Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@adam_u_tesfaye12: ጀግና፣ እናቶችን mention አርጓቸው ላኩላቸው#csection #medical
አዳም አንስቴቲስት(Msc)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 03:58:58 GMT
334964
18126
1630
5022
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.2MB
)
Watermark .mp4 (
1.2MB
)
Music .mp3
Comments
Geni💞💞💞 :
ያለፈበት ብቻ ያቀዋል🥺🥺
2026-10-22 05:37:09
750
enyemhert4 :
ኡፋ መቸም አረሳውም ግን እኔ የሚገርመኝ ማደንዥዣውን የሚሰጠው ዶክተር ሁሉም በሚባል መልኩ በጣም መልካም ናቸው ክብር ለነሱ🙏🙏🙏🙏
2026-10-22 05:39:35
464
Designer kedriya :
ኡፍፍፍፍ🥺 በጣም ድንገተኛ ሲሆን ደሞ ልጅ ታፍኖብን Cs ለተሰራን እናቶች ደሞ ያለው ጭንቀት ልጄ ይድልኝ ይሁን ወይስ... ከባድ ነው🥺 ኑርልኝ የልጆቼ አባት የኔ ባል ሁሉም ህመሜን ስቃዬን ተረድተከኝ ለምትሰጠኝ ፍቅርና እንክብካቤ🙏❤❤
2026-10-22 04:21:16
257
Kedir A. Nyare 🇪🇹 :
Thank you my babe
2026-11-08 16:31:26
0
Ef Rem :
እናትነትን ይበልጥ ስወልድ በሚስቴ ላይ አየሁት 😥 የሚያሳልፉት እያንዳንዱ ህመምና ነፍሷን አስይዛ ነፍስ ለመስጠት የምትከፍለውን መስዋዕትነት 🥺 ክብር ለእናት ክብር ለሴት ልጆች ሁሉ 🙏
2026-10-22 11:22:28
157
Rihana nur Rihana nur :
ከ አነስቴዢያ እስከ አዋላጅ ዶክተሮች ከእያንዳንዷ ወላድ ጋር አብረው የሚጨነቁት ክብር ይገባቸዋል አላህ ከፍ ያድርጋቸው
2026-10-22 10:37:22
109
seblina :
🥹ይሄም አልፎ በልጃችን ምንደሰት🥰🥰
2026-10-22 05:31:04
134
ደሳለኝ አዲሱ :
እንዴትስ ብትወልድ ህመሙ ከታመምነውም ከምንገምተውም በላይ ነው...እናቶችን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው!
2026-10-22 05:14:34
55
🍎Beki ✝️✝️ :
እኛ ወንድ ልጆች ስለ እናቶቻችን ክብር ዝም ማለት የለብንም። እናት የማንኛውም ሰው የስድብ እቃ አይደለችም። የኢትዮጵያ እናቶች በመከራ ያሳደጉን፣ በእንባ ያሳደጉን፣ ለእኛ ሲሉ ብዙ የተሠዉልን ናቸው። እናትን መሳደብ የነፃነትም ሆነ የጀግንነት ምልክት አይደለም፤ የአክብሮት ጉድለት ነው። እህታችን ሆይ፣ እኛም እናት ያላቸው ልጆች ነን፤ አንቺም ከእናት ተወልደሻል። የራሳችንን እናት እንደምናከብር የሌሎችንም እናቶች እናክብር። ስህተት ካለ በስድብ ሳይሆን በአክብሮት እንነጋገር። የእናቶቻችን ክብር የሁላችንም ክብር ነው! 🇪🇹🙏
2026-10-22 08:02:41
30
seni :
መቼም አልረሳውም ልጆቼን ሳይ የፍቅሬ መግለጫ አርጌ እወስደዋለሁ ብርድ በርድ እሚለው ስሜት የልጅ መልክ ማየት ጉጉቱ አለቀሰ አላለቀሰ ጭንቀቱ የተቀደደወ ተሰፍቶ እስኪያልክ ያለው መሰላቸት ከዛ እግር ድንዛዜ እስኪለቅ መጠበቁ አረ ስንቱ🥰🥰🥰እናት እኮ ፍቅር ናት በዚ ሂደት ህወታቸውን እሚያጡትን ሳስብ ሂወት ለመስጠት ተመርጠናል 🥰ልጆቹም የደስታ ምንጭ ናቸው ነገ የምናይባቸው ተስፋዎች እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ደስ እሚል ስቃይ ነው🥰
2026-10-23 19:04:39
8
Meron D :
ፍርሀቱ እስከዛሬ ልጅ እንዳልጨምር አርጎኛል እናመሠግናለን ዶ/ር
2026-10-22 05:30:18
28
Samri Dire :
የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ እዚ ክፍል ከመግባቴ በፊት ለእናቴ እና ለታናሽ እህቴ ብለህ ድጋሚ አኑረኝ ብዬ ፀልዬ እዚ ክፍል ስገባ ግን የምተርፍ አልመሰለኝም ነበር ለ 2 ተኛው ጊዜ ደሞ ይለይ ነበር አልቅሼ ልሞት ልጄን ያለእናት አስቀረሁት በቃ ብዬ ዶክተሮች ግን ከፈጣሪ በታች እኮ እናንተ ናችሁ ያላችሁን በሞት እና በሂወት መሀል ሆነን በፈጣሪ እና በእናንተ እገዛ አለፍነው
2026-10-22 05:49:42
22
Netsi yen serobi😍👨👩👦👦 :
በዚህ ምክንያት እንደማልደግመው ያውቅ ነበር አምላኬ በአንድ2 የባረከኝ ስሙ ይመስገን🥰🥰
2026-10-22 17:08:49
9
Assefu Mebre :
አሁንም ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል ሳስበው
2026-10-23 05:16:42
21
bamlak6 :
በጣም ከባዱ ሰአት 😢
2026-10-22 05:37:49
19
Siya Siyane 🖤❤️🤍 :
የኔ ማልቀስ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-22 05:48:46
8
💦💦💦💦 :
ከህይዎት ዊዝድሯል የተመኘሁበት... 👌👌👌 ....ያቺ ሰዓት ስታልፍ ለመመለስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-10-22 05:13:46
9
Ťižu ye Abseiln mom :
ህይወትን ለማገኘት የሚከፈል ህይወት🥰🥰🥰🥰🥺
2026-10-22 05:39:51
8
hayuti :
በጣም ከባዱ ሰአት🥺🥺😢
2026-10-22 05:14:31
6
ቀጮ ነኝ የመጨረሸዋ :
እዚ room ለሚሰሩ ባለሙያወች የተለየ ቀን ሊከበርላቸው ይገባል ምንም ሳይሰለቹ እኛን ሲያታልሉ እኮ ነው የሚውሉት የሚያድሩት
2026-10-24 15:11:16
9
Zድ ፋሽን ደሴ ሙጋድ አንደኛ ፎቅ 145 :
3 ጊዜ ወሰድኩት ሙቸ ተነሳሁ 🙏🙏🙏
2026-10-22 17:29:46
7
kal babena :
ዶክተር ግን ለምንድነው የወገብ ህመሙ የማይተወኝ ሶስት አመቴ ከወለድኩ ግን አሁንም በጣም ያመኛል እባክህ መልስልኝ 🙏🙏🙏
2026-10-22 05:35:19
7
yadi ቂቤ :
ዶክተር ከሙሉ ማደንዘሻ አና ከዚ የቱ ይሻላል?
2026-10-22 09:55:36
7
Zebiba :
እውነት በትዝታ ስቅስቅ ብየ ነው ያለቀስኩት 😢😢 መጨመር ፈልግ ነበር ግን በቃኝ 😢😢
2026-10-23 09:03:41
5
To see more videos from user @adam_u_tesfaye12, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
El SECRETO De ENOC Pacto REPTILIANO PARTE 4 Video original en YouTube 👉Parafantastico #enoc #fyp #viral #teoria #misterio
#اكسبلور_تيك_توك_ترند_مشاهدات_عاليه مشاهدة اكسبلور إعادة نشر @عشاقت الكردفي الصغير @DH🔇الثـᬼقـفي🔇 @ابواعزاز الحامدي يعني الدولة
How I build with Claude 👇 Academy in bio 🔗 Full prompt goes in the Academy soon. It took hours of testing to get right. Want a site like this? Send me an email, email in bio 📩 Pick your floor right on the building photo 🏙️ 1. One photo of the tower. Measure in px where the roof and the ground are, and count the floors (26 here). 2. Floor height = (ground minus roof) / 26. 3. On mousemove over the tower: level = 26 minus Math.floor((y minus roof) / floor height). Clamp it 1 to 26. 4. Draw a glowing band one floor tall at that spot: linear-gradient from transparent to rgba(120,200,255,0.6) and back. 5. A thin SVG line runs from the band to a side panel. The panel shows the level in big tabular-nums numbers. 6. Keep one array with 26 objects: residences, size, price, available. The panel just reads level minus 1. 7. Click the band: scale the photo to 6x from that floor in 1.2s, then fade into a white clay model of the apartment. 8. On phones, tap and drag up and down the tower instead of hover. Save this before your next real estate site 🔥 #claude #webdesign #realestate #architecture #vibecoding
When you can’t remember the passcode #android #fyp #fyoupage #xyzbca #viral #ct #nyc #WinterFit #WithoutTellingMe #BRIDGERTON #CobraKaiChop #nj #fix
} POV: You escape the city and spend the night in your own little outdoor paradise. 🏕️🔥 A cozy tent, a warm fireplace, a comfy sofa, a soft mattress, and a table ready for a late-night snack. Just nature, good vibes, and nowhere else to be. 🌲🌙 Would you spend a weekend here? 👀 #CampingTok #OutdoorLife #CozyCamping #NatureEscape #CampVib
Your childhood memories
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy