@abichu_24: #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያንቲክቶክ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok

Fan Of Abiy Ahimed Ali
Fan Of Abiy Ahimed Ali
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 16:00:41 GMT
99159
3799
63
611

Music

Download

Comments

abiy.gezahegne
Abiy Kilo :
እግዛቤር ምስክሬን እኔም ነበርኩ አይጋ ባሬንቱ ተሰኔ ተዋግቻለው በኤርትራ መሬት ላይ መጨረሻ ቡሬ ላይ የተሰራው ስራ 15 ወይንም 10 ኪሎ ሜትር ሲቀረን ተመለሱ ተባልን አንድ ትውልድ አልቆ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ወታደሩ 2 ተከፈለ እኔም ከዛን ጊዜ ጀምሮ ውትድርና የሚባል ለቅቄ ወጣው ለሞቶት ነብስ ይማር ወንዶች ነበሩ
2026-10-22 12:49:12
24
drbz52
Dr Bz54 :
you are doing well but it's really we are the part of edf
2026-10-22 16:46:24
0
user3824140052302
Ethio king :
በነበረው ጦርነት ያሁሉ ወጣት ሒወቱን የገበረው ፋይዳው ምነበር ጎበዝ?
2026-10-21 18:45:52
19
user2969745698330gh
gebreslassie :
Meles melata ebab, abatochachn aschersho, le Eritrea tebeka, honebat, yasaznal, lben, nekagn,i, miss my,father
2026-10-22 17:09:20
1
ahemdmusaadem
AheMdMUSAAdem :
በወቅቱሰሜንእዝናበርኩኝእውናቱንናውአንበሰራለይሰለንሰለሚአሰከበርመቶቀየረን
2026-10-21 18:26:41
3
natib009
Nhabsha @🇪🇹 :
የራሱን ሀገር ያስወስደ መሪ!!! የኢትዮጲያን ንብረት ለ2ተኛ ግዜ ሀገሩን አሳልፎ ሰጠ??? ያሁሉ ወጣት አልቆብን በጣል ልብ የሚስብር እውነተኛ የኢትዮጲያ ታሪክ!!!! 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-22 18:56:13
1
user4082113561870
Jb :
በጣም ያስቆጫል አይ ጊዜ
2026-10-22 10:57:37
2
user2811062179091
user2811062179091አሼ :
እኔ ምሰክር ነኝ ትክክል ነው
2026-10-21 18:11:11
5
user7804750799710
𝕡𝕒𝕥𝕠𝕡🇪🇹 :
ፃድቃን ጅግና
2026-10-22 14:24:37
1
kaleabgebratsadikv12
KALA 4K :
ጀግናው🔥
2026-10-22 20:14:03
0
user5858488145445
jibo :
ጀግና
2026-10-22 20:40:32
0
mafebekele
mafebekel :
የሱ ሴራ ነው
2026-10-22 08:24:43
1
dawitamel
dawitamel :
ከዛ ምን ይደረግ ነበር አስብን መጠቀም እንችል ነበር እንኮን አስብን ወለጋን እንኮን አስተዳድረን አናቅም
2026-10-22 17:19:27
0
keberomtadele0
keberom tadele :
🥰🥰🥰hero ,
2026-10-22 15:50:28
0
hussenhassen2025
ሁሱ የበረሃው ወዳጅ :
👍
2026-10-22 20:45:35
0
samford0714211327247
Samoa19831990 :
አይ መለስ....በጣም የሚያሳዝን ...
2026-10-22 17:46:05
0
user383020658274
Goraw :
አይ ያንግዜ በዚህ ጉዳይ ብዞ ጓዶች ያጣንበት
2026-10-22 10:44:07
0
endeshawkebede7
Endeshaw Kebede :
2026-10-21 17:58:03
0
yonatanseiamon
yonihaddis :
jegna
2026-10-22 20:03:04
0
abamegal
Abamegal Buli :
2026-10-22 09:48:46
0
merachew1221
merhawi rezene :
yezanrm fewleshal
2026-10-21 20:02:54
0
seyoummekonnen69
Seyoum Mekonen :
መለስ ዋና የኢትዮጵያ ጠላት ነበር!!!
2026-10-22 01:46:12
10
bere19.0
birhanu agafari :
ቀጭን ትዛዝ ተሰጥቶን ነው ከተሰኔ በጉዳት የተመለስነው እስከ አሁን የማቆጨኝ
2026-10-21 16:35:26
12
enisha621
መሬው :
መለሰ.ክፉነበረ.አሰብን.አሳጣን
2026-10-21 18:41:57
5
mikel.birhne
Mikel birhne :
ክፍ ሰው ነው መለስ ግን ዛሬ ተመልሶ ኤርትራ ችግር አይሆንብንም ነበር
2026-10-22 03:15:54
3
To see more videos from user @abichu_24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About