@wollohd8: ሠይዲ ሙስጠፋ ኑሩ በህሪሶፋﷺ الحاج حسين مادح ሸህ ሁሴን ማዲህ (ገታ)ሠይዲ ሙስጠፋ ኑሩ በህሪሶፋﷺ #mostviralvideo #foryoupageofficiall #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #መንዙማሸህሁሴንማዲህ

Wollo Entertain
Wollo Entertain
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 16:23:48 GMT
14888
1365
56
529

Music

Download

Comments

wollohd8
Wollo Entertain :
الحاج حسين مادح ሸህ ሁሴን ማዲህ (ገታ)ሠይዲ ሙስጠፋ ኑሩ በህሪሶፋ
2026-10-22 16:26:50
5
omsam2022
omsam2022 :
በድምፅዎ ውበት ﷲ አላህ (ሱ.ወ) የረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር በልባችን ውስጥ ስለምታቀጣጥሉልን ከልብ እናመሰግናለን! አንደበቱ ከሰለዋት ጋር የተለመደ፣ ጉሮሮው የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ውዳሴ ከማሰማት የማይታክት ክቡር ማዲህ፤ የእርስዎ ጥረትና ድምፅ የብዙዎችን ልብ ከሰለዋት ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ነው።" እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችወ እነመኛለን
2026-10-22 16:36:10
5
zchargers.company.site
Zchargers :
እድሜና ጤና፡ ﷲ አላህ (ሱ.ወ) ጤናና አካል ብቃትን ሰጥቶዎት ለረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ውዳሴ ለብዙ ዘመናት በድምፅዎ እንድናገለግሉ እድሜና ጤናን ይስጥልን!
2026-10-22 16:32:16
6
storyline43202
xyz :
የፍቅር ምንጭ: ለሙስሊሙ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ አዛኝ ፣ መተሳሰብንና ሰላምን ያስተማሩ ታላቅ መሪ። አሏህ ያቆይልን
2026-10-22 22:05:06
2
proude32
proude :
"ያ አላህ! በድምፅዎና በቃላትዎ የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር በልባችን ውስጥ ስላንቀሳቀሱ አላህ ይመርቅዎት።"
2026-10-22 21:54:53
2
wollopictures
Wollo Pictures ወሎ ፒክቸርስ :
ማድህዎን ስንሰማ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር በልባችን ውስጥ ይበልጥ ያበራል። ቃላትዎ ከልብ የመነጩ በመሆናቸው ቀጥታ ወደ ልብ ይገባሉ። አላህ የሰጠዎትን ድምፅና የቃላት ሀብት ለበላይ ዓላማና ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር በመጠቀሞት እጅግ እናመሰግናለን። ሺ አመት ይስጥልን
2026-10-22 17:37:53
5
user84308068135266
Muhammed Addis :
በአላህ እንደው በአላህ ሙሉውን ላኩልኝ ዱአ ላድርግላችሁ
2026-10-22 20:56:22
1
m.r.d.e1
💎ሙ🚦ራ🚦D :
ወየው ወየው ይለያል ወላሂ
2026-10-22 17:12:42
1
user6553329442416
❤ከመልክ ❤እድል ❤ያምራል❤ :
ረዘም አረገው
2026-10-22 17:42:19
1
herbal315
Herbal Center :
alhamdlillah Muslim mohechni bicha lagna biki nwu
2026-10-22 20:49:10
1
jibril.la.mu
jibril La mu :
ሀያታቸውን ያቆይልን
2026-10-23 03:55:37
0
anowar.babo
💞💞💞التلميذ العبدري💞💞💞 :
ወየዉዉዉ ሙሉዉን በነቢ
2026-10-23 04:10:42
0
user4795769971513
Hi :
2026-10-22 19:44:36
1
leencaa.bure7
Sayid_Ghaliy Abba Mashar💚 :
💚اللهمَﷺ🌿صَلِّﷺ💚🍀وَسَـــلِّمْﷺ💚وَبَارِكﷺْ🌿علىﷺنَبِيِّنَـــا🌿🍀ﷺمُحمَدﷺ-💚🌿💚اللهمَﷺ💚🍀صَلِّﷺ🌿وَسَـــلِّم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا عدد ماذكره الذاكرون وغفل عن ذكره الغافلون 💚🌿💚عدد من صلي وعابد وركع وسجد 💚🌿💚عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته 💚🌿💚عدد حبات الرمال وزخات المطر وعدد أوراق الشجر 💚🌿💚عدد ما كان وما سيكون وعدد الحركات والسكون 💚🌿💚صلوات ربي وسلامه عليك ياابي القاسم يارسول الله 💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿
2026-10-22 23:59:17
0
user9713366390135
ሙስሊም አይዋሽም :
ሀይ
2026-10-23 02:23:57
0
selubeyy
SELHADIN MEDED :
muluwen lakulgn seydi
2026-10-22 18:17:02
0
mohamed.miftah08
mohamed miftah :
ሰ ዓ ወ
2026-10-22 21:51:52
0
omsam2022
omsam2022 :
Jezzakellah
2026-10-22 16:36:22
1
user4682591683614
nursin seyid clothes :
አላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 19:20:52
1
user4795769971513
Hi :
2026-10-22 19:44:39
1
ab22225ak
ak123 :
እንወዳችኋለን ውዶች❤❤❤
2026-10-23 04:40:45
0
yimamyimam8
yimamyimam :
ሙሉዉን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 19:40:49
1
kralim20t
mobere :
መድህዎን ባዳመጥን ቁጥር ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከተማ (መዲና) የመንፈስ ጉዞ ያደረግን ያህል ይሰማናል። አሏህ ያቆይልን
2026-10-22 17:46:15
2
user8382093443565
አገር ማለት ሀራ :
🥰🥰
2026-10-22 19:56:41
1
user5627821761078
hassen tahir :
እድሜና ጤና ይስጥልን
2026-10-22 18:19:45
1
To see more videos from user @wollohd8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About