@eyuel.gosa: ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏 #moyaletiktok #fyp #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ethiopian_tik_tok #የሹፌሮችድምፅ🇪🇹ክብር🇪🇹ለሹፌሮች🇪🇹 @ESAM HAMUDI 🫰 @LIFE OF ሹፌር @ቴዲ @የሾፌሮች አንደበት @ይድነቅ ቃሲም @ማስተር🤴 @🙎ABI DRIVER🚚🚛 @kbralem🇪🇹🤙✈️👑🔥 @Abdu Nuru00 @beya man✌🤙🚐✈️✈️ @👑 Christian 👑 _ ናቲ ✝️✝️

ኢዩኤል ጎሳ (አባት) 🤴🧸🗽🛻🛣️
ኢዩኤል ጎሳ (አባት) 🤴🧸🗽🛻🛣️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 12:04:12 GMT
344998
21172
312
2932

Music

Download

Comments

www.saleamlak3271
አብሳሪው 19 :
እንደው የማያልቅ ጦርነት ማን ከማን ገጥሞ ነው
2026-10-22 14:27:23
369
enchlalane
falawu 7gn :
hara yedabral
2026-10-22 18:20:05
0
mamilla269
Mame :
ወይ ሲታይ እራሱ ምድሩ ፀሎት ፈውስ ያስፈልገዋል
2026-10-22 15:08:08
98
yenayeab
kokla :
woyi fetenna ahuns
2026-10-22 17:16:28
0
umuyusra522
umuyusra522 :
Moyale Ethiopia wust new?
2026-10-22 16:51:38
0
user2031884910661
bi2121 :
ንግድ ፍቃድ ለማሳደስ ጤና መድን ለምን አስፈለገ በግድ ታመሙ የሚያስረዳኝ
2026-10-22 14:27:30
78
yelastewakebet
ሁሉነገር ለበጎ ነዉ :
እኔ የሚያሳዝነኝ ሹፌር ነው ልጅ አሳድግ ብሎ አገር አማን ብሎ መከራው እያየ ያለ ።
2026-10-22 16:01:28
127
dawa7339
Dawa9 YNWA anfilde❤️ :
Mndinew minegregn sew ale pls ?
2026-10-22 18:24:43
0
henokteshom43
ይገርማል :
ምንድነው ችግሩ ኧረ ጦርነት አልፈታ አለን ማን ከማን ነው
2026-10-22 15:45:11
49
eljah121
eljahjudah :
በቃ ከእነንትና ጋር የተጎራበት ሰላም አያገኝም ማለት ነው🤔
2026-10-22 15:49:21
35
kurate67
kurat :
በቃ ወታደር ስታይ አትሳደቡ ብዙ ስራ አለበት
2026-10-22 18:24:47
7
creatersearchinsaghtevew
alex 8 :
ይህ ለ3000 ዘመን ሲዘራ የነበረ የርግማን ውጤት ሀገሪቱን በጦርነት እያረሳት ነው፣ግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሀገሬ ሲያሰቃያት የነበረው መርገም ተጠራርጎ ገደል ሊገባና ላይመለስ ቢያንስ 2 ዓመታት ቀርቶታል፣ታገሱ፣
2026-10-22 17:24:12
14
mike_on_business
ማይክ on business :
ሰላም ላገራችን በቃ አባባል ሆኖ ቀረ?😳
2026-10-22 16:35:49
17
sabasabisha
sabasabisha :
stop war 🥰🎙🎙🎙🎙🎙🧢🧢🧢🧢
2026-10-22 18:30:31
0
bamu1321
Bamlak :
አረ በሰላም ተመለስ በያ
2026-10-22 12:28:39
55
bisre3132
ምርቃት :
በሰላም ተመለሽ ብሮ
2026-10-22 18:17:43
6
munisiraj
munit :
Are men gud new,😳😳Allah yetebekek wendem alm
2026-10-22 13:58:13
0
shitubeg
shitu :
አይዞአችሁ ብልጽግና ሲወገድ ሠላም ይሆናል ሳምንታትን ቢበዛ ወራት ቢቆይ ነው ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል💪💪💪
2026-10-22 18:57:47
5
fitse214
ተመስገን ገብሬ :
ሰላሙን ያምጣላችሁ ፈጣሪ
2026-10-22 15:12:19
8
user3653794632661
ישראל :
አይ የአብይ ዘመን
2026-10-22 15:59:26
6
andualm.measreha
አቢ የጉልዬ ልጅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏁 :
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ[Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-22 12:21:27
5
user1447880075814
አሹ ዝነኛው :
እሺ ወድሜ እናመሰግናለን በሰላም ተመለሰ
2026-10-22 15:53:45
8
user21193418727171
@❤sera :
አቦ ይችሽ በያ አቺንም ይጠብቅሽ ማን🤝🥰
2026-10-22 13:56:09
7
brooksb444
brookseifu4 :
አይ የቋንቋ ብሔርተኝነት!!!እግዚአብሔር ይርዳን!!!
2026-10-22 19:50:14
0
tizd21
tizazu :
ገሪና ቦረና ጀመረ
2026-10-22 19:18:11
1
To see more videos from user @eyuel.gosa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About