@osloyitbe: Copy and Share #reaction #viral #tiktok #fyp #foryou

oslo yitbe
oslo yitbe
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 15:51:41 GMT
193876
48533
697
8351

Music

Download

Comments

aman.13143
Aman 13 :
እሂ እኮነው ችግራችን አይ ኢትዮጵያዊነት😳
2026-10-22 16:20:44
327
amanyetepi
AMANUEL :
ስለ አንድ አካባቢ ትክክለኛ መረጃ ሳይኖርህ እርግጠኛ ሁነህ አትናገር መጀመሪያ ያልገባህን ጠይቅ ለምሳሌ እንደ ጅማ እና ቡና ጅማ የቡና መገኛ ነች ያልከው ትክክል አይደለም
2026-10-22 17:12:08
31
user1139318371530
@bel :
እውነት ተጨንቋል አረጋጉት እኮ አይዞህ አለንልህ 🙏🙏
2026-10-22 16:00:41
123
user7317536917287
bilk :
boss we will never goes alone
2026-10-22 15:57:31
1
user767eldan
Gosple@jesus Christ :
may be jimma sihed yaw ke coffe ga related yehone neger bihonis
2026-10-22 18:55:03
1
user48160221237703
MARADONA :
second comment
2026-10-22 15:55:03
1
tizazu.abebe.melk
Tizazu Abebe melku :
ሰው የማይቀናበት ነገር የለም።
2026-10-22 17:02:55
43
usel12nar
🥂🖤𝑴𝒂𝒌𝒃𝒆𝒛 💔Rani🎒 :
ethiopian tiktoker goat 🐐 hi loves👑
2026-10-22 16:04:24
1
nafi__c.d47
Nafii..C/D.47 :
no more ስጋ challenge ሰብራ ነው
2026-10-22 16:52:17
42
yonas..bekle
Yonas. Bekle :
mekegnoche aytefu ayzogne
2026-10-23 04:21:49
0
abba.jiru
Jiroo :
yedabiral iwunat
2026-10-22 18:35:34
0
dawitdzking
𝕕𝕒𝕨𝕒 የናቱ😎 :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነ እድሁም በምድር ይሁን የእለት እጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለየሽ አንች የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ ብሩክነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስይበልሽ ከተወደደው ልጅሽ ከመድሀኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-22 21:07:15
11
atinafu.elevator.t
Atinafu (elevator Technitian) :
ኦስሎ እኔ በበኩለ ሪፖርት አላደረኩኝም ግን አላደርገዉምም ነገር ግን ኢትዮጵያን ከመዞሩ በፊት ኢትዮጵያን ማወቅ ይቅደም እላለሁ የአንዱን ሀቅ ቀምተዉ ለሌላዉ መስጠት(ማሽቋለጥ)መልካም አይመስለኝም ስህተቱን ለማረም አሁንም እድል አለዉ
2026-10-22 17:57:02
7
samye1621
@የ➃➃ቱ⚔️⚔️ :
የአማራን ባህል ስለ አስተዋወቀ ነው ጎንደር ሂዶ 💪💪❤️
2026-10-22 17:27:14
24
eliaskassa_22
Elias 📞0913772840☎️ :
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ ምንም ጥፋት የለብህም በርታ
2026-10-22 18:55:13
7
nevergivup989
💢♨️𝓶𝓸𝓶🌪☄️ :
ስንት ደረሰ
2026-10-22 15:54:51
12
ethiopiaye731
ምን አለኝ ሐገሬ?🇪🇹🇪🇹 :
coffee kaffa bicha ene inja
2026-10-22 17:06:37
12
abdulfetalinat
Da Hira 1 :
ሀበሻ ምቀኛ ነው ❤️🥺
2026-10-22 19:11:14
5
lt.ll16
✌️VERO :
My ppl ሰው ላይ ችግር መፍጠር ላይ ለትንሽ ጊዜ ዕረፍት ብጥወጡስ 😳ምንድነው ህውከታቹ ቆይ?
2026-10-22 16:38:42
16
habtish.chala
H@btish🎶 :
may be ysiga waga challenge 😂😂😂
2026-10-22 18:38:51
2
abulala1212
ይስሬሸ :
ስለስጋ ቻሌንጅ በተነሳ ነው
2026-10-22 19:50:29
2
murad.admd
mųřąɗ🩺 :
የስጋውን ቻሌንጅ break አድርገሃል
2026-10-22 20:33:31
2
yonas95007
ዬኒ መድፈኛው ⚽️👑 :
አይ ሐበሻ ምቀኛ እኮ ነን እንደ ሀገር
2026-10-22 17:53:06
3
health_acedamy
Health Academy :
Coffe kaffa
2026-10-22 18:54:28
3
fedlujoumer
Dr Fedlu J. OumerⒻ Internist :
"ምቀኝየት ነው ኢትዮጲያን ያሽመደመዳት ነው"
2026-10-22 19:32:23
3
To see more videos from user @osloyitbe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About