@dmindwarehouse: የኤክስኤል CELLን Diagonal በመክፈል ሁለት ርዕሶችን በአንድ CELL ውስጥ መፃፍ እንደሚቻል ታውቃላችሁ Did you know Excel lets you split a cell diagonally so you can add two labels in one spot? በዚህ የኤክስኤል(Excel Tutorial) ትምህርት ውስጥ፣ በአንድ ሴል (Cell) ውስጥ ሁለት ርዕሶችን በሰያፍ መስመር (Diagonal) በመክፈል እንዴት መፃፍ እንደሚቻል በዝርዝር እንመለከታለን። ይህ ዘዴ የሰንጠረዦቻችሁን መጠን (Size) በመቀነስ ሰነዶቻችሁ ንጹህ እና ለማንበብ ቀላል እንዲሆኑ ይረዳል። -ሴልን በሰያፍ መስመር (Diagonal Line) በመክፈል መከፍፈል -በአንድ ሴል ውስጥ ሁለት ርዕሶችን (ለምሳሌ፡ ወር እና ዕቃ፣ ወይም ስም እና ክፍል) ማስገባት -ጽሑፎቹን በትክክለኛው አቀማመጥ (Text Alignment) በማስተካከል ሠንጠረዡን ፕሮፌሽናል ማድረግ #ExcelDiagonal #SplitCell #ExcelTableDesign #ExcelTricksAndTips #Excel #ExcelTips #ExcelTricks #ExcelTutorial #MicrosoftExcel #ExcelHacks #Spreadsheet #Office365 #TechTips #ExcelFormatting #ኤክስኤል #የኮምፒውተር_ትምህርት #ቴክኖሎጂ #ማይክሮሶፍት_ኤክስኤል #ኮምፒውተር #ኢትዮ_ቴክ #Dmindwarehouse #ዳንኤልአለማየሁ #የኮምፒውተር_ትምህርት

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 13:10:19 GMT
1656
95
1
17

Music

Download

Comments

waliyaw00
Waliyaw :
better to insert a row above q1 to q4 and merge the cell than making diagonal
2026-10-21 14:08:24
0
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About