@mulknmles2: 👉 በኢትዮጲያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ( ሮሀ ቫንድ ) መቼም አይደገምም 🥺👏 #viral #fyp #foryou #hbesha_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ድምፃዊ ሙልቀን መለሰ
ድምፃዊ ሙልቀን መለሰ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 05:53:03 GMT
4267
202
21
171

Music

Download

Comments

agewamhara
Creator.search.Insights :
ዳህላክ ባንድ ነው
2026-10-23 00:24:06
1
yikealo418
አዱሊስ :
ይሄ ሮሃ ባንድ አደለም የሙዚቃ ከለሩ ያስታውቃል ይሄ ዘፈን ሲወጣ ሮሃ አልተመሰረተም መረጃህን አስተካክል
2026-10-23 01:55:16
1
getnetmohammed838
Zemen Teshagari Sirawoch :
ኧረ ጎበዝ አማረኛ ስንፅፍ እያስተካከልን ይሁን ባንድ እንጅ ቫንድ ተብሎ አይፃፍም ።
2026-10-22 11:14:29
2
beniym369
ዘረ_ደሼት_ዘ_ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴 :
ፖፖፖፖ እነዚህ ቲክቶክ ላይ የሉምኮ ጣፋጭ ሙዚቃዎች 🥺
2026-10-22 06:02:32
1
goytom.teku
Goytom Teku :
ሙሉቀንመለሰ ከዳህላክ ባንድ ጋር
2026-10-22 16:50:09
0
solomongebru78
ጊዜ ለኩሉ :
ኧረዳዉሎድ እናድረገዉ
2026-10-22 14:19:14
0
girma.eger
Girma Egir :
ሠላም እሥቲ እድናወርደው አርጉት
2026-10-22 16:26:56
0
efanos
Estif- :
ይሃንም ሙሉቀንንም ለጊዜው ትተነ አልማዝ ከበደ የት እንዳለችስ ታወቁ ይሁን??
2026-10-22 15:53:18
0
100bat1
Wiz _ 💀 :
ሰምቸው አላቅም አገርምም እኔን ብሎ የሙሉቀን አድናቂ🥰
2026-10-22 10:57:18
0
danielgezehegn
Daniel :
ከዚህ ድምፂ መስማት አልፈልግም ዜማ+የግጥም መልእክት+ድምፅ+ሙዚቃ=ዘፈን በቃ ሙሉየ
2026-10-22 08:09:02
0
shegaw678
Tenkolu@ :
ሮሃ ባንፍ ነው እንዴ??? በፍፁም
2026-10-22 15:35:07
0
yikealo418
አዱሊስ :
በኔ ምርጫ ደሞ አይቤክስ ባንድ መቼም አይደገምም ሮሃን የመሰረቱት አብዛኛዎቹ የአይቤክስ ባንድ ተጨዋቾች ናቸው
2026-10-23 01:57:05
0
abay5055
creater.search.insight :
ቫንድ አትበል ባንድ ነው የሚባለው ምንድነው የ ቨ ልክፍት
2026-10-22 12:56:54
1
eyuti198
Eyuti :
ሙሌ ከሴት ጋር በቅብብሎሽ የሰራው ሙዚቃ ካለ ብታቀርብልን ☺️🤲
2026-10-22 21:25:34
0
therohaband
Ethiopian Recording Band Eras :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 08:04:36
1
ms937312
ms olds :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 13:26:09
0
dawit17178
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 08:00:22
1
100bat1
Wiz _ 💀 :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 10:55:45
0
adisu5702
adisu5702 :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-22 16:06:56
0
To see more videos from user @mulknmles2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About