@hana.121921:

Hana 121921
Hana 121921
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 October 2026 16:33:39 GMT
126922
36221
398
1804

Music

Download

Comments

heyyooo383
heyyooo383 :
ውይ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እመብራሀን ።[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-23 08:45:20
0
user3629761324887
ማርቲ ማርቲ :
ከትርፏ ሳይሆን ካላት 2 ዲናር የሰጠችውን ሴት ዛሬ በዓይኔ አየው አባቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት
2026-10-23 04:12:00
655
esaw60
sasa :
እባካችሁ እንርዳው ያለንን
2026-10-23 05:15:33
189
user48296814981534
Biruk :
ሰዉ የለም እንዳይባል ሰዉ አለ
2026-10-23 04:11:04
382
user69790327650841
ሰው ከንቱ :
መርዳትማ ለዚህ ነበር
2026-10-23 02:32:55
112
kiduye.men.hair.ho
Kiduye ❤BERBAR SHOPE✂️💆‍♂️ :
:😭😭ቃል ከአፊ ስጠፋ እንባ ይቀድማል ለካ🥺
2026-10-23 07:42:29
24
user636182585021
Rihanna :
የኔ አባት አላህ ያሰብከውን ይሙላልህ[Pray]
2026-10-23 09:20:52
10
getinteshm
getinteshm7979 :
እባክህ ፈልገው እናግዘው ??
2026-10-23 06:04:32
23
classicesew
user7861088079949 :
አባቴ እንደ እምነትዎ በይበልጥ እነደ እግዚአብሔር ቸረነት ይፈፀምሎት
2026-10-22 19:46:24
120
lili.l050
liya :
yeniye abat🙏🙏
2026-10-23 09:09:31
0
.17027816
ልደታ 1❤❤❤ :
ነዘረኝ ምን አይነት ትልቅነትነው ግን እረ እኛንም ልቦና ስጠን አምላኬ
2026-10-23 04:24:58
38
mietaftef
ኤማሁስ 💪💪💪 :
ልብሱ ቆሺሾ ልቡ ግን ንፁህ የሆነ ሰው አምላክ ያሳድግልህ የኔ አባት
2026-10-23 06:34:57
25
orthodox.haymanote3
Orthodox Haymanote 24 :
egziyabher abzto ysth
2026-10-23 08:55:27
0
user2880235426552
degu abeje :
ይሕ በይትኛውም ቃል አይገለጽም???
2026-10-22 23:13:03
30
usermaryamiye
ሰማኪያ🐋🦋 :
Yene abat 🙏
2026-10-23 07:17:58
0
ethiopi047
SUZI :
ህዝቡ እውቀት ከማነሱ የተነሳ ጠፍቷል
2026-10-23 05:54:36
7
fereselam.gatu
Z Fereselam Zstefanos :
አልቅሼ ልተኛ በዚህ ንፁህ ልብ
2026-10-22 20:18:26
26
.new.year52
H,H,E, ወሎየዋ :
ሰውየው የት ነው የሚገኘው😰?
2026-10-22 19:46:24
11
etayetefye2
00000000000 :
እግዚአብሔር ይቅደምህ 🙏🙏🙏
2026-10-22 19:51:03
5
eyerusalem.gadisa
Jarry :
chalenj yjemerlachwu
2026-10-23 04:25:03
9
meseret8133
ሪና💞 :
ጌታ እኮ ከነሱ ገር ነው እኑ ለብሳቸው ነው የቆሸሸው እኛ ግን ልባችን ነው የቆሸሸው😭😭😢😢
2026-10-22 21:49:46
6
natnalenati58
የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤🙏🙏🙏 :
ይረዱ አልቅሻለሁ ማርያምን ይረዱ በእመቤታችን 🥰🥰🥰
2026-10-23 07:33:43
5
danidesta4
Dani 4k :
ትለያለክ ምርጥ አባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-23 09:21:34
1
meaza_eshetu
meazae dira :
ሰንት ሚሊየን የሚቆጥር አሰር ብር ለድሀ ላለመሥጠት የመኪናውን መስኮት የሚዘጋ ባለበት ሀገር መሥጠት አያጉልም
2026-10-23 09:50:50
3
derayemariamlij
Dereje @21 :
ኖሮት ከሰጠ ይልቅ ሳይኖረው የሰጠው ፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው የኔ አባት ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-10-23 10:03:01
2
To see more videos from user @hana.121921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About