Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@k.a.r.a.s.e.v.d.a.88: #keşfet
kara.sevda88
Open In TikTok:
Region: AZ
Thursday 22 October 2026 14:38:49 GMT
10238
140
0
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.62MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.62MB
)
Watermark .mp4 (
3.62MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @k.a.r.a.s.e.v.d.a.88, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🥰🥰🥰🥰🥰 , , , , , , , #tiktok #viral #video #post #official
ከ1997- 2007 ዓ/ም ባለዉ ጊዜ ውል ተይዞላቸዉ የተገንቡ እና አገልግሎት እንዲሰጡ ከተደረጉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል በተወሰኑ ህንፃዎች ላይ የጥራት ጉድለት ስለታየባቸው በጥናት ተለይቶ ነዋሪዎች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይፈጠር የሙያዊ እርምት ሥራ ሊደረግ መሆኑ ተገለፀ አዲስ አበባ፦ ከ1997- 2007 ዓ/ም በተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የተስተዋሉ የግንባታ ጥራትና ተያያዥ ችግሮችን ለመፍታት በጥናት የተለዩ ሕንፃዎች ላይ የማስተካከያ ሥራ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ከ1997-2007 ዓ.ም ድረስ በተገነቡ ሕንፃዎች ላይ የታዩ የግንባታ ጥራትና መሰል ችግሮችን ለመለየት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ማካሄዱን ገልጿል። በጥናቱ የችግሮቹ ዓይነትና ደረጃ ተለይቶ ቅድሚያ የእርምት ርምጃ የሚያስፈልጋቸው ሕንፃዎች ተለይተዋል። በዚህም ከነዋሪዎች ጋር በመግባባት ፣ የሥራ ተቋራጮችን በመመደብና የማስተካከያ ሥራዎችን ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አመልክቷል። በተጨማሪም በጥናቱ የተመለከቱ ጉድለቶችን በተመለከተ አስፈላጊውን የሰነድና የማስረጃ ዝግጅት በማድረግ፣ በውል ግዴታ መሠረት ተጠያቂነትን ለማስፈንና ተገቢውን የሕግና የውል እርምጃ ለመውሰድ እየተሠራ መሆኑን አሳውቋል። በሌላ በኩል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አምስት ዓመታት የነዋሪዎችን መሰረታዊ ፍላጎትና አንገብጋቢ የሆነውን የቤት ችግር በመረዳት አዲስ የለዉጥ እሳቤን እዉን በማድረግ 496ሺ 971 ቤቶች ተገንብተዉ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ አድርጓል :: በ2018 በጀት ዓመትም በተለያዩ ሳይቶች በግንባታ ላይ የሚገኙ ቤቶች የግንባታ ጥራታቸውን በመጠበቅ፣ የሥራ ፍጥነትን በማሳደግና ዲዛይኖችን በማሻሻል ለነዋሪዎች ምቹና ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢዎችን ለማቅረብ ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኝ ኮርፖሬሽኑ አያይዞ አሳውቋል ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ:- https://linktr.ee/aahdc ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ/ም የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
NBA Sunday Picks #NBA #nbapicks #basketball
Stone 😂😂 #funnyvideo #comedyvideo #viral #luagh @Sirbalo
اقالة حسام حسن من تدريب منتخب مصر #مصر #منتخب_مصر
📈 Progress tracking methods: #progresspic 🎯 Fitness goals: #creatorsearchinsights #fyp #foryoupage #haveagreatday #swole #flex #doityourself
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy