@kedirdebgg: #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #እናት_ለዘላለም_ትኑር #✍️👈💯💯💯💯💯💯💯💯💯

ልጅ≛⃝K ወላካሎ ነኝ᭄❥͓͓̽̽͜͡▩⃟݊ꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
ልጅ≛⃝K ወላካሎ ነኝ᭄❥͓͓̽̽͜͡▩⃟݊ꠋꠋꠋꠋꠋꠋ
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 22 October 2026 06:31:01 GMT
108157
6465
419
3220

Music

Download

Comments

user8289260363484
🌺ፋፋ 🌺ወሎ🌺የዋ🌺 :
አጀብ አረበኛው ማሻአሏህ አሏህ ትክክለኛውን ምንገድ ይምራህ ወደሜ
2026-10-22 13:35:43
82
medi23468
medi መሳቅ ነው አመሌ :
🥰🥰ሳኡዶችኮ አረበኛችን አስሊ ነው
2026-10-22 11:28:36
44
maryembnt1
🦅እሙ ቢላል 🦅 🌹ተወግዲ 🌹 :
ዉዶቼ የምታቁ መልሱልኝ እኔ ስደት በቃኝ በሌላ ሀገርም መሄድአልፈልግም ግን አሁን ሀገር ለመግባት ፓሥፖርቴ ያልቃል ኩንትሮ ተመጨረሴ ከ6 ወር በፊት IDግን ኖርማን ነዉ ኩንትሮየን ያሥጨርሰኛል እና ሀገር መግባት አልችልምዴ ሳላሣድስ ?
2026-10-23 04:27:53
5
endlesslife01
ማርያም እናቴ ሚካኤል ጠባቂዬ @ :
የ 5 ዓመቱ ፓስፖርቴ ገና አንድ አመቱ ነው ቀኑ ባያልቅም ግደታ ማሳደስ አለብኝ እንዴ
2026-10-23 08:19:01
8
zunatsaed
🌹ዝምታ🥰ወርቅ🥀ነው❤ :
ወላሂ ፖስፖርቴ ካለቀ 2አመቱ አሣድሡልኝ ብየ ሥተየ ተናገርኩ እሽ እያሉ ዝምነውየሜሉት እኔደሞ ጠለብነኝ ምንብላቸውይሻላል ወገን
2026-10-23 23:12:58
4
z857904
z ነኝ የሚዳዋ የናቴ ስስት❤ :
ከማለቁ ከስት ወር ሲቀረው ነው ማሳደስ የሚቻለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 06:50:38
1
mekdigetu00
jituu getu 🇮 :
በማርያም ንገሩኝ ካሳደስኩ ገና ስድት ወር ነው የ አምስት አመቱ አይሰራም ማለት ነው
2026-10-24 04:53:35
1
user4772294052
ٱم ريان ኢሻአላህ :
የሚለው ትንሽ ትንሽ ነው የገባኝ በሥትነው የሚያልቀው እኔ ከመጣ ገና 3አመቴ ገባ ሥትይቀረዋልበአላህ
2026-10-24 07:57:59
1
user4081871671400
ⓢ𝑒𝑎𝑑𝑖🦋🧕🇦🇪 :
አሁን ብንጀምር ፕሮሰስ አንድ ወር ከ አስር ቀን ነዉ የሚፈጀዉ መልሱልኝ እባካችሁ🥺🥺
2026-10-22 16:03:14
1
sew.wedado
ስለሁሉም ነገር ተመስገን 🙏🥰 :
ተቡክ ያለን የት ነው የምናሳድሰው ወጪውስ በራሳችን ነው በነሱ በማርያም መልሱልኝ
2026-10-24 06:09:59
1
kunfeyekun018
🔐💚➤بينت بابا👌❤️🌎 :
የምታቁ መልሡልኝ ኢትዮጲ ማሣደስ እንችላለን ወይ ስደት ሆነን
2026-10-24 00:07:17
1
ahahoaan
ahahoaan :
ብሬክሥ ለኔሴትዮ ባረበኞብሠራልኝቢድዮ ላሻራምአልከኝአለች አደየሂጀመለሡኝ ከዛአሁንአከጂምአለችኝ
2026-10-22 10:54:03
1
aysha.queen7660
aysha Queen👸 :
ጅዳ አሻራ የሰጣችሁ ንገሩኝ እስቲ ወረፋነው ምንስ ያስፈልጋል ንገሩኝ
2026-10-24 10:51:43
0
lijutie
𝑙𝑖𝑗 ኤች🦋 :
አቤት አረበኛ እነሱ እራሱ እደዚህ ያወሩ ይሆን አላሕ ቀጥተኛውንመገድ ይምራህ🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 10:33:05
0
hayathameidyasi
ዬአለ በሪያ ነኚ ቤተሰቤን ነፈቂ ከቀይ ዘለ :
ኤሄ ልጂ ማንጊስት ይሁኑልን 🥰🥰እበከቹ
2026-10-23 05:29:51
7
user56957455675434
የወግድዋ :
ኧረ እባካችሁ እምታቁ መልሡልኝ 2 አመት ይቀረዋል ምን ማድረግ አለብኝ
2026-10-25 10:19:19
0
kedosuperman1
@kedo#super man 1987 :
ብሬ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እድሜና እውቀት ይጨምርልህ እንወድሀለን
2026-10-22 17:57:20
6
h755563
💝 ኩን ፈየ ኩን 💝 :
እደኔ በዱበይ አረቢኘ ግር የተጋበቹ አላቹ
2026-10-26 07:07:49
2
user4755461698175
ዛሬም ነገም አልሀምዱሊላህ :
አንድ አመት ከዘጠኝ ወር ቀረው የኔ በአሮጌው መግባት አይቻልም ማለት ነው የምታቁ ንገሩኝ ስወዳችሁ
2026-10-24 05:23:22
2
naimamustefa3
አባቴ ስብራቴ :
ማሻ አላህ ብሬክስ ንግግርህ
2026-10-26 09:06:34
1
cozit19
ኮኪን ናፋቂ 🌹❤️❤️❤️ :
እንዴት ልዋቅ አውን ምን እንደ አልክ
2026-10-25 19:56:07
1
rayant146
mimi😘 :
ሁሌ ያስቀናኛል ያንተ አረብኛ🥰🥰🥰
2026-10-23 08:51:11
3
user5740024634395z
zem zem mohammed :
ብሬክስ እስከ ሚስትህ ስወዳችሁ ምርጦች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 08:54:01
2
user67332163217046
sefiw yadeta #367 :
👍👍👍
2026-10-22 10:35:38
1
y9196614
አስተውል 🍬🍬🍷💘 :
2026-10-22 13:52:56
1
To see more videos from user @kedirdebgg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About