@menghdvn0mb: #hypic #hypiccreator Nhấn vào liên kết ở góc dưới trái, tải lên một bức ảnh để nhận được hiệu ứng lọc tương tự này. انقر على الرابط في الزاوية السفلية اليسرى، وقم بتحميل .صورة واحدة للحصول على نفس تأثير الفلتر هذا คลิกที่ลิงค์มุมล่างซ้าย, อัปโหลดรูปภาพหนึ่งรเพื่อรับเอฟเฟกต์ฟิลเตอร์แบบเดียวกันนี้ Click the link in the bottom left corner, upload a photo to get the same filter effect. Klik tautan di sudut kiri bawah, unggah satu foto untuk mendapatkan efek filter yang sama ini.#ai#xuhuong #Godpic @hypic_global @HypicVietnam

menghdvn0mb
menghdvn0mb
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 22 October 2026 03:18:54 GMT
334
7
0
7

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @menghdvn0mb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ዝሙትና የተለያዩ ሱሶች ያለበት አንድ ሰዉ ነበር።  ምን ጊዜም አንድ ቀን እተዋለሁ እያለ ገና በሃያ አምስት አመቱ የጀመረዉ ሱስ እስከ አርባ አመቱ ዘለቀ። የሆነ ቀን በጠዋት ይነሳና ቤተክርስቲያን ልሂድ ብሎ ሲያስብ  🤔ይሄን ሁሉ ሀጢያት ተሸክሜ እንዴት ንስሀ ሳልገባ እደጁ እሄዳለሁ አይ ይቅርብኝ አንድ ቀን እሄዳለሁ ይላል ደግሞ። መዳን እየፈለገ ሁሌ ለህመሙ ቀጠሮ ይሰጥ ነበር። የሆነ ቀን በጠና ይታመምና ይተኛል።  በቃ አንድ ቀን እንዳልኩ ልሞት ነዉ ብሎ ያዝናል 🥺🥺በተኛበትም ህልም አየ። ህልሙ እንዲህ ነበር
#ዝሙትና የተለያዩ ሱሶች ያለበት አንድ ሰዉ ነበር። ምን ጊዜም አንድ ቀን እተዋለሁ እያለ ገና በሃያ አምስት አመቱ የጀመረዉ ሱስ እስከ አርባ አመቱ ዘለቀ። የሆነ ቀን በጠዋት ይነሳና ቤተክርስቲያን ልሂድ ብሎ ሲያስብ 🤔ይሄን ሁሉ ሀጢያት ተሸክሜ እንዴት ንስሀ ሳልገባ እደጁ እሄዳለሁ አይ ይቅርብኝ አንድ ቀን እሄዳለሁ ይላል ደግሞ። መዳን እየፈለገ ሁሌ ለህመሙ ቀጠሮ ይሰጥ ነበር። የሆነ ቀን በጠና ይታመምና ይተኛል። በቃ አንድ ቀን እንዳልኩ ልሞት ነዉ ብሎ ያዝናል 🥺🥺በተኛበትም ህልም አየ። ህልሙ እንዲህ ነበር"በቀኝ በኩል ነጫጭ የለበሱ በግራ በኩል ደግሞ እሳት የመሰለ ነገር የለበሱ በመሀላቸዉ ግርማዉን በፁሁፍ ለመግለፅ የማይቻል ዳኛ ቁጭ ብሏል የሚፈረድባቸዉ ሰዎች ሁሉ አንዳቸዉ ወደ ቀኝ አንዳቸዉ ወደ ግራ ይወረወራሉ ሁሉም ዳኛ ፊት እየቆሙ ይፈረድባቸዋል የሱ ተራ ይደርስና ለፍርድ እቆማለሁ ሲል ጠባቂዎች አንተ ለፍርድ አትቀርብም እረፍዷል ብለዉ አንጠልጥለዉ እሳት ከለበሱ ሰዎች መሀል ይወረዉሩታል ቢጮህ ቢለምናቸዉ እሺ ለፍርድ እንኳን አቅርቡኝ ብላቸዉ አልሰማ አሉት"ልክ እየጮኸ እያለ ከእንቅልፉ ነቃ። በጣም ደንግጦ ላብ በላብ ሆኖ ከመኝታዉ ተነስቶ የሆነዉን ሁሉ ለአባቱ ነገረዉ 🥺አባቱም ፈገግ አለና እንዲህ አለዉ። ያየህዉ ህልም ጥሩ ነዉ ምክንያቱም በህይወት አለህ ስለዚህ ዛሬ ማስተካከል የምትችለዉ ብዙ ነገር ስላለ ደስ ይበልህ ዛሬዉኑ ንስሀ ግባና አዲስ ሰዉ ሁን ከስህተትህ ተማር ታሪኩን መቀየር የማይችል በሕይወት የሌለ ሰዉ ብቻ ነዉ አንተ ደግሞ እሱ እድል አለህና ተጠቀምበት አለዉ። ልጁም ፈገግ ብሎ ነገሮች ቀላል እንደሚሆኑ ስለነገርከኝ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነገ ብሎ ነገር የለም ዛሬ ንስሀ እገባለሁ ብሎ ቃል ገባና የዛኑ እለት ንስሀ ገባ። ነገር ግን ነገን ማየት ሳይታደል ቀረና በማግስቱ ሞተ 🥺😢 መልክቱ፦ ለንስሀና ለመልካም ነገር ቀጠሮ መያዝና ነገ ማለት ለፍርድ እንኳን ሳንቀርብ ያስቀረናልና ባላየነዉ ነገ ተስፍ አድርጎ ቀጠሮ ከመያዝ በተሰጠን ዛሬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብንጠቀምበትና ብንመለስ መልካም ነዉ ባይ ነኝ 🥰🙏እግዚአብሔር እረፍዷል ብሎ ፊቱን እንዳያዞርብን የሱ የራሱ ፍቃድ ይሁንልን 🙏🥰 ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🏻አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ✍✍✍ ➳ሼርር አድርጉት🙏🏻🤌🤌🤌 በየቀኑ እንዲህ አይነት ታሪኮችን ለማግኘት ፎሎ ያርጉ🙏

About