@novamedia12: በህክምና ወቅት ሙሉ ማደንዘዣ ሲሰጠን በሰውነታችን ውስጥ ምን ይከሰታል? 🤔 1️⃣ ዝግጅት (Preparation): የልብ ምት፣ የደም ግፊት እና የኦክስጅን መጠን መከታተያ ይገጠማል። 2️⃣ ማስተኛት (Induction): በመርፌ ወይም በጭንብል (Mask) የሚሰጥ መድኃኒት... በሰከንዶች ውስጥ በጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ይገባሉ! 3️⃣ እንክብካቤ (Maintenance): በቀዶ ሕክምናው ወቅት የሰመመን ባለሙያው አተነፋፈስዎን እና የሰውነትዎን ሁኔታ በንቃት ይከታተላል። 🩺 4️⃣ ማቃናት/መንቃት (Emergence): መድኃኒቱ ይቆማል፤ በጥንቃቄ እና በተረጋጋ ሁኔታ ይነቃሉ! ☀️ 👉 አውቀውታል? ሙሉ ማደንዘዣ ማለት ጥልቅ እንቅልፍ ሳይሆን በሕክምና ቁጥጥር የሚደረግ ጊዜያዊ የህሊና መሳት (Unconsciousness) ነው! ❤️ ጠቃሚ መረጃ ከሆነ ለወዳጅዎ Share ያድርጉ! 💬 ማደንዘዣ ወስደው ያውቃሉ? ልምድዎን ኮሜንት ላይ ያጋሩን! #Anesthesia #GeneralAnesthesia #HealthTips #EthiopiaTikTok #AmharicHealth
Nova Media 🔵✔️
Region: ET
Thursday 22 October 2026 16:51:37 GMT
Music
Download
Comments
እምዬ :
ማደንዘዣ የፈጠረውን እግዚአብሔር ትውልዱን ይባርክለት! እንዴት እንደገላገለን! 4ቴም እንዲህ ነበር የሆንኩት? አይ እናት ዋጋ አነሣት!!!!
2026-10-22 18:09:02
18
burte :
ፈጣሪ ሆይ ሳረግዝ አደራ ከበሩ ስደርስ እንድወልድ እርዳኝ🥺🥺🥺🥺
2026-10-22 20:10:25
5
B.boresa@^@ :
why not preoxygenate before induction
2026-10-22 18:26:16
0
Lulit Mulugeta :
akewLew gn mastawesm alfelgm
2026-10-22 19:52:22
0
Geni👱♀️👱♀️👱♀️ :
i take it once for full abdomen surgery...ena ahun eyemeselegn new wuyyyy
2026-10-22 18:59:47
0
የበረሃው ንጉስ ፍቅር ነው ወሎዬ :
What about Preognation with FM is Cont....
2026-10-22 17:17:45
0
Chachi :
ምንድነው እየተካሄደ ያለው ጎበዝ ቀጠሮ ላይ ያሉትን ታካሚዎች ወይም ሰዎች አስቡ🥰🥰🥰
2026-10-22 18:52:32
7
bontu :
wow jegina
2026-10-22 19:15:18
0
renuye :
ከፈጣሪ በታች ዶክተሬን፣የአንስቴዥያ ባለሙያውን እና ሙሉ ቲሙን ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
2026-10-22 19:57:23
4
abrin lu :
መጨረሻ ላይ የገባው ቱቦ ርዝመቱን አያቹት ለዚ እኮ ነው ስንነቃ ጉሮሮአችንን የሚከረክረን እና ሳል የሚይዘን በዛ ቁስል ላይ ደሞ ማሳል ያለው ህመም ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-22 20:40:36
1
helinahelu05 :
ለካ እንዲ ነበረ የሆንኩት ግን አለፈ😭
2026-10-22 19:54:51
1
መስቲ🧚♀️ :
እኔ ሙሎ ማደንዘዣ አልወሰድኩም........ለምን በዛው ሞቼ የምቀር ስለሚመሰለኝ ስወልድ.2..ጌዜ ግማሽ ነበር የወሰድኩት
2026-10-22 18:24:14
6
hasenatawel378 :
በሄወቴ መቸም የማይረሳኝ ግዜ እደት እደሆንኩ
2026-10-22 19:12:29
4
እሙቲ🦋🦋🦋🦋🍋🍋 :
በጣም ትልቅ ትምህርት የእውነት እኔ ከዶክተሩ ይልቅ ለአንስቴዢያ ባለሞያሆች ትልቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም ከፈጣሪ በታች የፔሸንቱ ህይወት በእጃቸው ነው ብቻ ከባድ ነው ዶክተሮቹም ክብር ይገባቸዋል በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰
2026-10-22 19:32:40
2
@Elisi 🦋🥰 :
ውይ የማይረሳ ሰአት🥺🥺🥺🥺
2026-10-22 19:54:34
1
🌎 :
2ጊዜ ወስጃለሁ እ/ር ይመስገን አሁን ደህና ነኝ
2026-10-22 18:22:36
4
♏ :
ለምንደን ነው ላንዳንዶቻችን ሙሉ ላንዳንዶቻችን ግማሺ ማደንዘዣ የሚሠጠን??
2026-10-22 19:53:21
1
Silence is golden :
ኡፍፍ ሌላ አለም ደርሼ ነበር የተመለስኩት 😔
2026-10-22 19:02:56
1
𝑨𝒎𝒚ᥫ᭡ :
እንዲ ነበር የሆንኩት? አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃው የሀኪሞች እርዳታ ይባረኩ🙏
2026-10-22 20:02:32
1
solomie :
yihenin hulu beselam yasalefihegn amilake temesgen
2026-10-22 18:13:24
2
Haimi :
አራት ጊዜ ወስጃለሁ ሞቶ መነሳት ማለት ነው እንዲህ መሆኑን ግን አላውቅም እንኳንም ሳላውቀው ሆነ
2026-10-22 19:05:31
2
user7834484818723 :
ዶክተር ሁልትኛ ልጂን ስወልድ ሙሉ ማድንዝዣ ነበር የስጡኝ ይሄው ልጂ 8ተኛ ወርጅሩን ይዟል ግን እስካሁን ድረስ የእጆቺ ጣቶች እንድድነዝዙ ናቸው ጫፍ ጫፉ የወገብ ህምም እማ አይጣል ነው
2026-10-22 18:16:31
1
user9191 :
weyne gude yihe Hulu yideregal mech awikew ene temesgen 4 gize
2026-10-22 20:43:00
0
Mekdes Birhanu :
endi nbr yeweledikut
2026-10-22 20:31:05
0
yeshi :
ወይኔ ህክምና አደፈራ ያደረገኝ
2026-10-22 20:36:11
0
To see more videos from user @novamedia12, please go to the Tikwm
homepage.