@chistew2112: 2 ቀን ሙቻለሁ🤧🤧🤧 ከንቱ በሆነ አለም እያለሁ በህይወት፣ ጥብቅ ጉዳይ አለኝ ከሁለቱ ቀናት። ቀን አንድ (1) እስታወስኩት ያን ቀን ያለፈውን ድሮ፣ በፍቅር ከንፌ ውስጤ በሳቅ ሰክሮ። ነገር ግን...... ጥሩ መስላኝ ቀኗ በፍቅር ብቀልጥም፣ ቀጣይነት አለው ብዬ አይቀዘቅዝም፣ ያወረኝን እለት በፍፁም አረሳም። ቀን ሁለት (2) በፍቅር ታውሬ ውስጤን ደስታ ሞልቶት፣ የልቤን አገኘሁ እያልኩኝ ስደሰት፣ አዲስ ነገር አየሁ ሳላስበው ድንገት። በፍቅር ሰክሬ ስዘል እንዳልነበር፣ ቁልምጫው ቃል ቀርቶ ግልምጫ ስነገር፣ መከዳቴን አወኩ ልቤ አለብኝ ስብር። ያኔ አንገቴን ደፋሁ ባዶነቴ ታየኝ፣ በፍቅር አለም ላይ መሞቴ ታወቀኝ። በመጀመሪያዋ ባመንኩባት ቀናት፣ በሁለተኛዋ ክህደት ባየሁባት፣ ሁለት ቀን ሙቻለሁ እያለሁ በህይወት።🤧🤧🤧 #viral?videotiktok😇😇

💔𝑩𝑹𝑶𝑲𝑬𝑵 𝒉𝒆𝒂𝒓𝒕💔
💔𝑩𝑹𝑶𝑲𝑬𝑵 𝒉𝒆𝒂𝒓𝒕💔
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 12:22:25 GMT
2341
127
8
16

Music

Download

Comments

user676194165463
@&@አቤል ሽመልስ#$ :
ቃላት አይገልፅህም ወኔድሜ በርታልኝ
2026-10-22 12:58:48
1
fsha3805
Egzio meharene krstos :
ይመችሕ ወንድሜ
2026-10-22 19:45:42
0
mesi13869
Ⓜ️ነኝ☦️ ባለማህተቧ✝️/የናቷ 💕ንግስት👑 :
ወይኔ ኡፋፋ ቃልየለኝም በርታ
2026-10-22 16:56:31
0
maba1205
ነገን በተስፍ :
በትክክል በነብስ ይማር ነው እምቀሣቀሠው
2026-10-22 18:04:43
0
user8355873881951
የእነሴዋ ቀውስ :
2026-10-22 19:54:30
0
digafe39
digafe :
አወ ሞቸሌዉ
2026-10-22 17:06:32
0
kassh899
🐏 kasish ♈️ :
[Like][Like][Like]
2026-10-22 16:30:42
0
blakman946
amen :
🥰🥰🥰
2026-10-22 19:07:10
0
To see more videos from user @chistew2112, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About