Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@emu161924: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር #Ethiopian #🇪🇹
Emu ጣይቱ👸zola
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 16:23:38 GMT
252435
36766
2502
19998
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.03MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.46MB
)
Watermark .mp4 (
5.03MB
)
Music .mp3
Comments
ሀሴት :
ኧረ እድሜ ይስጥሽ የዚ አመት ጀግና ሴት 🥰🥰🥰
2026-10-21 16:56:37
767
አማኑኤል :
አከራይም አላከራይም ማለት መብቱ ነው ስለዚ አከራይም ቻሌጁን መጀመርነውነ
2026-10-21 18:01:20
90
user6532960293539 :
edma,ists,100000amt
2026-10-29 13:53:30
0
𝓘🦚 :
እኛም. አከራይ 30% ታክስ ይቀንስልን
2026-10-21 16:37:36
149
BILIILLE :
ቺግሩ ህዝቡ ሾካካ ነው ደብቆ ይከፍላልል ስለዚ ህዝቡንም አስጠንቅቂ ቪዲዮ ስሪ ለህዝቡ 🙏🙏🙏🥰
2026-10-22 01:34:03
193
Muste AT@ :
you are wright
2026-10-28 21:24:37
0
12345678 :
አቦይመችሽ ለዘላለም ኑሪልን ንገሺ
2026-10-21 16:57:08
66
ruby :
ማንም እናት በቤት ኪራይ መሰቃየት የለባትም
2026-10-21 19:56:38
44
yoo :
ድምፅ ሰለሆንሽን እናመሰግናለን በርቺ እህቴ🙏🙏🙏👌
2026-10-22 05:42:30
67
sami :
የቆጠብነዉን ቤት ይስጡን ለፓለቲካ አይጠቀሙበት
2026-10-21 16:33:10
45
Fitsum Gebermedhe :
እሙ ተስማምተናል
2026-10-21 17:33:21
8
Tade :
እንደ ሀገር መታየት ያለበት ጉዳይ
2026-10-22 08:21:03
32
mimi :
መንግስት ቤት ሰርቶ ለባለ ሀብት በጨረታ ከሚሸጥ ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ያከራየን
2026-10-22 14:42:35
11
semu bint muhamed :
ተቀላቅለናል
2026-10-22 05:32:38
5
Tamirat@vibes (121921)🇪🇹 :
ተከራይም ዜጋ ነው
2026-10-21 18:09:57
34
@kusu G/her2327 :
የኔውድ እድሜ ይስጥሽ
2026-10-22 10:48:46
18
Thitnaw :
የሴት ጀግና ይመችሽ🥰🥰🥰
2026-10-22 03:06:30
9
ቲጂ ነኝ :
አረ መግስትዬ እራሱ ሰርቶ ያከራየን🥰🥰🥰
2026-10-21 17:15:46
8
ፍቅር የእየሱስ ነኝ❤🙏 :
ጎበዝ ምርጥ ጥያቄ ነው በርች የሁላችን ችግር ነው እኔ እራሱ በቤት ክራይ ምክንያት ልጆቸን ጥየ ለዛውም አንዱ ታማሚ ልጅ ነው ትቸው አረብ ሀገር ወጥቸ እየሰራው ነው እየላኩ ነው ቤት ክራይ እምከፍለው ልጄ በናቱ እጅ ማስታመም አልቻልኩም😥😥
2026-10-21 16:44:57
24
titi ye astu :
ተቀላቅለናል በርቺ ።🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-21 20:36:49
10
Sintayehu Dejene Negash :
የትኛዋም እናት በቤት ኪራይ መሳቀቅ የለባትም!
2026-10-22 12:05:09
17
@💝 mafeta :
መሮናል በልተን ሳንጠግብ የምናስበው ቤት ኪራይ ነዉ
2026-10-22 05:35:48
8
66kk77 :
አቮ ይመችሽ ጎበዝ
2026-10-21 17:49:13
5
ቃል ያድናል ቃል ይሰብራል :
ጎበዝ ሴት ምትጠይቂውን ምታቂ ጎበዝ ሴት
2026-10-22 13:46:27
48
Gs12 :
እርሶ ምንድን ነው የሚሉት አከራይ እኮ ሌላ ፕላኔት ላይ አይደለም የሚኖረው ኑሮው በየቀኑ ሁለት እጥፍ እየጨመረ ኪራይ በ2አመት ነው የሚጨምረው ለዛውም 11% አብዛኛው አከራይ የደሀ ደሀ ነው ትንንሽ ልጆቹን በቀን አንዴ ለመመገብ እየሞከረ ነው እኛ ተከራዮች የሚንኖርበትን ቤት ግብር መክፈል አለብን
2026-10-21 17:27:38
19
To see more videos from user @emu161924, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Hands down the easiest aura mod for the G37 #carsoftiktok #g37 #tiktokshop #fypシ #ttshop
Replying to @tallyvian #alienskinug #songlyrics #lyrics #howtomakelyrics #kamplatiktok___🇺🇬 @DjBoySelector
0 tin tình yeu 🥰 #xuhuong #xuhuongtiktok #xhh #viraltiktok
bukan sekadar perjalanan, ini soal vibes di balik kemudi. 🖤 #PajeroSport #CarVibes #ModifiedCar #FYP#cumidaratdiesel
🇵🇹🔥 Ronaldo đã trải qua những gì để trở thành cầu thủ xuất sắc nhất Ngoại Hạng Anh ??!! #cristianoronaldo #ronaldo #bakhi #xuhuong #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy