Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@llanissupersecretacc: moving was the best thing to happen to me #fyp #moving #friends #goviral
yeengottadotheback5
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 22 October 2026 03:57:31 GMT
1168
188
0
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @llanissupersecretacc, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
~ኤፍሬም ታምሩ አንዳንድ የግጥም ቃላቶችን በዜማ ከሚደብቅበትና የእሱን የማዜም ችሎታ ጥግ ድረስ ካሳየበት ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ይሄ ዘፈን ነውl ~ዘፈኑ አፍቅሮ በወረት ፍቅር የተካዳ ወይም የተተው አፍቃሪ የሚያንጎራጉረው ዘፈን ነው! ~የአንድ ሰው ፍቅር በልባችን እያለ እሱን ለማየት ስንፈልግ ችላ ችሊ ሲለን...የሚደርሰብንን ስቃይና ህመም በደምብ ያሳያል! ~በአንድ ላይ ዘፈኑ ፍቅርንም ትዝታንም ይይዛል! . . ኤፍሬም ታምሩ ~ "ፍቅር ትዝታ"❤ ~የእሷ ፍቅር ማረፊያ አድርጎታል የእሱን ሆድ...ፍቅሯ ለተወሰነ ቀን ሳይሆን ዳሱን ጥሎ በሆዱ ውስጥ ተረጋግቶ ነው የተቀመጠው...ታዲያ ከተለየችው በኋላ እሷን ለማየት ቢፈልግም ቀን ሳያያት ነው ተሎ ምሽት የሚመጣው...እሷን ለማየት በጉጉት አይኖቹ ሲጠብቁ ቢውሉም እሷ ግን የለችም....መጨለሙ አይቀርም ጨለማ በሀሳብ በናፍቆት ሊሰቃይ መከራው ሊበዛ....የገጠመው ነገር የዘንድሮው ከባድ መከራ እንደሆነ ገብቶታል...ሳያያት ምሽቱ ሲጨልም ናፍቆት ሲያገላታው ..ነግቶለት እንዲያት ቢፈልግም ሌቱ ረዝሞበታል የሚነጋ አልመሰለውም ለዛም ነው እንዲህ የሚላት.... "ፍቅርሽ ሆዴን ዳስ አድርጎ እየከረመ አንቺን ላይኔ ሳላይሽ እየጨለመ ምነው እንደ መከራዬ ሌቱ ረዘመ 2×" . . . ~ይቀጥላል....ልቡ እየዋለዋለ ነው! መቁረጥ ተስኖታል ግራ ግብት ብሎታል... ምክንያቱም የፍቅር መንገድ አስጀምራው ነው የተወችው....ታዲያ ይሄ ልቡ መርሳት አይችል ፣መቁረጥ አይችል... እንደሷም ድንገት ወዶ ሸተት የሚል አይደለምና ሊያገኛት ሲፈልግ ደግሞ እሷ የለችም...መሀል ላይ ሆኖ እየዋለለበት ነው ልቡ!.....የዚህን ጊዜ ነው በሆዱ ዳስ ሰርቶ የሚያነደውና የሚቃጥለው የፍቅሯ እሳት ሳይጠፋና ሳይከስም "እባክሽ አትሂጅ እኔን ለመርሳት አትቸኩይ" እያለ የሚማፀናት ...ድንገት ብትረሳው ጥላው ሂዳ ባትመለስ ፍቅሯ የሚያደርስበት ጉዳቱ የከፋ መሆኑን ገብቶታል...ፍቅሯ በቀላሉ ሊረሳውና ሊተወው እንደማይችል ታውቆታልና እንዲህ ይላታል ከታች... " አፋፍ አይወጣ ወንዝ አይሻገር ወጣ ገባ ነው የልቤስ ነገር ከስሞ ሳይጠፋ የፍቅርሽ እሳት አንቺም አትሂጂ እኔን ለመርሳት" . . . ~ታዲያ የእሷ መለያት ድንገት ያላሰበውና ያልጠበቀው ዱብዳ ነገር ሆኖበታል...