Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kifle55555: የቅርቤ አስታዋሼ እልሀለሁ❤ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #funny #fpy @Adonaymada444 @Dylan Page @yemaryam21
ዘድርግሚት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 08:53:36 GMT
4683
1432
16
51
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.39MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.39MB
)
Watermark .mp4 (
4.39MB
)
Music .mp3
Comments
Ethiopia Teferi መኮንን🏳️ 🕊️🤲 :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ ወንድም
2026-10-22 10:06:24
0
Ehtnesh abate Ehte :
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
2026-10-22 10:38:47
0
Alfalesh Aregawi :
🙏🙏🙏
2026-10-22 08:57:32
0
getasewayalnh :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-22 08:55:27
1
amsalu :
👍👍👍
2026-10-22 11:46:46
0
user595099700836 :
🥰🥰🥰
2026-10-22 11:51:49
0
የነጌን ብለን ነዉ እንጂ የዛሬን ማን ያዉቃል? :
🙏🙏🙏
2026-10-22 11:30:54
0
orthodox mezmur :
🥰🥰🥰
2026-10-22 10:33:10
0
hosea5673 :
🥰🥰🥰
2026-10-22 10:26:51
0
tsi💕12 :
😍😍🥰🥰
2026-10-22 10:11:06
0
Seble Dereje :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-22 10:10:17
0
Mera pakingu :
💯💯💯
2026-10-22 08:55:33
1
Dejen Kedye :
🙏🙏🙏🤲🤲🥰🥰🥰
2026-10-22 09:15:17
0
Hiylu Tgabu :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-22 08:57:37
0
ታድዮስ የእናቱ :
❝ የተባረከች አይን የእግዚሐብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች፤የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች፤ የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል፤ የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች፤ የተባረከ አንደበት ላይ እግዚሐብሔር ይመስገን የሚል ቃል አይጠፋበትም፤ የተባረከች አንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች፤ የተባረከች ልብ ኢየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች፤ የተባረከች እጅ የቀረበላትን ምግብ በአምልኮ ስም ትባርካለች፤ የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች፤ ዘሌ 11:44 “እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና” ❝ ሆዳችሁ ጠግቦ ከምታቀርቡት አንድ መቶ ጸሎትና ተራራ ከሚያርድ ድምጻችሁ ይልቅ በጾም ውስጥ ሆናችሁ የምታቀርቡት አንድ ጸሎት ተሰሚነት አለው። ❝ ጻዲቁ ዮሴፍ እጅግ ከባድ የሆነ ውጪያዊ ውጊያ ከጲጥፋራ ሚስት ቢገጥመውም አልወደቀም። እርሱ ኃጢአትን በልቡ ውስጥ ስላልተቀበለው ፈተናውንም አልተቀበለውም። ስለሆነም ጥቃቱን ሊቋቋም ችሏል። ዲያብሎስ አሳቦችን ያቀርብልሃል እንጅ ተቀብለህ ተግባራዊ እንድታደርጋቸው አያስገድድህም። ❝ ክፉ ሰው ክፋትን ለመስራት ደፍሮ ሲሄድ መልካም ሰው በጎ ነገር ለማድረግ ፈሪ ሆነ። ❝ ሞት እንዳለ አስታውስ፦ እንዲሁ በዓለም ያለ ፈተናም እንደሚያልፍ። “ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” መክብብ 1፡14 ማለትን ትረዳለህ። ❝ አንተ ሐሳብህን ልትመራዉ እንጂ፤ ሐሳብህ አንተን ሊመራ ቦታ አትስጠዉ፥ እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚወመራ ነዉ። ❝ ጨዋ ሰው በሌሎች ሰዎች መጎሳቆል ላይ የራሱን ምቾት አይገነባም እርሱ የሌሎችን ሰዎች ምቾት ለማደላደል የራሱን ምቾት ይረሳልና። ❝ ሥጋችን ምግብ ሲያጣ እንደሚደክም ሁሉ ነፍስም ምግቧን የእግዚአብሔርን ቃል ስታጣ ትደክማለች። ❝ ወንድሜ አንተ በመከራ ውስጥ ካለህ የዩናስን ዓሣ ነባሪ አስታውስ። ከፍራቻ ትገላገላለህ። መከራው እግዚአብሔር ጸጋውን ሊያበዛልህ ስለፈለገ ያዘጋጀው ዓሣ ነባሪ እንደሆነ የምታውቅበት ጊዜ ይመጣል። የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣዎች ብዙ ስለሆኑ ስትዋጥ እንዳይከፋህ መጠንቀቅ ይኖርብሃል። የመጀመሪያው ባህታዊ ጻድቁ አባ ጳውሊ የተናገረውን መዘንጋት የለብህም "ከመከራ መራቅ የሚወድ ከእግዚአብሔር ይርቃል" ብሏል። በእውነት መከራ የጸሎት ትምህርት ቤት ነው። "በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ጮኽሁ እርሱም ሰማኝ። በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜ ጮኽሁ። ቃሌንም አደመጠ" ዮናስ 2፥3 ❝ በንስሐ ሕይወት ለመኖር የምንሻ ከሆነ ለወደቅንበት ኃጢአት ምክንያት መደርደር እና ለራሳችን ይቅርታን ለመስጠት መሞከር የለብንም። ❝ ኃጢአት ከበጎ ነገር በተቃራኒ መስራት ብቻ አይደለም። በጎውን አውቆ አለመስራትም ኃጢአት ነው። ❝ በእግዚአብሔር ፊት መቆምህንና እርሱም እንደሚመለከትህ አስታውስ፦ ያኔ ኃጢአት አትሰራም እግዚአብሔርን ታየዋለህና። ❝ ሊቅ በሊቅነቱ ቢያስተምርህ ሊቅ ትሆናለህ ሊቅ በህይወቱ ቢያስተምርህ ግን ክርስቲያን ትሆናለህ። ❝ ከቅዱሱ ስፍራ ከቤተክርስቲያን በቅዳሴው፣ በትምህርቱ፣ ሚስጥራቱን ሁላ ተሳትፋችሁም ሆነ የግል ጸሎት አድርጋችሁ እንዲሁ በጎ ነገር ሰርታችሁ ስትጨርሱ ውስጣችሁን የደስታ፣ የእረፍት፣ የተስፋ፣ አንዳች ስሜት በውስጣችሁ ከተሰማችሁ እርሱ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ አስተውሉ። ❝ በዚህ ዓለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው ቤትህ እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ፦ ያን ጊዜ በዚህ ዓለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ። ❝ ከዚህች ዓለም ምንም ነገር አልፈልግም፣ ዓለም ለመስጠት በጣም ድሃ ናትና። በዚህ አለም እንግዳ እንደሆንክ ሁልጊዜ አስተውል፣ ወደ ሰማያዊ ቤትህ ትመለሳለህ። ❝ ማንም ከእግዚአብሔር ትዕዛዛት የተለየ ነገር ቢነግርህ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ለካህናቱ
2026-10-22 08:59:50
1
shukuu :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-22 09:31:49
0
To see more videos from user @kifle55555, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
P2 #car
#loverosie #desamor #indiferencia #moviescene #lilycollins
Một thời quậy phá để tìm danh tiếngMột thời lặng lẽ để tìm bình yên.!!!
lang thang Quảng Ninh #xuhuong #viral #quangninhcity✈️ #vuive
#dubaimarina #jbrbeach #dontunderreviewmyvideotiktok #fyppppppppppppppppppppppp #fypシ゚viral
have an eggcellent Friday 😉
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy