@nure21216:

Netsi✌️Neba
Netsi✌️Neba
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 14:52:27 GMT
147853
14251
283
1018

Music

Download

Comments

agaro281
abdi 5G :
wandme k sitat tatenkak mikniatum k hulum manor yikadmal[Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-22 19:26:15
0
mu.ha68
mu ha :
ልጄ እንዴት ነህ ለኔ ስትል ቀበቶህን እሰር እግርህንም አውርድ ታስፈልገናለህ!!!
2026-10-21 15:46:49
134
dani.dejen
Dani :
ፍርሲኦን የለውም ብሮ?🥰
2026-10-22 05:20:14
11
samiabera3
sami የሚያምረው :
ወዳጀ ወደ ቤተሰቦችህ በሰላም ለመድረስ አነዳድህን አስተካክል
2026-10-21 17:34:07
28
adbadb23
AD?? :
showing off his driving skill btw
2026-10-22 18:48:43
0
hayile.hayile7
Hayilee :
yirdash fatari bro
2026-10-22 13:59:33
0
abtamuas
Abtamu As :
አሪፍነህ ስንል አራህ።
2026-10-22 15:25:42
12
abdul.kerim634
Abdul kerim :
ፍሪሲዮን ከኛ ነው እንዴ አስረዳኝ 🤔
2026-10-22 06:13:16
9
chaltuisani
@modelçĥàĺ🇳🇿 :
shebelaw
2026-10-21 14:56:57
0
xllthough
Thomas N :
[Cool][Cool][Cool][Cool] habibi
2026-10-21 17:13:40
1
zharalove3
zhara :
የዘመኑ ጀግና ምርጥ ልዩ ወጣት ሹፊር ነክ አላህ ይጨምርልህ የሁሉም ኩራት❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-21 15:18:54
7
tesfaye.workeneh
tesfa…neh :
Broዬ ለምትወዳቸው ቤተሰዎችህ ለመኖር ከፈለግህ በጥንቃቄና በማስተዋል አሽከርክር፤ ምክንያቱም መኖር ስላለብህ። አደጋ መጣሁ ብሎ አይመጣም፣ ግራ እጅህና እግር ስራ ላይ አይደሉምና እባክህ ጥንቃቄ. . . ።
2026-10-21 16:49:48
9
natiman825
Nati👆🏍 :
Brother
2026-10-21 15:20:01
1
user8345056015315
bini( እንዱሉ) :
አቶማቲክ፡ነዉእዴ
2026-10-21 22:09:10
2
atinikut.tebikew
Atinikut :
እጅህ ይባረክ
2026-10-21 17:48:35
1
www.tiktok.degan0
ousman :
[Applause][Applause][Applause][Applause][Applause]ችሎታ ከጥንቃቄ ጋር
2026-10-21 21:44:15
1
tklay.desaley
Teklay wedi 70 ግጀት❤️💛❤️ :
አውተማቲ ነው ዴ መኪናው ፊሪስዮን የለውም
2026-10-22 05:47:58
1
mash2455
( ማሽ.24 Edit 🚚 💨 ) :
የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ 💪💪💪🥰🥰🥰🔥🔥🔥
2026-10-21 14:54:58
1
leulsegedayalew
LEULSEGED AYALEW :
እጅ ይስተካከል
2026-10-21 19:42:33
1
amarawit712
ምርጧ ጎጃሜ :
2026-10-21 14:59:28
1
fasica15
madote :
2026-10-22 20:29:38
0
beka369776
beka :
አቦ ትችላለህ
2026-10-23 08:41:38
0
abiresh.man
Ăběrĕšĥ męķāŋĩķ :
በጅሪ መዳት አሪፍ ነው ፍሪሲወን ሸራ አይጨርስ ብሮ
2026-10-23 10:48:36
0
user161929966884
አቤ :
ይሜ
2026-10-23 09:44:08
0
jubati5
jubati :
ፍሪሲዮን ፍሪሲዮን እምትሉ ሰዎች ግን ለ አካዉንቱ አዲስ ናቹ መሰለኝ መኪናዉ እኮ የተማረ ነዉ በምልክት ቋንቋም ይታዘዛል!የሚያዉቀዉ ያዉቀዋል👌🙏 ስለቪዲዮዉ ደሞ ፈጣሪ ሁሌም ለቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ🙏ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ🙏እንቅፋት አይምታህ 🙏
2026-10-22 18:14:14
0
To see more videos from user @nure21216, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About