@zereaburuk: ሰላም ዋጋ ከፍለን የምናገኘው እንጂ እየሞትን በተስፋ የምንጠብቀው ህልም አይደለም!! . . . . . . . . . . . . . #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው

ዲ/ን ሲራክ ✍️
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 11:02:35 GMT
21477
5971
54
2532

Music

Download

Comments

papa827654
papa :
100%የመንግስት እጅ አለበት
2026-10-21 14:11:41
69
elashuna
Elshuna🦋 :
መድሃኒያለም እባክህን ለናትህ ስትል ዝም አትበለን 🥺🙏
2026-10-21 11:14:42
69
nazazi27
Andu የክርስቶስ እስረኛ ☦️ 🦅🦅🦅 :
እየሞቱ መብዛት የለም አንድ ሰው በሞተ ቁጥር የቤተክርስትያናችን አንድ ምሰሶ እየተናደ ነው እንንቃ 😊
2026-10-21 14:02:30
53
user63582736824393
1219 :
kale hywet yasemaln memhrachin☺️☺️☺️gn tyake alegn🤗🤗
2026-10-21 11:16:34
0
mesfin.yirdaw
Mesfin Yirdaw :
ልዑል እግዚአብሔር ይማረን
2026-10-21 11:46:18
15
gete2113276510
tollu mulatu 21 :
እየሞትን እንበዛለን ሚባለው ነገር ስህተት ይመስለኛል ይሄን ሳስብ ዝም እንድንል ይመስለኛል እየሞትን እንበዛለን ማለት አያጠነክረንም
2026-10-21 11:19:14
0
hageriememcashnafeqege
ሀገር ማለት ሰዉ ነው :
ታጣቂ አትበል አራጁ መንግስት ነው
2026-10-21 17:56:50
5
amanmeko29
Aman/አማን :
እውነት ነው እስከመቼ ነው ዝም ምንለው
2026-10-21 11:07:49
6
bezawite.alem21
D/n ሀብተ ጊዮርጊስ🙏➋➊ :
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-21 11:14:25
2
christian3398
christian :
ለምን አንነሳም ይነገረነ
2026-10-21 11:07:27
2
tdm6292
ይህም ያልፋል :
በቃ በለን ጌታሆይ 🤲
2026-10-21 19:07:40
1
user8538627461133kiros
kiros abera23 :
እውነት ነው
2026-10-21 11:06:50
1
user8561068688726
አንትዬ ነኝ የክርስቶስ እስረኛ :
እግዚአብሔር ይፍረድ
2026-10-22 13:19:51
0
azebsisaysisa
Azeb Sisay :
እውነት
2026-10-21 17:14:16
0
ethiopia4000yrsold
✝️💚ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም✝️💚 :
ትክክል !!!✝️
2026-10-21 17:36:01
0
user5073511410804
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
ወገን እኛ ነን መተባበር ያለብን ምንድነዉ የምንጠብቀዉ
2026-10-21 19:28:14
0
user6370361384800
kirubel :
የገደለን መግስት
2026-10-21 19:00:00
0
user71529753838012
ኮኪ ባለማህተቧ :
አሁንስ ሁልጊዜ እኝ ሰለቸኝ😭😭😭😭😭
2026-10-21 11:29:14
0
muluken0757
Mule :
አሜን
2026-10-21 17:02:05
0
nahi83714
Nahi#1🥷☦️ :
2026-10-21 11:28:29
0
iustylusty
wedi lilay :
ምን ኣይነት ግዜ ነው
2026-10-21 12:47:42
0
21beza23
አሜን :
እውነት ነው።
2026-10-21 11:50:14
0
zereaburuk
ዲ/ን ሲራክ ✍️ :
Copy link share repost ቤተሰብ
2026-10-21 16:01:38
0
user6737724035148
ስለሴ ይመስገን :
ይቺ አሩሲ የሚሏት አገር ስሟንም መስማት እንዴት እዳስጠላኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
2026-10-21 14:55:58
1
menber.sherifgmai
menbi :
አርሲ የደም መሬት
2026-10-21 11:09:35
3
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About