@samiasimsayneshakim: #ኪንታሮትን_መከላከል_ማጥፋት #አክሱም_ጽዮን_ማርያም_ሰላም_ልዓድና_ታብዘሐልና #ሳሚጤና_የባህል_ህክምና_ዐፅዋት_ማእከል #ጤና_የባህል_ህክምና_ዐፅዋት_ማእከል #Habesha-bahilawi-hikimna-senter

ሳሚ የአስም ሕክምና ማዕከል
ሳሚ የአስም ሕክምና ማዕከል
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 16:25:29 GMT
177582
22239
1239
6462

Music

Download

Comments

melksm.enkanhone
melksm.enkanhone :
እዉነትነዉ[Gesture OK][Gesture OK][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Gesture OK][Red heart][Red heart]
2026-10-28 09:10:04
0
user294970449091
ማሙሸ ቤቶች ደላላ :
እኔ በጨጎራ በጣም እሰቃይ ነበር መዝሙር ዳዊትን በየቀኑ ስደግም ሙሉለሙሉ ጠፈቶልኛል
2026-10-22 18:12:38
271
.ermi34
ermi ኤርሚ የክስታኔ ባይ :
👉#ጥቅምት በገባ 13 ቅዱስ ሩፋኤል ነዉ ቅዱስ ሩፋኤል ወጥቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ በረከት ረድኤቱ ከእኛ ከህዝበ ክርሰቲያኑ ሁሉ ጋር ይሁን አሜን❤️🙏
2026-10-22 18:54:14
348
user69394008582901
rahel :
enem wdasemaryam sdegm ye mot debdabye tekedolgnal egzieab he ymesgen
2026-10-27 12:10:01
0
melaku.bemirew
Melaku bemirew :
መዝሙሩን ንገረን ውዳሴ ማርያም እነደነገርከን
2026-10-22 19:28:35
45
leyouwork
mimi :
ዉዳሴ ማርያም ን የሰኞን በቀን በቀን ነዉ ነዉስ በአንድ ቀን ሰባት ጊዜ ነዉ አልገባኝም? በእግዚአብሔር መልስልኝ ወንድሜ ብዙ ችግር አለብኝ🙏
2026-10-22 16:41:48
20
user4557750044866
21 :
7 ገዜ እንዴት ነዉ ሚጸለየ ስላልገባኝ ነዉ ወንድሜ
2026-10-23 04:21:00
20
furno.endech
Furno Endech :
ለአይነ ጥላስ ካለህ እባክህ
2026-10-22 18:46:01
24
qlychlql
m :
ጸሎት ልጸልይ ስል መነሳት እራሱ እያቃተኝ ገንዘቤ በሀኪም አለቀ ታስሬአለሁ ወንድሜ
2026-10-22 18:11:12
23
ruthymeglasgirmai
Ruthy ምግላስ ግርማይ :
በመዝሙረ ዳዊት ህይወቴ ተቀይሯል🙌💜
2026-10-26 10:02:38
5
mesichomesicho06gmail.co
በሱ ፍቃድ :
ኧረ ሂወቴ ዝብርቅርቅ ብሎብኛል ምን ላርግ
2026-10-23 07:12:15
6
alresashim0
Mebre🇪🇹🕊 :
ችግሩኮ ግዕዝ አልችልም ዝም ብየ እንዳልደግም ደግሞ ቃል አገድፋለሁ ብየ እሳቀቃለሁ
2026-10-22 16:45:43
3
yaredism
zalm :
ጀግና፣ ክርስቶስ ይባርክህ
2026-10-22 18:16:28
23
ngtk580
ngtk580 :
ወንድሜ ዳዊት ሁል ጊዜ እደግማለሁ ግን ምን ምን እንደምደግም አላዉቅም ከሰኞ እስከ እሁድ ያሉት ከፋፍዬ እደግማለሁ እስኪ ለኒም ተባበረኝ ብቡ ፈተናዎች ዉስጥ ነዉ ያለሁት ወንድሜ
2026-10-23 08:08:40
9
user2782102452125
user2782102452125 :
ውዳሴ ማርያም በአማርኛ አይሆንም
2026-10-23 06:54:33
10
deve.1992
Deve 1992 :
እንዳታልፈኝ በእግዚአብሄር ለትዳር ምፀልየውን ንገረኝ
2026-10-23 04:15:23
19
gecho123_0
gechoo :
እኔም የሰኞን ውዳሴ ማረያም በየቀኑ 7 ግዜ መድገም ከጀመርኩ በሀላ በየቀኑ በሕልሜ እባብ እየገደልኩ ሰው ጋር ድብድብ ስገጥም በዝረራ እየጣልኩ ነው እስቲ መጨረሻውን አይሀለው ብዬ ቀጥያለሁ
2026-10-23 15:12:49
5
habtie.alemu4
Hab Hab :
ሙሉ ግራ ጎኔን ያመኛል እግሬ ይወላገዳል ወደ ኋላ ይስበኛል ምን ላድርግ?
2026-10-22 18:53:22
6
seblewongeltades8
ሩሃማ :
ሳሚዬ እኔ 6ኛ ቀኔ ነው ጩሂ ጩሂ ይለኝ ነበር አሁን የመረጋጋት ስሜት እየተሰማኝ ነው። በህልሜ አይቸ ነበር ምን እንደሆነ አላውቅም ዛሬ ታመመብኝ
2026-10-22 17:52:27
6
gojamewa.kebet
gojamewa kebet :
በማርያም መዝሙረ ዳዊት ክፍሎችን ላክልኝ
2026-10-24 08:23:04
1
amnesty735
Amnesty :
በአማረኛ ነው ወይስ በግዐዝ ነው የሚደገም
2026-10-22 17:10:45
2
13bahran
Behar :
አሜን አሜን አሜን
2026-10-28 11:33:47
1
azebdemisse
azebdemisse :
ጥቅሙን የቀመሰ ያውቃል❤
2026-10-25 21:19:08
2
seble.yowhans
ጓል 161412 :
ገዛን መፅሀፍ ግን ምኑ እንደማነብ ሊገባኝ ኣልቻለም😳😳😳😳በቪድዮ ኣሳየን
2026-10-22 19:00:43
1
kidst159
kidst :
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሰገን አሜን
2026-10-24 07:26:34
2
To see more videos from user @samiasimsayneshakim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About