@mitikuyassin: የሰው ልጅ ከአዋፍ ጋር ድንቅ ጥምረት #mitikuyassin #vairal #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #greaterhanigay

Mitiku Yassin
Mitiku Yassin
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 15:23:35 GMT
22248
3614
97
598

Music

Download

Comments

sositahh1
s :
አረ ብዙ ፎሎወር ያለው ብዙ ያንተ አካውንት ይመጣልኛል አንዱን ፎሎ ሳረግ ፍሎ ያላረኩት ይመጣል ስንት አካውንት ነው ያለህ
2026-10-24 08:36:11
3
woynishetab
WoynishetAB :
ኮሚሽን አለዉ በለኛ ወይጉድ
2026-10-23 19:16:57
2
tare.ye.naniye.lij
Tare ye Naniye liji :
2026-11-03 18:42:18
0
naasthefirst
Ibn-Etagegny :
አቦ አላህ ይጨምርልህ
2026-10-22 16:07:49
1
almaz4367
almaz4367 :
ምትኩ አደንቅሀለሀለ
2026-10-23 09:12:25
0
wirtuu111
Dino :
እኔ የተወለድኩት በሀረርጌ ነው ግን ቤተሰቦቼ ስለተበታተኑት ከልጅነት ጀምረ በአድስ አበባ ነው ከሰው ቤት ያደኩት።በዙ ችግሮችን ተቋቁመው እስከ 12ኛ ክፍል ተማርኩት ዉጤት ትንሽ ስለ ጎደለኝ ኮሌጅ ገብቼ በአንድ እጅ እየሰራሁ በአንድ እጅ እየተማርኩ እያለሁ ትንሽ ልቤን ስለ አመመኝ ለግዜው ትምህርት እና ስራም አቆመያለዉ።እኔን ያሳደገኝ ሰዉዬ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው ግን እሱ የክፍለሀገር መኪና ሹፌር ስለ ሆነ አንዳንዴ ብቻ ነው እቤት የምመጣው የእሱ ምስት በጣም መጥፎ ነች ይህ የማይባል በደል ስታደርስብኝ ነበረች😥እኔም አሁን ከዛ ወጥቼ በክራይ ቤት ሕወቴን እየገፋውት ነው ።አኔ አሁን ሰዉ እንድረዳኝ የምፈልገው ነገር ብኖር ተሽሎኝ ወደ ስራ እና ትህምርት እስክመለስ ለምበላዉ እና የቤት ኪራይ የምችለኝ ሰው ነው 🙏የሰው ፊት እሳት እደሆነ አዉቃለሁ እኔ ደግሞ በሰዉ ፊት ቆሜ ስለማላውቅ በጣም ነው የከበደኝ ችግሮቼን ለማንም ተናግረ አላዉቅም የዉስጤን በዉስጤ ደብቄ ነው እስከ ዛሬ የኖርኩት😥!አሁን ግን የማረገዉ ነገሮች ስጠፋብኝ አእምሮዬ መዉጫና መግቢያ ስያጣ በናንተ ፊት መቆም ወሰንኩት።እንዳስቸገርኳቹ ይገባኛል ግን ምን ላድርግ እድሌ ነው ይህ የሆነዉ😥!! ስሜ ዲኖ አብዱሰላም ይባላል ።እድሜዬ አሁን ነው 20 አመት የሆነው ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
2026-10-22 15:42:53
3
haluta479
haluta :
ሁሉ ሰላም
2026-10-26 15:36:07
0
amoshabullo
Ämøśĥä 💔❣️ :
mitiku Ethiopian koo ezim alaee
2026-10-27 21:38:04
0
siraj0954
Siraj :
nubirayu jirti
2026-10-27 16:29:34
0
janny_gebru
EM :
ይህ አገራችን ያለ ነው ለምን ወደሌላ አገር ትወስደናለህ?
2026-10-27 17:00:19
1
nuren4316
ኑሬ ያባቴ ልጅ Nure 🇪🇹🇸🇦🇱🇷 :
አይ የፈጣሪየ ስራ ድንቅ ነዉ
2026-10-28 08:27:38
0
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
እናመሰግናለን የኔ መምህር❤️🙏
2026-10-22 16:02:21
0
kalabush0
Kal Abush :
2026-10-29 09:02:23
0
user6233397512835
KING2121 :
ይሄ እኮ ወልቃይት አካባቢ እንደዚ አይነት የወፍ ስልት አለ አንተ ስታፏጭ ወፊቱም እየጨሆች ወደ ፊት ትመራሀለች ማር ወዳለበት ቦታ እናም ብዙ ሳትርቅ እኛጋም አለ ልልህ ብየ ነው አመሰግናለው
2026-10-29 12:16:04
0
mubarek.abas2
Alhamdulillh :
2026-10-22 15:34:44
0
yitayal106
yitayal :
ወንድሜ ኢትዮጵያ ውስጥም አለ እሚገረም ወፍ ነው
2026-10-22 16:20:46
1
user4838472181686
Workneh B :
የኔ አምበሳ በኛ ሃገርም አለ የምር
2026-10-22 15:39:35
1
laz76082
laz :
endaw. tadlah. bka eyha eko msatate. new
2026-10-22 15:50:51
1
fikaduwalelign
fikadu waleliqn :
በአገራቸንም አል በወልቃይት አካባቢ
2026-10-24 02:55:12
0
user7setegn
ሰጠኝ ፀጋ :
እኛም አለ እኮ ግንደር
2026-10-24 01:26:39
0
user7668018411657
bekele :
ጠፈተሃል በሠላምነው
2026-10-27 05:14:48
0
user6798213498853
mudhata@apo :
ኢትዮጵያ ውስጥ ራሱ አለ እንደ እኛ አካባቢ የወፍትዋ ስም ወሌ(Wole) ትባላለች እኔን ራሴ መርታኝ ማር እንዲያገኝ አድርጋለች
2026-10-30 10:59:58
0
ashu.tadess
Ashu tadess :
ሀገራችንም አለች
2026-10-24 04:34:16
0
nefisaabdu13
N :
2026-10-26 15:57:49
0
user4112074541623
bini man :
በጣም የሚገርም ነው🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 15:35:01
0
To see more videos from user @mitikuyassin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About