@tea3ss:

tea3s
tea3s
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 21 October 2026 20:15:53 GMT
125
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tea3ss, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

📌 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት #ቢል_ክሊንተን፦   «ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ ሙስሊሞችን ሲያንቋሽሹ መስማት ሰልችቶናል!»  ትናንት በፍሎሪዳ ግዛት፣ ሆሊውድ ከተማ በሚገኘው ኩዊኖኒያ የአምልኮ ማዕከል በተካሄደ ዝግጅት ላይ፦ «ሰዎች ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ ሲያንቋሽሿቸው መስማት ሰልችቶኛል!» ብለዋል። ክሊንተን ንግግራቸውን ለማጠናከር ከቅዱስ ቁርአን የሚከተለውን አንቀጽ ጠቅሰዋል፦ 📖 አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا﴾ ትርጉሙ፦ «እንድትተዋወቁም ሕዝቦችና ነገዶች አደረግናችሁ።» 📚 ሱረቱል ሑጁራት፣ 49፥13 ክሊንተን ይህንን አንቀጽ ትኩረቱን ያስቀየረችው ልጃቸው ቼልሲ ክሊንተን መሆኗን ገልጸዋል። ልጃቸው በ15 ዓመቷ ቅዱስ ቁርአንን ሙሉ በሙሉ እንዳነበበችም ጠቅሰዋል። በተጨማሪም፣ በተለያዩ ማኅበረሰቦች ውስጥ መጥፎ ሰዎች እንዳሉ አስረድተዋል። የቁርአኑ መልእክት ግልጽ ነው፦ ሰዎች በዘራቸው፣ በጎሳቸው ወይም በሃይማኖታቸው ምክንያት ሊናቁ አይገባም። የተፈጠርነው እርስ በርስ እንድንተዋወቅ ነው!

About