@pinxpawida_a:

PAWIDA
PAWIDA
Open In TikTok:
Region: JP
Thursday 22 October 2026 01:00:12 GMT
2030
246
2
3

Music

Download

Comments

imyourkaem515
Kaem :
😳😳😳
2026-10-22 03:09:19
0
imyourkaem515
Kaem :
🥰🥰🥰
2026-10-22 03:09:22
0
To see more videos from user @pinxpawida_a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ድንገት ልብሽ የተጠቀጠቀዉ ፍቅር ኩምሽሽ ሲል ተሰምቶሽ ያዉቃል። ሽንቁርሽን አጋልጦ ነፋስ ሲገባበትስ ፥ ዉርጭ የሚያስገባ አይነት መሸንቆር ወግቶሽ ያዉቃል አይደል ?አንቺነትሽ ላይ የገነባሽዉን የመወደድ ጡብ በቅፅበት ሁነት እንደ እንቧይ ካብ ሲደረምሱትስ ሳቅሽ አልተናደም.? ደሞስ ከራስሽ አልተፋጨሽም.? መወደድሽን አምነሽ ልበ ሙሉነት በተሰማሽ ማግስት ዉስጥሽ የሞሉት አየር በመርፌ እንደተነካች ፊኛ ተሽቀንጥራ ራሷን ትቢያ ዉስጥ ስትጨመር የታዘብሽባቸዉ ቀናት የሉም ...?እንዴት ተወጡሽ በሞቴ .?እንዴት ችለሽ በላይሽ አለፉ፤ እንዴትስ ሆኑልሽ ...?ሳቅሽ እንዴት ድጋሚ አንሰራራ ..?  ባላወቅሽዉ ሀይል አይደል .?ድንገት በጀገነ ልብሽ፣ በጠነከረ ቅስምሽ ሳቅ እያልሽ አለፉ አደል ? ይሄስ ከዛ ምን ለየዉ ጊዜ ሲከንፍ የማያገገም ጠባሳ አይኖርም ። ትድኛለሽ ፥ትቀኛለሽ፥ትቃኛለሽ፥ ይሄም ያልፋል እንደጎበጥሽ መቅረትን ለታሪክሽ አታሳይዉ ። ጊዜ መድህን ያድላል ባላወቅሽዉ ቀን ስትባንኝ አንቺነትሽ ስትብለጨለጭ ታያለሽ .....ንጋት ጋር.......! @Sa🦋miya

About