@wahidislamicapologist:

ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም
ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም
Open In TikTok:
Region: SE
Thursday 22 October 2026 09:21:59 GMT
51308
10459
653
7890

Music

Download

Comments

pk_talakuabraham
♾Ƥƙ(ታላቁ አብርሐም)® ❂ــ٨ـہـــ :
ይሄ ገንዘብ ታዲያ ምንድን ነው እኛ ጋ አልደርስ አለ???😭😭😭 ለሱ እየሰጡት ይሆን?
2026-10-22 12:31:32
355
wahidislamicapologist
ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም :
ሼር አርጉት!
2026-10-22 09:24:26
570
jah_abir
ᒍᕱᕼ ᕱცᎥᏒ® ☬ــ٨ـہـــ :
ታዲያ በምን ያላኩ 😁
2026-10-22 14:14:26
197
zain__89
Zăiñ👨‍👩‍👧 :
እስልምና የገዘብም የሰውም ድጋፍ አያስፈልገውም እውነትን ፈላጊ ብቻ ይከተለዋል።
2026-10-22 10:41:05
166
lijabdul1
Lij Abdul Hamed :
የንፅፅር ወንድም እህቶቼ በርቱ 👌😎
2026-10-22 09:34:11
146
zeyneb.alewi.meha
Zeyneb Alewi Mehammed :
እድሜ ለወንድሞቻችን ያለ ምንምእገዛ ቀን ከሌት ለሚለፉ አላህ ይጅዛሁም ኸይር🥰🥰🥰
2026-10-22 11:14:02
44
yoni.orthodoxawi.1
@yoni_16 :
ጥያቄ ኣለኝ ኡስታዝ በ እየሱስ በኩል የተሰቀለው ስምዖን ነው ወይስ tatianos ማለቴ ኣንተን ልመን ወይስ tefsir ibn abbas
2026-10-22 19:16:18
1
zizu2460639169161
ኢቲሳር :
ወየ አያነቡ ወይ ዝም አይሉ🤨🤨🤨
2026-10-22 09:43:25
50
momina.h15
Momina H :
ገና ምን አይታቸው
2026-10-22 13:02:13
16
rozii1237
Rσzii ʝєм 🧕 :
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ🥰🥰🥰
2026-10-22 10:29:51
38
sabrina72523
M ነኝ የአላህ ባሪያ የሩቲ ናፋቂ😘 :
መምህር ህሌናዎትን በገሓድ አይሽጡ በገንዘብ በዘይት በስንዴ እየተረዳ እና ድሓወችን በደካማ ጎናቸው የሚገቡት ፔንጤ አይደለን ከኢሮፕ ተበርክካችሁ ለምናችሁ እያመጣችሁ ሀገር ያወቀው ፀሓይ የሞቀው እውነታ ነው እስልምና ግን በሓቅ በእውነት በሰነመግባር በአንድነት አንድ አምላክ አላህን በመስበክ ነው የተስፋፋው ::
2026-10-22 09:44:54
41
jakoboy111
Jako :
በእውቀትና በማስረጃ
2026-10-22 10:42:46
39
ekram.mmm5
ሂልዋ አሰል✌️📸🎙 :
አንበሳው የኔ ኡስታዝ የኛ ጀግና የኛ መምህር 🥰
2026-10-22 10:28:50
30
habibmustefa
Habib ሙሰጠፍ :
እውነት ነው ትልቁ ገንዘቦቻችን ንብርቶቻችን የንፅፅር አሰተማሪዎቻችን ናቼው
2026-10-22 10:06:39
24
user965167561
hanu :
ወይጉድ ሀቅ ስለሆነ እኰ ነዉ ማንም የሚረዳን የለም
2026-10-22 10:39:52
5
susu.mm8
𝖘𝖚𝖘𝖚 :
2026-10-22 11:58:53
1
khalid.khalid0885
𝓴𝓱𝓪𝓵𝓲𝓭 :
ገንዘብ ቢኖረንማ በየቦታው መስጅድ ተጀምሮ ባልቆመ ነበር
2026-10-22 10:40:51
7
huda20915
Huda :
ያረብ ዓለም በሙሉ ኢስልምና ተቀብለው አላህ ያሳየኝን
2026-10-22 11:17:16
4
ekram_nas8
🕸ᏋкᏒ𝔞𝔪𐙚 :
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ✨😊
2026-10-22 11:50:04
2
samira8w4
ሰሚራ ሰለምቴዋ :
ኡስታዛችን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 10:41:29
2
n9385411
Nቾ ግደለሿ☪️🕌 :
ኡስታዙና🥰🥰
2026-11-17 01:38:57
1
ibrahim.hussein784
Ibrahim Hussein :
Alhamdu Lillaah
2026-11-16 09:04:26
1
huda7210
هُدَى🫐🦪 :
الله أكبر☝️
2026-10-31 07:19:41
1
To see more videos from user @wahidislamicapologist, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About