@ashenafi5011: የእርዳታ__ጥሪ (ሸር አርጉ) 🕌🕌 አሰላም አሊኩም ወራህምቱላሂ ለበረከቱ በረካ ያርጋችሁ  በውጭ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ያላችሁ እስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ  ከዚህ በታች የምትመለከቱት  ጎንደር አራዳ ክፍለ ከተማ የሚገኘው መስጊድ በእሳት አዳጋ ወድሟል የተጀመረው መስጊድ በመሰራት ላይ ያለው  በገንዘብ እጥረት ላይ ይገኛል : በአለም ውስጥ ያላችሁ እስላም  እምነት ተከታዬች በሙሉ የተቻላችሁን ትዘረጉልኝ ሲል በአላህ ስም ይጠይቃል መስጊዱ :: እናም ለመግዛት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች በትንሹ  ዝርዝር 👉 1 ለሉሲሚንቶ               2 ለቢስማር               3 ለእንጨቶች               4, ለፌሮዎች               5, ለበሮች መስኮቶች               6, ለቆርቆረዎች               7, ለታከሮች               8, ለመስታውቶች               9, ለኮንስትራክሽኖች               10, ለሰራተኞች               11, ለአሸዋና ጠጠር 12, ሴራሚክ 13, ብሎኬት እና ሸክላወች 🕌ለተዘረዘረውን መግዣ አምስት አስር የተቻላችሁን ታግዙ ዘንድ ለአላህ ብላችሁ አካውንታቸው  CBE 1000708242137            ሸህ  አሊ አማን ሀሰን ገንዘብ ያዥ

የእርዳታ ጥሪ
የእርዳታ ጥሪ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 12:45:16 GMT
2749
30
2
29

Music

Download

Comments

user8694996966272
መቅዲ ዳሞቴዋ :
🥰🥰🥰
2026-10-21 16:21:29
0
dawit.man06
dawit man :
😄😄😄😄😄😄
2026-10-22 11:59:49
0
To see more videos from user @ashenafi5011, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About