@tewodrosyosefe: ዛሬ በእለተ ሐሙስ ጥቅምት 12 2019 ማለዳ አንጋፋው አርቲስትና ሙዚቀኛ ማህሙድ አህመድ በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። በ85 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም የተለዩት አርቲስት ህልፈተ ህይወት በድንገተኛ ምክንያት የሆነ ቢሆንም፣ የሞታቸው ምክንያት እስካሁን በግልጽ አልታወቀም። ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለአድናቂዎቻቸው መጽናናትን እንመኛለን። የዝግጅት ኮሚቴው እንዳስታወቀው፣ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ነገ ከቀኑ 6 ሰአት የሚፈጸም ይሆናል። ስለአርቲስቱ የህይወት ታሪክ አጠርያለ ዘገባዎችን ይዘን እንመለሳለን እስከዛው ለወዳጆቹ መፅናናትን ተመኘን ነብስ ይማር R.I.P #fyp #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ማህሙድ_አህመድ

ተመስገን Temesgain
ተመስገን Temesgain
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 08:56:37 GMT
184967
7698
208
451

Music

Download

Comments

naymar743104
Naymar jr :
ላንተና ለልጅልጆችህ ይሁን
2026-10-22 10:28:43
111
ms937312
ms olds :
እንዳዘንክ ኑር
2026-10-22 10:36:55
8
user624173435186
Sami ፓፓ :
ጋሽ ሙሀሙድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
2026-10-22 16:33:57
12
smart5847kf5
smart :
ኧረ በትልቅ ሰው አይቀለድም ,,,,,,,,,,,,,
2026-10-22 15:57:11
27
f.m.s.t.m
f m s t m :
ሞት ለሁሉም ሰው አይቀርም:: የሰው ነገር ግን🤔ያማል
2026-10-22 11:38:38
8
user4146360614321
ልኡል ማኛ :
የክብር ዶክተር አርቲስት ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ ቢያልፉም እንኳን የማይሻር የማይረሳ ድንቅ ስራ ለኢትዮጲያና ለትውልድ ሁሉ ሰርተው ነው በውነት ።የፍቅር የአንድነት የሰላም ሰባኪ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ናቸው ።ያው ዞሮዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት ነውና እውነትም ከሆነ በክብር ሀዘን እንሰናበታቸዋለን ግን ፈጣሪ እድሜያቸውን ቢያረዝም ደስ ይለኝ ነበር።
2026-10-22 12:12:14
4
fetaa8
fetaa8 :
ነብስህ በሰላም ትረፍ አይረሴ ትዝታዎች ስለተውክ በሂወት ባትኖር በመንፈስ ግን ሁሌም ትኖራለለህ 😭😭😭😭😭
2026-10-22 11:34:24
1
solom156
user5939629274073 :
ገናእድሜውይረዝማል
2026-10-22 13:37:21
6
esayas.gelagle
Esayas Gelagle :
ለናንተ ያርግላችሁ
2026-10-22 15:58:45
2
yaredfy3
ya :
ነፍስ ይማር
2026-10-22 09:47:29
0
torani369
tezazu :
emaymot yelem mecham yasazenal nebsu yimarewu
2026-10-22 12:39:36
1
ea323175
EA323175 :
አሰውነት ነውዴ
2026-10-22 09:01:09
2
birhanu.teshome0
Birhanu Teshome :
RIP
2026-10-22 08:59:14
1
user3267441122177
user3267441122177 :
ልቦናዊ ይስጣቸዉ የሚትፅፊ ሰዌች
2026-10-22 16:40:55
1
21efna
efina❤efi :
ደሞ ምን ይሁን ነው ምትሉት እድሜ ከጤና ለጋሼ🙏🥰
2026-10-22 12:10:09
1
alebachewaweke510
alebachew a :
አረ ሼም ነው።ይኑርልን እንጂ
2026-10-22 17:10:34
1
efi.merry
EFI merry :
R.i.p
2026-10-22 10:38:07
1
user6579217961702
ሄቅጳጥረስ :
ሞትን ወይም ቁምጥና ላንተ ብለናል ምናለ ትንሽ ቢቆይልን ለሙዚቃችን ንጉስ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
2026-10-22 10:56:54
10
menberehaile0943313240
2026-10-24 23:46:30
0
bamlak1622
bamlak :
አልሄድም አላችሁ [Thinking][Thinking]
2026-10-29 11:39:28
0
user3709156118555
ናቲ123 :
እባካችሁ የሰው ምት ለምን ያስደስታችዋል። ምን አይነት ትውልድ ነው
2026-10-25 11:46:26
0
selamselam024
@ስላም@ድንግል ማርያም ልጅ ⛪⛪ :
ያማችሁሀል ግን
2026-10-29 16:35:29
0
umlastking0
Demelash @deme :
ለናተ ይሁን ለሰው ሞት አትመኙ
2026-10-24 11:40:13
0
wede_khan
በጸሎት አለም :
ነፍስ ይማር
2026-10-22 10:08:14
1
To see more videos from user @tewodrosyosefe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About