwalt: መቅረዝ (ተቅዋመ ማህቶት;ተቅዋመ ወርቅ) /Lamp holder/ እግዚአብሔር ሙሴን መክሊት ወርቅህን አምጥተህ ተቋምን ስራ አለው ከታች አንዳይፈነገል እንደ ጽዋ እግር አውጣለት ከዚያ በላይ አንድ መሾቢያ አውጥተህ ተወው ከዚያ በላይ በሶስት መሾቢ ሰባት አዕፁቅ አውጣለት ሶስቱን በወዲህ ሶስቱን በወዲያ መካከለኛውን ሥረውጽ አድርገው ሰባት ሰባት ምንባረ ፈትል አብጅለት መካከለኛው የተቀዳው ዘይት በስድስቱም ሁሉ እንዲሞላ አድገው ለዚህ ማፈኛ መኮስተሪያ ወለባ አብጅለት አለው ዘፀ.25፤31-40 ዘፀ 37፤24 ዘኀ.8፤4 ይኸውም ምሳሌ ነው ተቋም የዘመን ምሳሌ ከታች አንድ መሾቢያ ቃትተህ ተወው አለው በዘመነ አበው መጽሐፍ አልተጻፈም ከዚያ በላይ ሶስት መሾቢያ ሰባት አዕፁቅ አውጣለት አለው በሶስት ክፍለ ዘመን በዘመነ መሳፍንት፣ በዘመነ ነገስታት፣ በዘመነ ካህናት የተጻፉ መጻሕፍት በመካከለኛይቱ የወንጌል ምሳሌ አዕፁቅ የሰብአ ሥላሴ የሐዋርያት የመምህራን ምሳሌ አዕፁቅ የሚያሳይ ብርሃኑን ነው የመጽሐፍትን ምሥጢር የሚገልጹ መምህራን ናቸወና ውዳሴ ማርያም ዘ ሰንበት እንግዲህ መቅረዝ የመብራት መስቀያ ነው በብሉይ ኪዳን ከቤተ መቅደስ እቃዎች አንዱ ነበር ማቴ. 5፤15 ዘፀ.40፤24 ዘፀ.26፤35 ዕብ. 9፤2 መቅረዝ የቤተክርስቲያን ምሳሌ ነው ራዕ. 1፤20 ቅርንጫፎች ሰባት መሆኑ የፍፁምነት ምሳሌ ነው ሰባት በእብራዊያን ፍፁም ነውና ምሳ. 24፤16 መቅረዝ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ይመሰላል ጨለማን የሚስወግድ እውነተኛ ብርሃንን አስገኝታለችናለችና እንዲሁም በማህፀኗ ተሸክማዋለችና ዮሐ. 1፤4-9 ዮሐ.9፤5 ቤተክርስቲያናችንም ተቅዋም ማህቶት መቅረዝ አላት ተቅዋመ ወርቅ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እሳቱ የመለኮት ፈትል የትስብእት ዘይት የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነው በቤተክርስቲያን አዘውትሮ የሚበራ ጧፍ ወይም ሻማ ሲሆን እንዚህ የመላእክት ምሳሌዎች ናቸው፡፡
Ephani
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 10:15:18 GMT
Music
Download
Comments
Azalu :
iqaxalal
2026-10-31 10:36:48
1
Elu :
እናመሰግናለን መቅረዝዬ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 04:39:02
15
Wow👑👑👑 :
ለምንድነው እንዳወርድ የምታደርጉት🤔🤔🤔🤔
2026-10-28 09:15:50
0
Semon Amare :
2026-10-27 17:07:55
0
dawit hagos :
ሓቃ
2026-10-25 14:52:04
1
Muley seyoum :
🥰🥰🥰
2026-10-30 06:03:17
1
Mahi Ayele :
[Pray][Pray][Pray]
2026-10-27 17:00:14
2
solomon :
[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][High five][High five][High five]
2026-10-27 13:42:05
2
eyasu waltengues :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-21 20:05:10
1
ab :
🙏🙏🙏
2026-10-26 12:24:08
2
ማህተቤ :
👌👌👌
2026-10-27 07:32:50
1
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 11:11:01
1
memo :
😁😁😁
2026-10-26 17:44:26
1
Emuti💖💖 :
🙏🙏
2026-10-27 03:52:18
1
yo-yo :
🥰🥰🥰
2026-10-24 16:20:14
1
Samket :
🥰🙏
2026-10-23 18:05:49
1
rooney :
🥰🥰🥰
2026-10-25 18:34:44
1
Twins :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 06:51:13
1
øřťĥøđøx :
🥰🥰🥰
2026-10-27 18:20:14
0
በፈተና የሚፅና እርሡው የተባረከ ነው 🙏 :
🙏🙏🙏
2026-10-31 07:18:24
1
kidus@@ :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 16:49:35
0
milkii1621 :
[Pray][Pray][Pray]
2026-10-31 07:39:26
1
Ashu Biru :
🥰🥰🥰
2026-10-31 19:29:13
1
To see more videos from user @mekdiwalt, please go to the Tikwm
homepage.