@dagi_music_: #werq #dagmawittsehaye #sandaye Link in my bio 🔗 ግጥም እና ዜማ /ታምራት ካህሳይ አማርኛ ግጥም / ፍሬዘር አበበ ሙዚቃ ቅንብር እና ሚክሲንግ/ አብርሃም ኪዳኔ / ማስተሪንግ / ኪሩቤል ተስፋዬ 'ሳንዳዬ' ዳግማዊት ፀሐዬ ስም ክብሬ ናልኝ ደስታዬ አንተን ናፍቋል ሁለመናዬ ማን ቢሆን አጥፊ በዳይ ከኛ አይበልጥም ምንም ጉዳይ ሳንዳዬ ....... መለዬ..... 1.ገባኝ ሳነፃፅር አሁን ካለንበት ለካስ መልካም ነበር ያ የነበርንበት አሁን እንደሆነው ክፉ ቀን ሲመጣ አብረን መሆን እንጂ መራቅ አያዋጣም ና ናተዬ ና ናተዬ ሓወይ ፍቕረዬ ብዘይካኻ ብዘይካኻ ጎዶሎእዬ ፍቕርኻኣሎ ፍቕርኻኣሎ መፀውዕይ ፍቕርኻ ኣሎ ፍቕርኻ ኣሎ ግርማ ገዛዬ አዝኖለት ለሰማይ ሌት ኮከብ ይወጣል ፍቅር እንደዚ ነው አንድ እድል ይሰጣል እኛ አንሰን ከፍጥረት ከሚበዛ ስቃይ አብረን ይሻለናል የነገን ቀን ብናይ ና ናተዬ .....

Dagmawit Tsehaye 🇨🇦💎
Dagmawit Tsehaye 🇨🇦💎
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 21 October 2026 20:45:41 GMT
364497
17778
494
298

Music

Download

Comments

jerry02.0
Jerry :
ሙዚቃው ይውጣ እንጂ እኛ ሴቶች ድጋፋችን ማሳየት አለብን🥰🥰🥰
2026-10-31 18:33:32
186
abbrandbutik11tiktok.com
AB brand bonda siti :
ሳምሶንየ ለማለት ፈልገሽ ነዋ እንርዳሻለን
2026-10-25 08:04:09
32
sarisarna
sari 19🆘 :
እኔ ምለው ሌሎች ሴቶች ባላቸው ሲፈቱ ሚያለቅሱት ለምን ነው እንዲህ መዝናናት እየቻሉ🥰
2026-11-02 15:16:55
50
firehiwotegenemo
@Fire FG :
የብዙ ሴቶች ኩራት መኖር እንደሚቻል ኮ አሳየሽን
2026-10-22 09:09:02
477
efoy6150
Haset🫀 :
Samson king🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-01 19:56:11
60
belaruthina
bela :
Our Hero Keep going🥰
2026-11-05 15:34:59
0
hulum091begziwe
hulum091begziwe :
ከትዳር ከልጆች በሆላ ሂወት የለም ለሚሉ ሴቶች አችን ማየት በቂ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-23 04:20:58
53
zafyamareyame
zafyamareyame :
አቤት ቅርፆ ልጃገረድ እኮ ሆንሽ ዳጊየ 🙏🙏🙏🙏🙏lm proud of you !!!!
2026-10-22 10:23:11
114
beza2710
Beza Yekidye :
ሼፕሽ በጣም ያምራል ኪድዬን😅
2026-10-22 10:05:06
31
fikirte.hwold
Fikir💝 :
የኔ ቀበጥ አንቺ ጀግና ሴት ወደፊት ጀግኒት❤💪
2026-10-21 20:51:28
85
saniyahailu
saniya :
ማርያምን ጀግና 🥰🥰🥰ዳኑዬ ከ ዘፈን የምትወጪበት የማያለቅበት ፈጣሪ ስራ ይስጥሽ
2026-10-30 20:44:27
7
abiworku21
Abi🤍 :
ቆንጆ ቆራጥ ሴት ምርጥ እናት ዳጊዬ🥰
2026-11-03 13:11:01
11
fano.is.our.heroe
Be kind :
ዲጊነት ትችላለች 🥰🥰💯💯💯💯
2026-10-21 21:46:10
6
alemal47
@777777777# :
2ልጅ ወልጄ ትቸው ሳውዲ አሁን አግዚአብሔር ይመስገን ጡሩ ላይ ነኝ አሱ ጋር ሆኘ ተጎሳቁዬ
2026-10-23 10:33:10
16
tststs74
AmAmAm :
ዳግዬ በርቺ ወደፊት🥰🥰🥰
2026-10-21 20:50:53
8
user2963605061130
user2963605061130 :
በትዳር የብቸኝነት ስሜት ለሚሰማቸው ሴቶችኩራትነሽ ዳግየ ከፍ ብለሽ አሳይው
2026-11-02 06:42:11
7
nikoye17
jiji ayele :
ጀግና የሆንሽ ሴት
2026-10-22 15:39:08
9
442366ethiopia
Faris 2019 :
ጀግና አገብጊቢው
2026-10-22 02:40:43
8
zafyamareyame
zafyamareyame :
ሙሉ ኮንፊደንስ ይሉሻል ይሄ ነው ጀግኒት በርች ሂወት ይቀጥላል በበለጠ ደረጃ እና ውበትyesssss🌹
2026-10-22 10:21:28
10
elsa.ggergs
elsa G/gergs :
dagiye keep shining...tnkaresh saysh endet des endemilegn selamsh tebqesh berassh qumesh amrobsh....ymechsh dagiye
2026-10-21 20:54:04
5
nazrawi36
N@zrawi R@m :
ዳጊ መልካም ሰው🥰🥰🥰🥰💪
2026-11-05 22:30:14
1
tsegabelay6
Tsega craft :
አንቺ በህይወት ፈጣሪ ያቆይሽ እንጂ ብዙ ስራ ይጠብቅሻል!!*👍👍የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ ❤️❤️
2026-11-04 19:28:16
2
wesen.wesen53
Wesen Wesen :
ካለፈ ቦሀላ ይቆጫል[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-11-05 11:09:05
0
user3465318876347
user3465318876347 :
የኔ ጎበዝ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳምሶንን በጣም ነበር የማደንቀው የሞወደው ለካስ ከአንቺ ጎን ስለነበር ነው ውበትና ድምቀቱ አንቺ ነበርሽ በጣም ያሳዝናል
2026-11-05 10:32:09
0
To see more videos from user @dagi_music_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About