@leonoir8: ፈጣሪ ይርዳህ አይን 👁️ ይስጥህ የሚለይ ጭሱም ከ እንፋሎት ሁሉም አታላይ #habeshatiktok #ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ethiopiandiaspora @ሲሳይ አየለ

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Thursday 22 October 2026 11:52:37 GMT
23887
6556
387
7583

Music

Download

Comments

emuyelfu
EMU :
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 አንድ ቀን ይገባናል አንድ ቀን ሰው እንሆናለን አንተ ብቻ በርታ አትሰልች
2026-10-22 11:56:41
200
dereje9227
never give up🚶 :
ይህ ነው ትልቁ ችግራችን የራስን ሀሳብ ማሰብ አይቻልም 🤔
2026-10-22 11:56:58
63
djbekinegus
Dj Beki Ethiopia 🇪🇹 :
ምንላግዝ ያንተሀሳብ መልካም ነዉ
2026-10-22 13:22:26
18
tedisha.kidan
Tedisha Kidan :
ክብር አለኝላንተ ብሮ
2026-10-22 12:09:42
24
tare_1111
\tare🇪🇹™ :
Ethiopian
2026-10-22 12:04:42
13
ibojems
Ibro Jemal 💫 :
አንተ ስታወራ ተስፋ ይታየኛል የሆነ አዲስ እኔ የሚስማማኝ ለሀገር የሚጠቅማት ብቸኛ አስተሳሰብ ነው አብሽር ገንጥለን እንጥለዋለን ቀጣዩ ትውልድ በዘመናዊ ኢትዮጵያ በተማሩ ልጆች በወጣት አይምሮ ይመራል እኔ እይታዬን ላንተ ነው የሰጠሁክ እይታ ሽልማት ነው አደል ያልከን ሽልማታችን ላንተ ነው በርታ
2026-10-22 13:20:27
14
kidistworku12
kidistworku12 :
keep going my brother i stand with you🥰🥰
2026-10-22 12:15:32
0
smile_conquer
Norra :
ጭስ እና እንፋሎት አንድ ቢመስልም ግን ይለያያል እባካችሁ እኛ እያየን ዝም ያልነውን ነገር ነው ይህ ልጅ እያወራ ያለው እባካችሁ የራሳችሁን አሳብ አስቡ ግን ኢትዮጵያን አንርሳ
2026-10-22 12:10:21
18
aman37386
aman :
inshort messi ena ronaldon madnek ychalal✌
2026-10-22 15:16:43
0
user6947314482167
babey :
የኛ ትውልድ ሰው ን ሳይሆን እውቀትና ዘመናዌነት እምንቀበል ነን ድንቁውርና ዘረኝነት እምንጠላ ትውልድ ነን በርታ
2026-10-22 12:27:17
13
radi9323
The black seed :
just tell me what can I do I'll do it bro I'm buy your side 🥺 insha allah we I'll change some thing together ❤️long life for our country 🥰🥰
2026-10-22 13:57:49
1
loleyes12
Loleyes💥 :
bcha tesfa atekuret wendme ebakh🔥🔥🔥
2026-10-22 13:23:19
1
biladen26
Bilu :
አንቺ ምርጥ ከጭፍንነት እና ከጎጠኝነት ነፃ የሆኑ ሀሳቦችህ በምንም ሁኔታ ሊቆረጡብን አይገባም
2026-10-22 13:33:14
11
abu259032
Abu :
አእምሮ አለኝ ገንዘብ ግን የለኝም ብዙ ነገር መቀየር እችላለሁ ደጋፊ ግን የለኝም
2026-10-22 12:10:48
5
abinet.43
...... :
Only Ethiopia
2026-10-22 13:15:18
1
abbite.gold7
Abbite Gold :
እውነት የምነግርህ አንተን እና ሲሳይ አየለ ልፋታችሁ ይገባናል እየገባን ነው በርታ እስንቀየር እኛም በአቅማችን እየሞከርን ነው
2026-10-22 12:17:24
7
user3091728561806
ያሢኖ :
keep it up
2026-10-22 14:41:37
1
mrshueb.maar
⚡️ 🌪 :
2026-10-22 11:56:12
6
yenyealex
yenyealex :
Idk why but I love your content the way you narrate the politics and the way try to shape people’s mind I admire seeing someone on my age discussing about changes. I will always repost your contents and copy link every video of yours as fa as it’s about our generation and our country
2026-10-22 12:14:17
11
habtamu88770
Habtamu :
ይከብዳል በኢትዮጵያ ወስጥ ያሉ ሰውች አልፎ አልፎ
2026-10-22 12:00:51
8
madelabareber
Mande :
አንተ ብቻ ተስፋ አትቁረጥ ብን ወንድም አለም🥺🥺
2026-10-22 16:12:16
2
mahfuzmahmud6427
🅜︎𝔸H⃠🄵𝖀🅩︎ M :
ይምችክ አንተ እኔም የ ኢትዮጵያ ደጋፊ ነኝ ዘር ምናምን ወፍ ምን ጥቅም 🤔
2026-10-22 15:09:48
4
hyesuse
Silmek h/yesues :
እንደልፉትህ ኢትዮጲያን ስትቀየር ስታይ ክፍያህ ደስታ ይመስለኛል
2026-10-22 14:38:08
2
daniye161
Liji Daniel ( ልጅ ዳንኤል ) :
ከምንም አላገናኘውም ያንተን ሃሳብ bro be keep up👍👍👍👍
2026-10-22 16:17:57
1
yonasneka
shadow :
ወዳጄ ልፋ ቢልህ ነው እሄን ህዝብ ፈጣሪም አይቀይረው ኢትዮጵያ ምትቀየረው ሀይማኖትና ባህል ከተረት ተረት ሲወጣ ነው ቤታችን በሰማይ ነው ተብለን ተሰብከን ትምህርት የሴጣን ነው ተብሎ የተሰበከባት ሀገር እንዴት እንለውጣት የሚሰራ ፋራ መጋጫ የሚቀመጥ አራዳ ተብሎ የሚሞገስበት ሀገር እኔንጃ እንዴት እንደምንለውጠው ግን ብዙ አስተሳሰባችን መፍረስ አለበት
2026-10-22 13:48:04
3
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About