ሲያስበውም የፍቅራቸው ነገር መቃቃራቸው እንደ ክስ ተቆጥሮና ታይቶ በዳኞች ውሳኔ መሰረት በዋስ መፍትሄ ሊያገኝ አይቻልም.. ምክንያቱም ከሰው ጋር ለመወዳድ (ፍቅር) ዋስ አያሻምና ...ፍቅሯ የወረት ሆኖ ቀስ በቀስ ስትረሳውና ችላ ችላ ስትለው እሱም ሲጎዳና መተከዝ ሲሆን ውርሱ ....እሷን ለማየት የረዘመበት ሌሊት ነግቶ ጎህ ቀዶ ፀሀይ ብትወጣም እሷ ግን ለወደዳት ለፈለጋት አትታይም...አይኑ እንደራባት ቀርቷል ፤ ለፈለገታና ለወደዳት አትታይምና ለእሱም ስለራቀችበት እንዲህ ይላታል በታችኛው ስንኝ.... “በዋስ አይሆን ነገር ከሰው መዋዋሉ እንዳይሆን ሆነብኝ የጠበኩት ሁሉ መቼም ፈታሁ አይል አይናገር ወረት እኔም ትክዝ ትክዝ አንቺም ቀረት ቀረት ፀሃይ እየወጣች ጎህ እየቀደደ መች ኣይንሽን ያያል ኣንቺን የወደደ” . . . ~ይቀጥልና "ፍቅራ ሲፀናባት ትዝታዋ ሲበረታበት...የልቡ ደስታ የሆነችውን አንድ እሷን ለማገኝት አገሩን ሙሉ ቢያስስ እንዳለገኛትና ...አንድም እንዲያገኛት የሚያደርግና መገኛዋን የሚነግረው ... በሌላ ደግሞ ልቡ እንዲቆርጥለት መክሮ የሚያበረታው ከሁነኛ ወዳጁ መፍትሄ የሚሆን ምክር ማጣቱን እንዲህ ይናገራል... “እየፀናብኝ ፍቅር ትዝታ መቼ ኣገኘሗት የልቤን ደስታ ስባዝን ውዬ ስባዝን ባድር እኔስ ከወዳጅ ኣጣሁኝ ምክር “ . . . “የሰውን ልቦና በሚዛን አይለኩት እኔም ሰው ማመኔ ሆነ እንዳልጠበኩት በእምነት ኣብሮ ማደር ብዙ እየጠቀመ ልብሽ ምን ከፍቶት ቃልሽ አዘመመ ልሂድ ልሂድ ከሚል ልቤም ከሚከፋ የትም ቢሆን ኑሮ ኣይሽር ሳያለፋ ልሂድ ልሂድ ኣይበል ልቤም ተከፋ የትም ቢሆን ኑሮ ኣይሽር ሳያለፋ” ~በመጨረሻም በላይኛው ስንኝ አምኗት አልታመን ስትል...ቃሏን ስታጥፍ ...በእምነት በመታማመን አብሮ መኖር እየተቻለ...ሁሉን እንዳልነበር እንዳልጠበቀው ስታደርግ..."ከጅምሮ የሰው ልጅ ልቦና በሚዛን ተልክቶ የሚበድልና ክፉ ሰው የሆነ ቢታወቅ ኖሮ አልጎዳም " ነበር ይላል...ከዛም መጎዳቱ ሲበዛበት የእሱም ልብ ለመቁረጥ ሲታገልና ለመወሰን ሲፍጨረጨር ..."አትከፋ የመጣብህን ቻለው ..የትም ቢሆን ኑሮ ሆነ የፍቅር ህመም አይሽርም አይድንም ትንሽ ሳያሰቃይና ሳያለፋ" ብሎ ሊያፅናናው ይሞክራል.. ግጥም ~ይልማ ገ/አብ ዜማ ~ አበበ መለሰ አጃቢ (ቅንብር) ~ ሮሃ ባንድ ✍️ Jah Mc #jahmc1 #ephremtamiru #ኤፍሬምታምሩ #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Ba mu @Eden🏋️♀️ @gigi_shebabaw fans
Ready to level up your extensions? Next in person class October 4th in Arizona! Habitextensionmethod.com
Gói viêm ruột 100g trộn thức ăn cho gà #ga #xuhuong
Insta: ahmad.neu
#PUBGMWOW460 #ببجي #PUBGMBrainrot
When A Ruthless Neighborhood Association Targets Seniors, I Step In. | #powerwashing #yardwashing #pressurewashing #storylife
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy