@abel_abuna7: የሌላውን ቤተ እምነት ማክበር መልካም ስነምግባርም ስልጡንነትም ነው

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 14:15:32 GMT
23742
1457
142
719

Music

Download

Comments

adoniyas109
ሰላም Shalom :
No no አቤላ መስተካከል ያለበትን ለማስተካከል መተቸት ማሳየት ክፉ ነገር አይደለም የእኔ እምነት ነው። ዋናው አላማው ነው። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለምን ተቸህ ብዬ አላውቅም። በተመስገን ቪድዮ በጣም ተናድጄ ነበር። አላማህን ስለምደግፍ በርታ መስተካከል ያለበት መስተካከል አለበት። ጽዳት ከቤት ይጀምራል
2026-10-22 14:37:32
12
sammy_4007
Sam_Tech :
አቡና ለሁሉም እኮ ሪአክት ማድረግ የለብሽም አንዳንዱን እለፊው
2026-10-22 14:21:35
1
mkalabsv3wf
mersi :
tebarek
2026-10-23 15:01:32
0
maffiimakee7
Dr.maffii :
Good viw ..yimechk mizanaw hasab new..
2026-10-22 20:35:39
0
mahder594
mahder594 :
You are right!
2026-10-22 16:44:28
0
bogizelekullu
እውነትን ፍለጋ :
ጎበዝ[Heart eyes][Heart eyes]
2026-10-22 15:37:10
0
user18144790686328
Ezanawit :
🤔ሳቃቸው ግን እንዴት ነው የተሳቀላቸው?
2026-10-22 19:48:01
0
ye.kid2
ye kid :
ትክክል አቤላ 🥰🥰
2026-10-22 14:43:14
7
emi04343
Emi :
በትክክል አቡና አዳማ Mks ቸርች ነበር ነገርግን የኛ ምእመን እኳን ሁሉም አያዉቁትም
2026-10-22 18:13:27
5
hamelmal34
Hamelmal Debebe :
እኔ ለምሳሌ እውነት አላቀውም ግን በጌታ ቤት 22አመቴ ነው ዘማሪነኝ የሚለውን[Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-22 18:19:39
3
yohanstamirat
Yohans Tamirat :
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አንተን ከእውነት ውጪ ማናት ወዳጅህ አቡ ብርክ በል[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-22 15:46:01
3
merku2954
YeGeta Lije :
አቤልዬ ከ 30 ዓመታት በላይ በጌታ ቤት ኖሬያለሁ አገልግያለሁ ፣እያገለገልኩ ነው ማጣት ማግኘት፣ ከፍታ ዝቅታን፣ መወድድ መጠላትን ሁሉን አይቻለሁ፣ እንደ ጌታ ኢየሱስ ግን ማን አለና?? ዛሬ በነፃነት ዘመን የሚያፌዙትን ሳይ እግዚአብሔርን አላወቁትም እንጂ ጌታ የሚያስፈራ ደግሞም ፃድቅ ፈራጅ ነው። አቤል ጌታ ይባርክህ ፣በእውነት ላይ ቆመህ የምትሰራ ጀግና ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን።
2026-10-22 17:28:12
3
mahderadamatorno
Mahder :
እስከ ዛሬ ድሬስ ከጎንህ ቆሜ አላውቅም ዛሬ ግን በተናገርከው ነገር 🙏🙏🙏 አቡና
2026-10-22 17:02:58
2
tsegayetarku1
Tsegaye Tariku :
ተባረክ ወንድሜ [Like]
2026-10-22 14:37:43
2
kingkuza11
ኪንግ⚔️ ኩዛ 👑 :
ትችላለህ ከቤት ነው ፅዳት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-10-22 14:30:40
2
jovan1j0
jo :
ልጁ የተናገረው ስህተት የለውም የቀረበበት መንገድ ቀልድ መሆኑ ነው እንጂ ልሳን ቋንቋ ሆኖ ሳለ ሰማያዊ የማይተረጎም የሚባል ቀልድ መቆም አለበት መንፈስ ቅዱስ ጣለኝ ወንበር አሰበረኝ አንከባለለኝ የሚባል ቀልድ ልክ አይደለም መቆም አለበ
2026-10-22 15:01:12
1
user8177414669953
እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን :
ትክክል አቤል [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-22 14:31:16
1
kibrsewnw12
ቀብራራው⚔️ :
ጎበዝ🙏🥰
2026-10-22 14:25:09
1
merku2954
YeGeta Lije :
አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-10-22 17:14:39
1
elroe1231
Zowi :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-22 15:25:06
1
woinseob46h
User1883 :
Egzeyabher yebarke 🥰
2026-10-22 15:01:33
1
helenygetahelenyg
Sena𝕒 ሴና :
ተባረክ አቡዬ
2026-10-22 16:50:45
1
abe08015
መድረሻየ ከመስቀሉ ስረ ነው :
ይሄው አወራህ እኮ
2026-10-22 18:45:12
0
sami551992
sami :
አቤላ በቅንነት ይሄንን ሀሳብ ብታብራራልኝ ነብይ ጥሌን የተቸህበት ሀሳብ ብትነግረኝ እኔ እንደማየው ህይወቱም ስብከቱም አንድላይ የሚሄድለት ሰው ነው ከይቅርታ ጭምር ሀሳብ ብትሰጠኝ
2026-10-23 11:53:34
0
arsoaderhabtamu7f
hilmegnaw arso ader habtamu :
tebarekkk
2026-10-23 17:49:29
0
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About