@tsionn01: #እፎይ #የጽልመቱጥላ #ሙስሊም #orthodox #2019አመተምህረት

Tsionn
Tsionn
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 22 October 2026 18:32:29 GMT
15681
753
85
235

Music

Download

Comments

biniyam731
Bini :
ቲክ ቶክ ላይ ያሉ ቀጣፊ ኦስታዞች ከተፈታች ሼሪያው ንብረቷን ይሰጣታል ብለው ለዘላለም ሲቀጥፋ የነበሩ ምን ይውጣችኋል አሁን። የሼሪያው ቃዲ ዳኛ ነው አያውቀም ቀጥፎ ነው አረብኛው ምናምን በሉት እስቲ😁😁
2026-10-22 20:18:47
51
mimi.kdus
Mimi Kdus :
የቤት እመቤት እኮ ከውጭ የበለጠ ስራ ነው በውስጡ በጣም ብዙ ስራ አለ
2026-10-23 01:05:48
59
sengatera09
Jemu-Nurse 🇨🇦🌼🇪🇹 :
I can’t phantom of this ideology anymore.
2026-10-23 11:46:20
0
caspertheghost2511
Regina Phalange :
How can a society recognize a husband’s financial contribution to a marriage while treating a wife’s unpaid contribution as though it has no value? failing to recognize unpaid domestic labor effectively tells women that the years they spent caring for their families have little or no economic worth. That is not just a financial issue It is a question of dignity equality and whether they understand what it actually takes to build a family ! The absence of a salary does not mean the absence of work, and the absence of financial income does not mean the absence of contribution! Women who live under this rule better go out and work for themselves!
2026-10-23 05:08:14
3
habesha_vibe_official
ሐበሻ_Vibe :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን። ኧረ የሸሪያው ግፍ ግፍ ግን ለሴት ልጅ ያለው ጥበብ።
2026-10-22 22:30:01
35
bettsy642
ቤቲ 7 :
አቤት አቤት ግፍ !!!!!!!
2026-10-23 07:32:18
9
mekdes_ye_arsema6
Mekdes {ሙሉ ሸዋ}❤️ :
እሷ ቤቱን ይዛለት አይደል የሰራው እንዴት ነው የሷ የማይሆነው ?😳😳
2026-10-23 09:03:55
9
kerry.yohannes
Kerry.yohannes :
የቤት እመቤት ሆና ልጆቹን ቤቱን ስትይዝለት እኮ ነው የቤት ሀላፊነት ስለወሰደችለት እኮ ነው እሱ ወቶ ሰርቶ ገንዘብ ያገኘው ከትዳር በዋላ ያለ ንብረት always የጋራ ነው መሆን ያለበት እንኳን ወልዳለት ቤቱን አስተዳድራለት ሚስቱ ጌጡ ሆና ይቅርና የቤት ሰራተኛ ራሱ ይከፈለዋል እኮ ይሄ በጣም የሚያሳዝን ነው ከምር
2026-10-23 08:09:36
9
miemie8659
miemie :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-22 20:37:41
23
amenananya
dawit :
It is a shameful
2026-10-22 20:43:37
7
7cristina21
የጁ ነዉ ሃገሬ🫡 💚 ☦️❤️🫰 :
ዐ
2026-10-22 20:22:55
3
zedo.zedo43
zedo zedo :
ምንማለት ነው ልጆች እርሱን መከባከብ ስራ አይደለም
2026-10-23 05:56:37
5
ababa.taye8
Ababa Taye :
00000000000000
2026-10-23 08:43:21
1
www.tiktok.comelva3
semehar/@17 :
ከለላ አግኝታለች ይላል እንዴ የዘንድሮ ውስታዞች ግን ምንድ ነው የሚያጭሱት ????
2026-10-23 10:01:53
2
user9328192687719
ስደተኛዋ 💔 :
እና ሳዉዲ እደዚህ እኮነዉ
2026-10-23 11:18:51
0
seble8950
ስለወደደን አዳንን :
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኦርቶዶክስ ሴት ነኝ
2026-10-23 07:35:47
2
bonieban
bonieba :
supper wired. ይሄ ምንም ጥበብ አይጠይቅም። በርግጠኝነት የሆነ ስህተት አለ
2026-10-23 07:31:55
2
esete453
@Esete 244 :
ይቅር ይበልዎት
2026-10-23 01:14:36
4
gech5278
Gech :
ምን ጉድ ነው
2026-10-23 09:35:08
2
taekl28
TAEKL :
አምላኬ ለካ ጎረቤቴን ራቁቷን ያባረራት የ8 ልጆች እናት ለዚህ ነው
2026-10-23 12:35:49
1
user70034759037761
adanech meles :
ለምን የሚያገባት ንብረቱ ንብረቱ ንብረቷ አደል እንዴ እሱ ቀድሞ ከሞተ ንብረቱ የሷ አደል እንዴ የሚሆነው ግን በጣም ከባድ ነው ፍትህ ለሙስሊም ሴቶች
2026-10-23 04:37:20
2
user496664090
Rahel kasa :
ማን ማለት ነው
2026-10-22 19:15:39
2
almaz4114
what it seems :
ኧረ ኧረ ኧረ
2026-10-23 12:56:32
0
user9624070361396
user9624070361396 :
አቤትትት ምን ጉድ ናቸው
2026-10-23 13:09:34
0
hailegebrel.metenu
Hailegebrel metenu :
በጣም ያሳዝናል
2026-10-23 14:07:29
0
To see more videos from user @tsionn01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About