@hagerehig: #onthisday

Aisha Seid
Aisha Seid
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 04:57:21 GMT
165352
8605
180
732

Music

Download

Comments

myson207
Hayat Hayu👑 :
ሁለታችንም የለንም😂
2026-10-22 07:25:47
48
hayat99hayat2
ሀዩ ነኝ የሮቢቷ :
ኑሪልኝ የኔም ውስጥ ያለ ጥያቄ ነበር. ወላሂ
2026-10-22 07:07:32
30
senayit6346
senayit :
ሰማናያ የለለንስ ምን እናርግ ማሬ ንገሪኝ
2026-10-22 10:02:10
3
sosinasosina4046
user 43524689075438 :
የኔ ባል ጀግና ነው!!! ሲም ካርድና ብድር በስሙ!!! ቤት መኪና ድርጅት በዘመድ አዝማድ። 😁😁😁😁😁😁
2026-10-22 14:21:33
2
user5237198584702
ኢንሻአላህብቻ :
ሳላገባ ይፈራሁትን ንብረት ሳገባ ባሌ መካፈል ይቺላል እንደ ንገሪኝ
2026-10-22 06:50:59
1
genet.getahun5
@Genet Getahun :
ጌታ ይባረክሽ
2026-10-22 07:10:01
3
muluwerk183
muluwrk :
ያለ 80 በትዳር 17 አመት ቆይተናል ስንገናኝ እኔ 14 አመቴ ነበር አብረን መኖር ስንጀምር ብርጭቆ እንኳን የለንም ነበር እሱ ታክሲ ረዳት እየሰራ እኔ ሰፈሬ ላይ ትንሽየ ሻይ እየሸጥኩኝ ለለት ጉርሳችን ብቻ ነበር የምናገኘው ።ከትንሽ አመት በኋላ የሹፍርና ሞያ ስለነበረው የኮንትራክተር ስራ አገኘና ወደ ሎጊያ ሄዴ እኔ ጋር እየመጣ እየሄደም አብዛኛውን ወራት ግን እዚያው ነበር የሚኖረው ብር ስጠይቀው የለኝም ይለኛል ለልጆቸ ለቀን ወጭ ለውዝ መሸጥ ጀመርኩኝ እኔ ሁለት ልጅ በስቃይ እያሳደኩኝ እሱ ግን ከኔ ደብቆ የክሪን ማንሻ መኪና ገዛ መግዛቱም ደስ ብሎኝ እያለ ከኔ ሌላ ሚስት ማግባቱንም ሰማሁ ይቅናህ ብየ ሸኘሁት እኔ ልጆቸን ይዠ ያለሁት የሱ የሟች አባቱ ቤት ነው እኔም የማደርገው አጥቸ ቁጭ ብያለሁ እህቴዋ የ 17 አመት ድክመቴ ነበር ።
2026-10-23 20:36:34
2
dghdjcxjk
Rabbira :
achi zare naw yasamash🤣
2026-10-22 16:28:08
1
user2624934070230
user2624934070230 :
አላህ ይፍረደኝ
2026-10-22 05:51:09
2
wubite1980
Biruktawite23 :
ሁለት ልጆች አሉን እና አብረን የገዛነው መሬት ነበረን እና ለኔ ሳያሳውቀኝ ሽጦ ገንዘቡን ከኔ እውቅና ወጭ አባክኖ ጨረሰ። በሁኔታው ተናድጄ የራሴ የወር ገቢ ስለነበረኝ እቁብ ገብቼ 3*4 ቤት ያለው 300 ካሬ መሬት ገዛዉኝ። አጋጣሚ 45 ኪ.ሜ ርቀት ያለው ቦታ ነበረና የስራዬ ቦታ ክፍተቱን ተጠቅሞ መሬቱን በስሙ አድርጓ ካርታ አሰራበት ከዚያም በትዳራችን እየተስማማን ስላልነበረ አብረን መኖር አልቻልንም እናም ልጆቹን እኔ ብቻዬን በኪራይ ቤት ሆኜ እያሳደኩኝ መሬቱ ላይ ብዙ ገንዘብ አፍስሼ ቤት ሰርቼ ልጆቼ ጋር አብረን እኖርነው ሲሆን ከኔ ጋር ከተለያየን ወይንም ትቶን ከሄደ 5 ዓመት ሆኖታል። ስለዚህ የመሬቱ ካርታ በስሙ ስለሆነ ከዚህ በኃላ ቢመጣ እኩል ይካፈላል መለት ነው ወይስ ምንድነው የሚሆነው?
