@yaltenebebugetsoch: የአንጋፋው ድምጻዊ መሀሙድ አህመድ ልጅ ሀብቱ መሀሙድ መልዕክት ፦ "ሰላም ጤና ይስጥልኝ በመጀመሪያ የተከበረ ሰላምታዬን አቀርባለው በመቀጠል አንዳንድ የፌስቡኩ ፔጆች እና ቲክቶከሮች አባቴን ከዚህ አለም ተለየ እያሉ በውሸት እየዘገቡ ነው ያሉት። እና ይሄ በጣም በጣም አስነዋሪ ድርጊት ነው። ምን ቢያረጋቹ ነው አባቴ በህይወት እያለ ሞተ እያላቹ የምታወሩት!? አባቴ በህይወት አለ። እጅግ እጅግ በጣም ደህና ነው የኢትዮጽያ ህዝብ ሆይ አባቴን እንደምታከበሩት እና እንደምትወዱት ሁሉ እናተም እንደዚህ አይነት ውሸት ወሬ ለሚያወሩ ሁሉ ሪፖርት አድርጋቹ ከሚዲያው ማስወገድ አለባችሁ። እኔ በበኩሌ በጣም በጣም ነው እንደዚህ ውሸት የሚለጥፉት አባዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድህ። እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር።" *** አንጋፋው ድምጻዊ ጥቅምት 11 ቀን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባህል ማዕከል በክብር እንግድነት መገኘቱም የሚታወቅ ነው። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። #teslaflyingcar #creatorsearchinsights
ያልተነበቡ ገፆች / መረጃ እና ታሪክ /
Region: ET
Thursday 22 October 2026 18:27:32 GMT
Music
Download
Comments
trhas :
yene abat nurln🥰
2026-10-23 07:04:03
0
ሂራ አዮብ ሙሳ :
ረጅም ዘመን ባባ[Starry hearts][Starry hearts][Starry hearts][Starry hearts]
2026-10-23 08:36:02
0
ኢትዮጵያ :
አላህ ያቆየው በመጨረሻም ሸሀዳ ይወፍቀው
2026-10-22 19:07:44
4
Amy :
ገና ገና ብዙ ይኖራል
2026-10-22 19:00:58
8
Misrak Birhan :
እድሜና ጤና ይሰጥልን
2026-10-22 19:39:23
4
abraham abate :
ምን አድርጓችሁ ነው ሞተ ሞተ የምትሉት እግዚአብሔር የሰጠውን እድሜ ይኑርበት
ባይሆን ለእኛም የእሱነ እድሜ እንዲሰጠን
እንለምን።
2026-10-22 20:38:10
4
Adanech W/Gebrel :
እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-22 20:14:38
4
user186TOMAS :
እረጅም እድሜ የስጥህ[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-22 19:37:15
1
Aster Alemu :
gobez
2026-10-22 20:14:23
1
Habtamu :
ዋው ተመሰገን ቸር ወሬ ያሰማክ እጅግ በጣም ነበር የደነገጥኩት ኑርልን የትዝታው ንጉሰ
2026-10-22 20:10:17
1
Nani Oldies Music🎼🎻🎷📼🎧🎤 :
ተመስገን በዚ ይለፍልህ ጋሼ 🙏🙏🙏
2026-10-22 19:58:08
1
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :
ሰው ከፍቶዋል እድሜና ጤና ይስጦት❤️❤️❤️
2026-10-22 20:00:53
1
nohe :
እልልልልልል
2026-10-22 20:26:06
1
pomi :
ከለነሱ ያርግላቸው
2026-10-22 20:35:11
1
user5369771308416 :
temsgen des yelal 🙏🙏🙏
2026-10-22 18:47:17
1
የድሬ ልጅ :
እውነት ይኑርልን
2026-10-22 19:43:20
1
buziiy :
በአባት አይቀለድም
2026-10-22 20:49:52
1
Sam :
ይኑር ምን አጠፋ
2026-10-22 19:19:43
1
girma :
ሺአመትኑርል
2026-10-22 21:41:28
1
mastika :
AMEN AMEN AMEN
2026-10-22 19:38:41
1
emu :
ሰው እያበደ ነው ይገርማል ረጅም እድሜ ይስጠው ጋሼ
2026-10-22 19:47:35
1
bezahabta :
የኛ የፍቅር አባት ኑርልን
2026-10-22 20:45:54
1
HawaAsni :
በእየሱስ ስም ይኑርላችሁ
2026-10-22 19:58:54
1
azebgezahagen :
እውነት ነው እኛ በጣም እንወድሃለን ኑርልን?!
2026-10-22 19:42:21
1
የማርያም ልጅ ❤ :
እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ለአባታችን ሐብተ ወልድ አህመድ እንመኛለን ❤🥰🙏
2026-10-23 06:54:15
1
To see more videos from user @yaltenebebugetsoch, please go to the Tikwm
homepage.