@mylove73215: #Meme #MemeCut #CapCut #fyp #foryou

My 🦋🌸✨
My 🦋🌸✨
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 21 October 2026 19:31:04 GMT
9205
237
57
113

Music

Download

Comments

zuzumuhamed807
🦋ዜድ አባቷን ወዳጂ😢💔 :
እኔስ በሩ ጋርነዉ የምገተረዉ እንዳመልጥ😂😂😂😂
2026-10-21 23:27:37
3
zd73563
Z𝑢𝑧𝑢 🍫 :
የኔስራናት ይችማ አኔአላየሁም የምለዉነገርስ እናቴ አና በግሩሂደደ ትልኛነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😁😁
2026-10-22 07:25:39
2
aesadwa
➰መዲ➰21💒 :
እኔ ደግሞ ድሮ ስማር ጤፍ ሰርቄ ሸጬ ቆቆር ብስኩት ልበላ ከዛ ጤፉን ከቤት ቋጥሬ አዉጥቼ ባጥር ላይ ስወረዉር ጠዋት ይዤ ለመሄድ ከካቡ ላይ ወድቄ እግሬ ተሰብሮ አባቴ ተጨንቆ ወጌሻ ቤት ይዞኝ ሄደ ስሰርቅ እንደዚህ እንደሆንኩ ብታቅ እዛዉ ነበር አተም እምታደቀኝ እያልኩ በሆዴ😂😂😂😂😂
2026-10-22 08:18:45
0
user5781281628621
እናቷ ናት ሳቋ👸 :
እኔ በሠረኩት ትንሹ ወዲሜ ሲለቅስ ነዉ😂ይናደዳል ስራዉ ስለለበት🤣🤣🤣🤣
2026-10-22 03:54:10
1
temtu.mergu
💃👸🦋 :
3ብር ሰርቄ ትምርት ልሄድስል ተያዝኩ😭🤣🤣😂
2026-10-22 06:57:42
1
rahema823
Rahima ✨🦋 :
ምና ሰው ሁሉ ሌባ ነበር እሳ 🤣🤣
2026-10-22 11:15:16
1
usergrtvq7n83e
user03381792163 :
ይችማየኔስራናት😁😁😁😆😆
2026-10-22 07:24:23
1
sualiha.kedir
ሱሱ ያቫቷ ልጅ🥰 :
ያች ቀላሉ እኔ ወደሳኡድ ስመጣ ከመጥፋቴ ላይ1000 ብር ሰርቄ ነው የመጣሁት[Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-22 00:39:23
0
user4724792269913
💚💛❤️ አማራየ👑 :
እኔማ☺️እምላለሁ🤣🤣
2026-10-22 08:04:56
1
alwaysmoveforward29
ALME🍓 :
😂😂እኔስ ስኳር ነዉ ስሰርቅ የነበር
2026-10-22 11:28:23
0
zedassen
Zed Assen :
[Big LOL][Big LOL]እኔ ብር አልሰርቅም ከረሚላና ማስቲካ ነ ው የምሰርቀው አያቴ ነጋዴ ነበረች🥹🥹የኔ ውድ አያት አላህ ይራህማትና የአያት ቅምጥል ነበርኩ
2026-10-21 22:56:54
1
zuzu26980
𝕫𝕦𝕫𝕦❤ :
ሚስጥር ወጣ😁😁😁🤭
2026-10-21 19:54:41
0
aaaa3617946913861
Aa Aa :
እኔ ደሞ አዲስ ኩኪስ መጥቶ እርሜን 5 ብር ብሰርቅ ገዝቸ ስወጣ ሱቅ በር ላይ አገኘኋት እዴት እዳፈርኩ [Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-22 12:34:25
0
binetmohamed
❥︎𝐀𝐅𝐢𝐅𝐚💎𝑸𝐮𝐞𝐞𝒏❥︎ :
እኔ እማ እየሰረኩ ለጓደኛየ ነበር የምሰጣት🙊አይ ልጅነት ስንቱ አለፈ🥹 የሆነ ጊዜ የተመታሁትን መቸም አረሳት😣😩
2026-10-22 13:05:47
0
dreem326
one day :
ግን ግን ሁላችንም ሌባ ነንሳ ወገን አሁንስ ለቋችኋል እኔ ለቆኛል ለሞደስ መግጃ በየወሩ 50 60 ነበር የምሰርቃቸው አያቶቸን አሁን አረብ ሀገር መጥቸ ግን ታቂ ነበርዴ እኔ እንደምወስድ ስላት እና ሌቦ ማን ሊወስደው ነው ለዛ ለምናምቴሽ ነው ብየ ነውጅ አላለችም የኔ ውድ አያት እኔኮ ብነግራትም አይገባትም ብየነበር መስረቅን የመረጥኩት
2026-10-22 12:54:29
0
h_____oo7
☪ሚ ⃝ጣ ሸጋ •🙆‍♀️😹 :
የኔስራ
2026-10-22 10:07:14
0
hani30976
Hani💚💜💙😘😘 :
[Shy]😂😂
2026-10-21 19:47:12
0
user5811684757613
📿ሳቂታዋ☪️Ⓗ :
😂😂😂😂የኔስራ
2026-10-22 11:55:39
0
m3273801
Mነኝአደበኛዋ :
😅😅😅
2026-10-22 08:13:28
0
mesiya54
𝄞🅜♱●─────ባለማህተቧ𒋨𝄞 :
ቱ ሚስጥር አታዉጧ🥺😁😁
2026-10-22 07:26:34
0
tagi855
ኪ💜(ya)🫅 :
ብርስአልሰርቅም ስኳርእናእርጎነበርየምሰርቀው እርጎስሰርቅ ቅንጭላቱንአጠንፍፌበላውና አጓቱንልግፋውስቲ ገንቦውንአምጭውስባል አይኔፍጥጥነውየምለው 😁😁😁
2026-10-22 15:06:55
0
user5162853068079
user5162853068079 :
ይቺስራየኔነች ተይአቺሚስጥርአታውጪ[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-22 11:26:10
0
euejueh
እድሜ ለናቴ :
ከስኮር እና ከሽብራ እሸት ውጭ አልሰርም 😂😂😂
2026-10-22 11:24:07
0
faidamaoulida
susu :
ስካር ብቻ ነው የምሰርቅ😂😂😂
2026-10-22 15:17:14
0
user9761417534376
ቲጂ የማርያም ልጅ :
2026-10-21 20:22:15
0
To see more videos from user @mylove73215, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About