2026-10-29 21:43:18
1
ilsinan0
@Ummuilhan08 :
inkuan nibret simena ine irasu yerase aydelehum min larg
2026-10-22 09:06:51
0
mesi15652
mesi :
ከተጋባንጀምሮ ያገኝነዉ የጋራነዉ ሜለትነዉ
2026-10-22 10:36:06
0
makiba97
Makiba Queen👑 :
ተመስገን አሁን ተኝቼ አድራለው ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
2026-10-22 18:04:00
2
asham.boliya
ቅን ልብ ❤️❤️❤️❤️💚💙 :
እኔ ለምን እከለክላታለው አብረን ያፈራንው ከሆነ
2026-10-22 06:04:27
2
dibora.ayele0
geta selame nw :
tebarek degi wore yasemashi
2026-10-22 08:11:56
1
mulalem.tamere
Mulalem Tamere :
ያድናል እየሱስ
2026-10-22 12:03:27
1
oumerseid22
𝑶𝒖𝒎𝒆𝒓𝑺𝒆𝒊𝒅520 :
jegna👍👍👍👍
2026-10-22 06:56:42
1
ab46398
AB.. :
ተባረኪ
2026-10-22 16:04:30
1
nejatnejat222
nejatnejat222 :
እቴ የኔግ አብን ሠውድአዳለን በናቱ ገዛን አሁን ኢቲዩ ነኝ ግን ንብረረቱ እካሁን በናቱነው አደትነው
2026-10-23 05:50:34
0
user3312834900692
ሀና :
ግኑነታችን 20አመት ነው ምንም ባልነበረን ሰሀት ኑሮ ስለጀመርን ምንም የተጋባነው የተፈራረምነው ነገር የለም በመሀል ስደት ወጥቸ መጣሁ አንድ ልጂም ወለድን በተራው እሱም ስደት ወጦ መጣ በዚመሀል ግን ንብረት አፈራን ግን ሁሉም በሱ ስም ነው እናም ለኔ እሚሰማኝ ስሜት ለኔ ምንም እደሌለኝ ከንብረት የበለጠ ሂወት የሆነች ልጂ እግዚያብሔር ስለሰጠኝ አንደ ቀን ጨንቆኝ አያውቅም
2026-10-23 11:06:22
1
abdu25918
abdu :
አሏህን ፍሪ ንብረት የባለቤቱ ነው
2026-10-22 16:34:59
1
medinur02
Medi Nur08 :
እግዝአብሄር ችግርሽን እንደዝህ ፈጣሪ ያቅልልሽ ይሄው ለ9 አመት የጨነቀኝ ነገር ነው እህቴ ግን ደግሞ መሸጥ ሲፈልግ ብቻውን መሸጥ ይችላል እኮ
2026-10-22 15:00:41
1
user82150600435426
@Banch.music :
የኔ ውድ ጥሩመፈትሄ ነው ሰንቶቻችንነው በዚህየተጎዳነው
2026-10-22 08:00:19
1
user67238668788051
Joker Man Kingstear :
በትደር ዉስጥ ሆነን ከወለጅ እሱ ወይም እሷ በስጦታ የገኛ/የገኛች ንብረት የጋራ ንብረት ይሆነል ወይስ የግል? አዋጅ/አንቀፅ ይጠቀስልኝ!!!!!!!!
2026-10-31 05:58:33
0
ethiopianflavour
Ethiopianflavour :
አግቢ እንጅ።
2026-10-22 05:16:01
0
To see more videos from user @hagerehig, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About