ICE™ Trading Psychology :
ናቲሻ ካነሳሽ አይቀር እንግዴ ነካክተሽዋልና ጃንሆይ የሚታሙባቸው የእንግሊዝ እንዲሁም ሌሎች የአውሮፓ ሎጆችን(Grand Lodges of Londond, Scotland, Ireland, France,...) እንዲሁም በዓለም ደረጃ የሚታወቁት The Scotish Rite(33° Freemasons), የYork Rite ተጠቃሾች ናቸውና ብትሄጂባቸው። እናስፋው ካልንም እንደ ባቫሪያ ኢሉሚናቲ ሁሉ The Rocicrucians, Hermetic Order of The Golden Dawn, Ordo Templi Orientis, የመስቀል ጦረኞቹ Knights Templar, The Carbonari, የነGeorge. W. Bush አባል የሆኑበት Skull & Bones, ያሌ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተው Scroll and Key, የሀርቫርዱ The Porcellian Club(Harvard), የኦክስፎርዱ The Bullingdon Club, ከዛ ደግሞ ከሚሌኒያው መጀመር በኋላ አዲሱን የዓለም ስርዓት እየገነባ ያለው በ1954 የተመሠረተው Bilderberg Group, ሳንፍራንሲስኮ ያለው የBohemian Group, በዴቪድ ሮክፌለር የተመሠረተው The Trilateral Commision, እንዲሁም በቀድሞ መሪዎች: የUN ቢሮክራቶች: ኢኮኖሚስቶች ወዘተ የሚሳተፉበት Club Of Rome በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው። በተለይ ይህ ጉዳይ በተለያዩ ጊዜያት ከጃንሆይ ጋር በብዙ ማሳያዎች እና ማስረጃዎች ጭምር እንዲሁም የቀድሞ ጠ/ሚንስትር ለገሰ ዜናዊም ሆኑ የአሁኑ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሚታሙባቸው ስለሆኑ እንደው ገፋ አርገሽ ብትሄጂበት ብዙ እንማማር ነበር።🙌
2026-10-22 07:17:06