@arifelife00: አግብቶ ልጅ አለመውለድ ትልቅ ፈተና ነው

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 21 October 2026 18:10:58 GMT
67588
2646
300
396

Music

Download

Comments

hopelight257
የሃበሻ ምግብ ቤት ቶብክ :
🥺🥺🥺 እየኖርኩት ያለሁት ህይወት ኣላህ ለሁላችንም ልጅ ላጣን ልጅ ይስጠን
2026-10-22 04:09:38
90
eyuyeteddy
EyuHappy :
የደረሰበት ያቀዋል እረዳሻለው
2026-10-21 19:12:59
116
aquarius12483
Love :
ከፈጣሪ የሚያጣላ የተረገመ ማህበረሰብ ሰው ነው ሰላም የሚነሳው ምናለ በማይመለከተን ዝም ብንል ባንጠይቅ
2026-10-21 19:40:26
62
umu.hayat04
Umu Hayat :
አላህየ ልጅ ለሚፈልጉ ሁሉ መንታ መንታዉን አሳቅፍቸዉ።
2026-10-22 07:56:19
51
hirut_ambaye
ሩት Beauty &Spa 🧖‍♀️💅💇‍♀️ :
ምንም አይከብድም አምላክ ለኛ የሚያስፈልገንን ያዉቃል አትጨነቄ እህቴ ዋናዉ ነገር ጤና ነዉ የሁሉም ስዉ ፀጋ እና መባረክ ይለያያል አስግኝዉ
2026-10-21 19:20:16
48
hasna_5430
🧕Malika🌙⭐️ :
የኔን ብነግርሽ አንቺ ከኔም የባሰ አለ ትይ ነበር ውዴ ለአላህ ሰጥቼ መልሱን እየጠበኩኝ ነው 💔😭
2026-10-21 19:43:57
23
hebetamtamel
hebetamtamel :
አዬዞሽ እኔም መቆም እስከሚቅጠኝ በጣም አልቅሳለው ብዙገዳም ሂጃለው ለምን ፈጠርከኝ ነበር መልሴ ከሀያ አመት በሆላ በርሚል ቅዱስ ገወርጊስ ሂጀ በቃስል በልጅ ባረከኝ አዬዞሽ አችም ትወልጆለሽ ሳምቴ ነው ከወለድኩ [Pray][Pray]
2026-10-21 19:46:02
27
netsanettsedalu7
nope :
እመብርሃን በወንድና ሴት መንታ ልጅ ባርካሽ እንባሽን ታብሰው የኔ እህት
2026-10-21 20:46:51
18
tegset10037045161
tegset1003704516171 :
እኔ እረዳሻለው ህመሙን ስለማውቀው
2026-10-21 18:56:57
64
tokechwshalo
ዶማክሰ :
ayezesh eheta enam alelsh lij yelegnm maremen and kene yestanale ken alew
2026-10-22 12:58:09
0
user1659080807236
ekita :
ayezosh tewelejaleshi geta awaki new biset benesa esu tikikel new be egeziabeher becha metamen ena meseley new
2026-10-22 14:26:03
0
sofi.nat21
Sofi nat :
Abshri wde yene konjo anchi mtalfibetn neger bzu setoch eyalefu new Andwa ene neghn abshri wde Menta mentawn yisetshal insha allah[Teary eyed]
2026-10-22 16:05:09
0
user2996071146974
haymi dire :
ዝም በማለት ቢተባበር ምን አለበት ማህበረሰቡ ?
2026-10-22 04:48:07
6
user692021302
ያረዛቅ :
አላህየ ልጅ ለሚፈልጉ ሁሉ መንታ መንታዉን አሳቅፍቸዉ።
2026-10-22 08:31:01
10
biftu.oromiyaa0
Biftu Oromiyaa :
uuufff yikebdal fetari yirdash ehite ene banchi bota hogne tamemku 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-22 08:41:02
0
user66155790427
fatuma :
በጣም ትልቅ ፈተና
2026-10-21 19:06:08
23
abedele.hakeme
abedele hakeme :
ayzosh ehte enem endzaw aynt heywt just nghn went nw bettam ykebdal wellahi allah yalsten yhonal mekniyat binorew nw and qen yesten yhonal
2026-10-22 10:20:57
0
askalemelaku
askalemelaku :
አይዞሽ እግዝአብሔር አለቀ ሲባል የሚቀጥል አምላክ ነው ይሰጥሻል ተስፋ አትቁረጭ ።
2026-10-22 05:48:13
5
hasna_5430
🧕Malika🌙⭐️ :
አንቺ እኮ ምርጥ ባል አለሽ ውዴ አላህ ጤነኛ መንታ ልጆች ይስጥሽ ያረብ ♥️
2026-10-21 19:41:19
15
tatek.yms
Tatek YMS(ታጠቅ) :
እግዚያብሄር እንባሽን ያብሰው የኔ ዉድ እህት የደረሰበት ያውቀዋል
2026-10-21 18:52:57
21
kidsetkonjo
Kidset 🐝 :
Uffff this pain 😭😭😭😭😭
2026-10-21 18:16:01
17
hanamaramey
Hanamaryame Abay :
የኔ ሕወይት 😭😭😭😭😭😭
2026-10-22 08:20:42
1
tigestmulu716
Tigest Mulu :
እኔ ያልገባኝ ልጅ መውለድ ግዴታ ነው???የኢትዮጵያ ሰው የራሱን ኑሮ መኖር አይችልምወይ ?
2026-10-22 09:50:49
3
nasbitenasbi
ዙዙ የልጅ ነፈቂ :
ከምንም በለይ ሰዎች ነቻው የሚጎዱት
2026-10-22 08:20:31
3
tityi_2024
. :
ሁሉም ለበጎ ነው የወለደ ሁሉ ደስተኛ ነው ማለት አይደለም
2026-10-22 11:54:15
3
To see more videos from user @arifelife00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About