Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zinnirah035: #CapCut ክፍል-2 ስለ ትዳር ምርጫ ከኸዲጃህ ረዲየላሁ ዓንሃ የምንማረው
zinirrah alrumiya
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 05:33:13 GMT
49352
6184
683
781
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.45MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.45MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ashiro :
Me as a man mejemeriya financial stability enji am handsome as f gn mn tekem siketel dmo enesu arif time lay nw egna esatu se yehone time lay nen
2026-10-22 15:43:44
1
ነኝ የነብዩ ወዳጅ :
ድኗን እና ድግል እህት
2026-10-22 08:05:43
81
መ/ነሰሩ :
[Red heart][Red heart][Red heart]imana ina tsabayi new
2026-10-22 20:16:39
0
🏪🅰mar አጠቃላይ የብረታ ብረት ስራ 🏬 :
ሐራም ግንኙነት ሸሽተዋል እና ልባቸው ወደ ሃላል ለሸፈተው ሁሉ ኢላሂ ጥሩ ትዳር ወፍቃቸው ወፍቀን🤲
2026-10-22 16:59:59
29
Abde Paa paa :
birrrrrrrrrr new
2026-10-22 15:53:22
0
ولسوف يعطيك ربك فترضا🥰 :
ወላሂ ሀብት መስፈርቴ አድርጌ አላቅም የኔን መስፈርት ለአላህ ትቼዋለው
2026-10-22 11:28:49
41
Nobody 😎🖤 :
yane halal
2026-10-22 19:59:11
0
Eng.Muhammed A/jewad A/fetah :
I don't think so, I need good woman who believe in Allah and good behaviour, Virginia and beautiful woman
2026-10-22 10:49:41
1
አብዲ ጫንዳውዬ :
ኢማን ባይ ነኝ ሁሉም ነግር እሱ ውስጥ አለ
2026-10-22 09:40:05
20
◈𝖎𝖇𝖗𝖆𝖍𝖎𝖒◊◦ :
ትዳር ህይወት ነው የትዳር አጋራችንን ስንመርጥ ህይወታችንን ነው የምንመርጠው .. እየወደድናቸውና እያፈቀርናቸው ግን ለትዳር የማንፈልጋቸው ሰዎች አሉ ፍቅር ስሜት ነው ትዳር ደግሞ ህይወት ነው እና በስሜትና በፍቅር ልክ ያልሆነ ትዳር እንዳንይዝ ረጋ ብለን አስበን አሰላስለን እንምረጥ!!
2026-10-22 07:04:14
33
ModéRim | Mind & Style :
ትምርቱ እንዳለ ሆኖ እኛም ከድጃን አይደለንም በረሱል (ሰ.ዓ.ወ) ደረጃ ያለ ወንድም አይፈጠርም ዋናው የኛ መስፈርት አይደለም መስፈርታችንን የሚያሟላ የመሰለን ሰው ትዳር ውስጥ ከተገባ በኃላ የተገላቢጦሽ ይሆናል so እውቀታችን የተገደበ ነው የፈለግነውን እና የሚበጀንን ማግኘት የምንችለው በዱዓ ብቻ ነው።
2026-10-22 10:42:10
22
wahbelbary muktar :
ሰላም የምትሰጠን ሴት ብቻ ትሁን ሌላ ምንም አልፈልግም 🤗🤗🤗🤗🤗
2026-10-22 15:34:53
10
tofa :
ኢስቲሀራ ሰግደን ምርጫው ውስጥ አዋቂ ለሆነው አላህ መስጠት ከዛ ራሳችን ሳሊህ መሆን ሳሊህ ሳንሆን ሷሊህዋን መመት አይታሰብም።
2026-10-22 13:27:26
12
numan/ ኑዕማን :
ትክክለኛ መስፈርታችንነረ አናውቀውም በሶሻል ሚድያ ተፅዕኖ ስር ስለወደቅን ለምናየው ነገር ብለን በብዙ ማስረጃዎች በህይወት ተመኩሮዋችን ያፈራነውን ማንነት ስለተውነው ትክክለኛ ምርጫችንን ምናውቀው ባየነው ተፅዕኖ ስር ወድቀን ትዳርን ስንመሰርት ነው ለዛም ነው ፍች ብዙ መመሰቃቀል የተፈጠረብን ሁዘይፋ አንድ እሚጠቅስ ትሁፊት አለ" እዚ ዑመት ላይ ምፈራው ለሚያዩት ነገር ብለው የሚያውቁትን ነገር መተዋቸው ነው ይላል።በጥቅሉ የነብያችንና የእናታችንን ኸዲጃ የትዳር ሁኔታን አንስተሻል እንደኔ እይታ ደግሞ የነቢ ሁሉንም ሴቶች የመረጡበት ምርጫና ሴቶቹም እሳቸውን የመረጡበትን ይይ ባይ ነኝ መሰረታዊ እማይናዱ ሸሪያዊ መስፈርቶች እማንደራደራደርበት ይሁን ሲቀጥል ደግሞ ያደግንበትን ፍላጎት እና ተፅዕኖም ግምታዊ እናድርግ ባይ ነኝ በመድረሳ ደረጃ እሚታወቁ እህቶች እና ወንድሞች እሚቀናባቸው እነሱ ሁነው ሳለ ደጅ ባሉት እሚቀኑ ሆነው ብቅ ማለታቸው የጠዋት ጮራ መሆኑ የተለመደ ስለሆነም أتستبدلون بالذي هو أدنى بالذي هو خير؟ ከሁሉም በፊት እራሳችንን በዙሪያችን ከቦ ከያዘን የሶሻል ሚድያ ተፅዕኖ መላቀቃችንን እርግጠኛ ስንሆን ይህን መሰል ሸሪያዊ እይታዎች ያንኳኩናል።
2026-10-22 08:32:24
7
nabu906💞💞💞 :
ine allahin yemifera sile habti gid yelegnim bayinorew serten inagegnalen
2026-10-22 08:37:34
5
እስክሪብቶ :
ወንዶች ለማግባት ስታስቡ አጠገባቹ ያለችዋን ሴት ምርጫቹ አድርጉ ማንነቷን ባህሪዋን በራሳቹ ማረጋገጥ ስለምትችሉ ድራማ የሌለበት ትክክለኛ ባህሪዋን ስለምታቁትም
2026-10-22 07:21:05
12
@Semer 7🏠 :
ኢማን ካላት ከብዙ ነገር የተጠበቀች ትሆናለች ብዬ አምናለው ስለዚህ ወንዶች ኢማን ያላትን ሴት ፈልገን እናግባ 🥰
2026-10-22 11:08:37
6
Miss ሱመያ ꨄ 🌸 :
Thank you for your amazing reminder
2026-10-22 05:48:45
2
Jemal Seide :
ድግል
2026-10-22 10:12:43
2
Han :
አኽላቅ
2026-10-22 17:21:23
2
N :
የመስፈርቴ ሴቶች ሞልተዋል በዙሪያ መላው ጠርሮብኝነው ያላገባሁት😭😭😭😭😭😭
2026-10-22 20:14:47
2
nura :
ኢማነኛ ማስተዳርየሚችል
2026-10-22 18:10:07
1
Mhs1446 :
ቢክራ እና ኢማነኛ ኢንሻ አላህ
2026-10-22 15:53:31
1
R. Y. :
የኔ መሰፍረት እህቴ ወላሂ አላህ የሚወደውን እንድሰጠኝ ብቻ ነው ገንዘብ እኮ ጠፌ ነው
2026-10-22 20:07:27
1
cherki :
አሁን እኔ የማግባት ሀሳብ የለኝም ምክንያየቱም ትዳር በመስፈርት አይሆንም እኔ ሁለት ጊዜ አግብ ሁለቱንም ፈትቼ ነው ያለሁት ትዳር በዱአ ብቻ ነው ዱአድርጉ መስፈርት አታስቀምጡ
2026-10-22 19:44:36
1
To see more videos from user @zinnirah035, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Neymar vs spain 2013🤪🏆 // SONG: SULCO SLOWED // Tag your bro to watch this simple edit🤙 // #ibraep #neymar #football #edit #brazil #spain
#ستوريات #roblox #anime #💫🖤
movies time!! 😝 #fyp #dance #OOTD #addiesootd #foryoupage
دايره بكاسه يصاحبي 👎🏼❌#repost #1m #explore #foryou #viralvideo
#viral #new #usa🇺🇸
ถ้าไม่ใช่อิง แล้วจะมีใครที่รักหยกขนาดนี้ #คนโง่รักเขลา #foolinlove #copterbank #copterntp #bankartit
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy