@veronicaadane: ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ቀናችን እንዲህ ነበር በአዲስ አበባ ካሉ ምርጥ የቴክኒክ መሳሪያዎች አቅራቢዎች ጋር በመገናኘት፣ ለኮንሰርታችን የሚያስፈልጉንን መሳሪያዎች ስንመለከትና ስንገመግም ውለናል። ቡድናችን ለእያንዳንዱ ትንሽ ዝርዝር የሚሰጠው ትኩረት ይገርመኛለ ❤️ አሁን መድከም ነበረብኝ፣ ግን ደስታዬ ከድካሜ በላይ ሆኗል ስለዚህ ይህን ሁሉ ከእናንተ ጋር ለማካፈል ፈለኩ 🥹❤️ መጠሪያዬ ቱር በአዲስ አበባ 🇪🇹 ክፍል 5 My dear family This is what our day looked like today 🥹 We spent the day visiting some of the best technical suppliers in Addis Ababa checking out equipment and making sure every detail is coming together for our concert This team is sooo detailed and I love it ❤️ I should be tired by now but honestly I am way too excited! So here I am sharing another part of this beautiful journey with you my beautiful family 🥹🙏🏽 Meteriyaye Tour in Addis Ababa 🇪🇹 Part 5 ….. THE JOURNEY CONTINUES! #Meteriyayetourinaddisababa

Veronica Adane
Veronica Adane
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 October 2026 16:40:02 GMT
312968
40306
611
688

Music

Download

Comments

brtsha
🍊💎 :
ቀንቶሽ የዓለም መነጋገሪያ ሆነሽ ለማየት ያብቃኝ 🙏👏
2026-10-22 17:34:10
390
beshadu.tola0
🎤 :
ውይ ሀቢባን ነው ለካ የምታክይው
2026-10-23 09:34:21
1
mikalegrma
Mikale germa :
እመብርሐንን በክንድሽ ይዘሽ አታፍሬም🙏🙏🙏 መልስ እፈልጋለው😳
2026-10-22 17:08:55
70
victoria_32w
🎛 :
ልፋትሽን ቆጥሮ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
2026-10-24 19:04:55
4
dere4656dere
Dere Fan :
❤️Veronica Adane ፣ በእውነት ያሳየሽው ነገር በጣም የሚያስደንቅና የሚያኮራ ነው! 👑❤️የኮንሰርት ዝግጅቱን ለማስዋብ ከውጭ የመጡ እንግዶችን በዚህ ደረጃ በክብርና በውበት መቀበልሽ በእውነት ትልቅ ሙያዊ ብቃትን፣ ትህትናንና ለሙዚቃ ያለሽን ፍቅር ያሳያል! 👏🔥 የወላይታ ሕዝብም እንደ አንቺ ያለች ታላቅ አርቲስት በአካባቢው በማየቱ እንደሚደሰትና አንቺም በሕዝቡ ልብ ውስጥ ልዩ ቦታ እንዳለሽ ጥርጥር የለውም! ❤️🇪🇹 ትልቅ አርቲስት ማለት ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሰውን ማክበር፣ እንግዳን በፍቅር መቀበልና የራስን ክብር ከፍ ማድረግም ነው፤ አንቺም ይህንን በተግባር አሳይተሻል! 🌹✨ ወደፊት በዚህ መልኩ ከፍ እያልሽ እንድትሄጂ፣ የበለጠ እውቅናን እንድታገኚና ብዙ ስኬቶችን እንድታስመዘግቢ ከልቤ እመኝልሻለሁ! በርቺ ቤሮኒካ፣ የኔ ንግሥት! 👑🔥❤️የወላይታ ሕዝብ ፍቅርና ክብር ይብዛልሽ፤ ከዚህ በላይ ታላላቅ ነገሮችን እንድታደርጊ እንጠብቃለን! ❤️‍🔥👏🌍
2026-10-22 16:49:29
90
umxavitare0
Mr B :
አሁን ጥያቄው በምን አባቴ ነው ኮንሰርቱን ምገባው 🤔🤔🤔 አስገቡኝ 😳😳😳
2026-10-22 18:11:38
14
samri.bb
🌞 :
jegnit wedefit zm blesh terameji yetabatacheu tasakiwalesh%100👸👸👸👸
2026-10-22 16:44:19
13
frehhadane
frehadane✨ :
Yessss🙌🏽🙌🏽🙌🏽
2026-10-22 17:16:08
25
jazmin_hope1
Miss Jazmin 🌸 :
Yene jegna 😘😘
2026-10-22 17:04:06
77
tysonamare658
𝖙𝖞𝖘𝖔𝖓 𝖆𝖒𝖆𝖗𝖊 :
anchi እብድ ትመችኛለሽ 🥰
2026-11-13 03:22:16
1
adane.mamo8
Adane Mamo :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💪💪
2026-10-23 05:54:42
5
jetulij
አሻራ አልበም :
ጀግና ሴት ሁሉም ነገር እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው።
2026-10-22 17:18:20
8
2119united
Man United :
ትችያለሽ የኔ ኮከብ ሁሌም ከፍ
2026-10-22 16:48:33
9
aloneliness5
🥀€lä🤕 :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ በክብር ይመጣል 🙌🏽✝️
2026-11-11 20:25:48
1
stota626
stota :
የሚከባሽ የክብር ቦታ እስክደርሺ ማርያም ከጎንሽ ትሁን
2026-10-22 16:53:27
7
meri06385
🦋 𝙢𝙚𝙧𝙞𝙣𝙖((Veronica👸))ቪ :
ትችያለሽ እኮ የኔ ሴት🥰🥰
2026-10-22 16:53:33
9
firstbro95
Firstbro :
Our legend sound engineer meku [Fire][Fire]
2026-10-22 21:22:09
0
kingvon123447
Mâpî🔥 :
Frist
2026-10-22 16:42:52
1
user7753122010228
Bek sal :
ቢሮንካ አዲሱ ምስክር ደሲሲሊ 😁😁😁
2026-10-26 21:05:03
1
esayas25
Ⓔሷ noir🐾 :
አንድ ቀን አይቀርም አይሻለው🥰🙏
2026-10-22 17:04:51
2
yezab89
yezab :
ይቅናሽ 🥰🥰🥰
2026-10-22 19:42:09
1
yoni121627
yoni design👗👗👗 :
የኔ ልዩ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሺ🙏
2026-10-27 06:37:42
1
yordiethioswimming
yordi swimming trainer 🏊‍♀️ :
Good luck 🥰🥰🥰
2026-10-22 16:48:01
1
metiisha
user6415017989154 :
2026-10-26 17:59:28
1
deri.deri041
የድሬዉ ነኝ{👋 19🙏} :
👍👍👍
2026-10-22 16:45:35
1
To see more videos from user @veronicaadane, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About