@dawudhussen105: Rent Control: Spot The Trap, Your Lease: Red Flags in 30s #tenantrights #rentcontrol #housinghelp #consumeradvice #creatorsearchinsights
Dav code 21
Region: ET
Thursday 22 October 2026 09:01:18 GMT
Music
Download
Comments
dejene :
የኑሮ ወድነት ካልተረጋጋ ቤት አይቀንስም ወደድሽም ጠላሽም
2026-10-22 10:33:02
52
selam :
አቤት ውሸት መጀመሪያ ኑሮ ባይወደድ ቤት አይወደድም
2026-10-22 14:53:21
10
Addisalem :
ይሄን ሁሉ ጣጣ ያመጣው መንግስት ነው ተዋዶና ተከባብሮ የሚኖር አከራይና ተከራየይ እንዲጨካከን የኑሮ ውድነቱ ተጨምሮ ዉሃና መብራት የሚከፈለው ፌር አይደለም በፊት ኪራይ ከነውሀና መብራት ነበር ክፍያው ያን ያክል ስላልሆነ ዋናው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርጋት የሚያኖር እሱ ስለሆነ
2026-10-22 11:25:35
20
@mesiela6 :
ልክ ነሽ እህቴ ግን አንዳንዴ በአከራይም አይፈረድም ለምሳሌ እኔን ገጠመኝን ቤቱን 5000 ብር ተከራይሁት ገቢዎች የኪራይ ግብር ሲያስካፍል 8000 በሎ ወስነ አካራያም እኔ 5000 ነው የከራየሁት ብትል የሚስማት ኣለገኘችም ስለዚህ ከዚህ በኋላ መንግስት 8000 ነው ያከራያሸ ብሎ ግብር ስለከፈልኩ 8000 መክፈል አለበሽ አለችን ስለዚህ መንግስት ገቢዎች ቢሮን መፈተሸ አለበት።
2026-10-22 10:40:34
11
user40237329554 :
መንግስት ያከራይ ተከራይ ግብር ሲጭምር ይህ እንደሚከሰት ማመን አለብን መጀመሪያ መንግስት ይስተካከል
2026-10-23 05:28:54
12
user47654565460987 :
ኑሮ ወድነት ካልተረጋጋ ቤት አይቀንስም ወደድሽም ጠላሽም
2026-10-24 22:33:38
6
sol.sol :
እኛ መቼ እንድንኖር ፈለጉና
2026-10-22 09:32:14
10
Emu Abenu :
የመንግሰት ሰራተኛ ጥበቃ 10ሺ አይሟላም እኮ
2026-10-22 11:16:55
7
FMMAB :
እውነትሽን ነው ግን ደሞ የዚ ሁሉ ጣጣ መግስት ነው
ምሳሌ መብራት ውሃ የተከራይ አከራይ ፌር አደለም አከፋፈሉ ሁሉም ነገር በራሱ በ መንግስት እጅ ነው!!
2026-10-22 10:31:39
5
alemayete :
ለምን መንግስትን አትጠይቂም ቦሌ አራብሳ ባዶውን የቆመ ኮንዶሚኒየም ቤት ስንት አለ
2026-10-25 13:15:27
6
mmm :
የመንግስት ውድቀት በግለሰብ አታላኩ። ወሬ
2026-10-24 17:27:50
8
BBJj2 :
የሚያስቱዳድርሽ አይኤም ኤፍ፡
ስለሆነ፡ህጉም፡ትርጉም፡የለወም
2026-10-22 12:05:46
5
yemariam :
Ene alehu ayidel demoz 6000 ebet kiry 4000 keza Niro behulet 2000bir asibu Abet Abet gud new yegna
2026-10-22 10:36:36
5
Edi 21 :
መንግስት ታክሱን መቀነስ ካልቻለ አሁን ነገሩን ያባብሱታል
2026-10-26 05:21:16
8
gold :
2026-10-22 11:23:10
2
bryggestone&mmrrff :
2026-10-22 11:45:05
2
alem aserat. :
yas
2026-10-26 15:20:33
1
@Aye mann723 :
2026-10-28 09:19:12
2
Habtamudachasa :
@@
2026-11-11 13:46:25
1
Habtamudachasa :
@
2026-11-11 13:46:42
1
🦋 👰hiwi &Tam🙏19🕺👩❤️👨 :
Yene wude 💕
2026-11-12 10:48:08
1
ቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ! :
really neat
2026-11-24 08:01:13
1
T H :
በጣም ተወደደ ኣይዛችዉ
2026-11-25 12:41:23
1
Mekt :
Mulu. Ketma. Sifers. Yet. Nberish. Madam
2026-11-22 12:23:31
1
Meru🥰 :
እውነት
2026-10-28 19:27:45
1
To see more videos from user @dawudhussen105, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.