@negasak: #fyviralvideo @adonay444

ነጋ
ነጋ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 13:14:53 GMT
161978
11226
252
630

Music

Download

Comments

tgvmedia546
ዒኮ⚡ :
አሁን እኮ ልጆቹ ወደፊት እንደዚህ ልጅ መሆን ነው የሚመኙት✌️
2026-10-23 07:31:44
139
tamu29850
Tariku :
ት/ቤት መቶ ለምን ይመስላችኋል ተማሪዎችን ለማነቃቃት እንዳይቀሩ የትምህርት ፍላጎት ለመጨመር ይመስለኛል
2026-10-23 02:19:06
130
ghion84
Ghion :
ህፃናትን እንደማስደሰት ደስ የሚል ምን አለ ?
2026-10-23 03:18:45
202
sewaregmulugeta
sewihemuty :
እኔ ራሱ ስቂያለሁ😂😂😂😂 ፈጣሪ ይባርክህ
2026-10-23 08:39:07
56
eden.life.love
🌽😍🌺 :
ኑሮህ ሁሉ በሳቅና በደስታ የተሞላ ይሁን🥰
2026-10-22 15:05:07
144
nega.yohannes2
Nega Yohannes :
ህፃናትን ማዝናናት ችሎታ ይጠይቃል ።በጣም ጥሩ ነው
2026-10-22 22:28:12
26
mujahidalfadil2
mujahedeen :
ትችላለህ ወንድሜ ግን ሁሉም ቦታ ብትሶረ ይመቸኛል
2026-10-23 09:16:56
5
abie25170
abie የቼልሲው ,,,, :
አይ ወንድሜ የእንጀራ ነገር ከባድ ነው 😁😁😁😁
2026-10-23 06:36:53
8
user120328428825657
slu alnby :
እኛንም አዝናናሕን እናመሠግናለን
2026-10-22 22:42:29
22
derejaw.misganaw
@dere 🕊️🥀👑 :
bertalign yegna wendim ayzon bemnchlew cegonih nen
2026-10-24 19:37:35
2
tibebu9699
tibebu :
እነሱን ብቻ ሣይሆን እኔንም አሣከኝ
2026-10-23 05:47:53
14
mulie29
ethio29 :
ተባረክ ወንድሜ
2026-10-22 18:34:06
23
takele77
ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ :
አድናቂህ ነኝ ነጋ
2026-10-24 12:46:37
1
misge1248
Misganaw :
ምናለ እንደ ህጻናት የዋህ ብንሆን🥰
2026-10-23 11:15:52
4
bop161111
Birtuksn :
መታደልህ ልጅ ማሳቅ መታደል ነዉ እድሜ ይጨምራል
2026-10-23 09:11:17
4
kbpapa0916565681
መድፈኛው KB ስፖርት AR :
document ባይኖረውም የልጆች አስተማር ይሁን የምትሉ ❤💪😎
2026-10-24 23:11:32
1
user937857713
❤ቻቻ 16🙏🦅 :
ይመችህ🤣
2026-10-23 04:38:49
5
tsegaye1672
ፀገየ ጌታቸው :
ኢትዮጲስ
2026-10-24 05:54:22
1
matusala333
matusala :
የልጅነት ደስታ ባያልፋቸውም እውቀታቸውን እዳያልፋቸው!!! ምኞትና ፍላጎታቸው ማስረዳትና ወደ ተግባር እዲቀይሩት ማስረዳት !!!
2026-10-22 17:02:24
3
tesiyeshime957
shime king :
እኔም ስቃለው😂😂😂
2026-10-23 09:03:32
2
fdffgg21m
Eshetu:21m :
እንደ ልጆች ተመስጨ ቪዲዮዉን የጨረስኩት እኔ😁
2026-10-23 18:55:34
1
ggggghfffffgggg
የኪዳነምህረት ልጅ :
ልጆች ነፃነትን ይፈልጋሉ
2026-10-23 05:47:12
2
tebaberhabesha
ዛም ይሞቺቴ :
በስመአብ እንዴት ደስ እዳለቸው አበቦቹ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-23 09:03:14
2
endris4743811717854
ሻምፒወኑ❤ :
ተኮሱ
2026-10-23 11:41:40
1
user545040974397039
babahumkaal :
[So cool][So cool][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-23 04:32:20
1
To see more videos from user @negasak, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About